💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👉ቁርኣን መንገድ የጠፋበትን ይመራል!

👉ቁርኣን ብቸኛን ልብ በፍቅር ይሞላ

👉ቁርኣን የተከዘን ልብ በደስታ እሴት ይሞላል!

👉ቁርኣን የተጨነቀን ይፈርጃል!


https://t.me/https_Asselefya1
ውዷ እህቴ !!!

በዚህ ዘመን ስለ ዲንሽ የምታስተምርሽ ጓደኛ ካገኘሽ አጥብቀሽ ያዣት

ይህ ዘመን መልካም እሚመኙ እና ወደ መልካም የሚያመልክቱ ሰዎች ያነሱበት ዘመን ነውና!!!


https://t.me/https_Asselefya1
🔊ምክር ለባሎች!!


☞ሚስትህ በውበቷ እጅግ የተዋበች ቆንጆ ብትሆንም አይንህን ከወጣችውም ከወረደችውም ጋር እዚህም እዚያም የምታሳርፍና የምታንከራትት ከሆነ የሚስትህ ውበት በፍፁም አይታይህም።

☞አይንህን ሰበር አድርግ ከዛም ሚስትህን የምድር ውብ ሴት ሆና ታገኛታለህ። የተብቃቃ ሰው አሏህ ያብቃቃዋል። ጥብቅ የሆነ ሰው አሏህ ይጠብቀዋል።

☞መብቃቃት በገንዘብ ብቻ እንዳይመስልህ። በተሰጠችህ ሚስት፣ ልጆች፣ ትዳርህና በአጠቃላይ አምላክህ አሏህ እጅህ ላይ ባደረጋቸው ፀጋዎች ሁሉ መብቃቃትህ ከመብቃቃት ውስጥ ይካተታል። ስለዚህ አሏህን አመስግን።

☞የተሻለ አገኛለሁ ብለህ ከተንከራተትክ ተንከራተህ ትቀራለህ። ትዳርህ ደስታ ይርቀዋል። ቤትህ የተረጋጋ አይሆንም። ከትዳር አጋርህ እምነትን ታጣለህ። ደስታዋንም ትገፈዋለህ። ስለዚህ በእጅህ ያለችውን ፅጌረዳ ተንከባከባት!!


👉ተነካክቶ የተወሰዴ ባሎች ተመከሩበት


©ቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ©
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا

አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡


(አሕዛብ ፡ አያህ 59)


https://t.me/https_Asselefya1
🔊ነቃ በይ!

እህቴ እስኪ አሏህን ፍሪ
እወቂው እሱኑ ድንሽን ተማሪ
በሰለፎች መንሐጅ በፅናት ዘውትሪ

ከጀግኖቹ መንደር በሱናው እደሪ
ከደጋጎቹ ጋርም ውሎሽን አሳምሪ
ይህ ነው የኔ ምክር በጨርቅሽ ጫፍ ቋጥሪ!!

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል⓶➃

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
እናት አባቱን የሰደ ሰው ቅጣቱ

📌♻️ قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :

📌♻️ ሸይሁል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ብሏል።

📌《وإذا شتم الرجل أباه واعتدى عليه وجب أن يعاقب عقوبة بليغة تردعه وأمثاله .. قال تعالى :(فلا تقل لهما أف)فكيف يشتمهما ؟ 》
《አንድ ሰው እናት አባቱን የተሳደበና በነሱ ላይ ድምበር ያለፈ ከሆነ እሱና አምሳያው ከዚህ ድርጊት ሊመልስ የሚችል ድካ የደረሰ ቅጣት መቅጣት ያስፈልጋል። ምክንያቱም አላህ በቁርአኑ (እናት አባታችሁን
#ኡፍ "እጭ" እንዳትሏቸው) እያለ እንዴት ይሰድባቸዋል?》
📚 المستدرك (١١٢/٥)
ከቁርአን ጋር እንኑር

©መልካም ~ አዳር
▪️طيب مسامعك 🍃

➧ቢሏሂ አለይኩም የቁረዐዓንን ያክል ደስታን እርካታን የሚሰጥ አለን?

➧ያአሏህ ጌታችን ሆይ የቁረዓንን ፍቅር ወፍቀን ያአሏህዬ ቁረዓንን በልባችን አትምልን ያالله

ሰባኸል ኸይር ☕️👌

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⓶➄

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1