💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👉እንዳትረሷት ይች ቃል ሓገር ስገቡ ምንም ይሁን ወንድ ብቻ ይሁን እያላችሁ ለየ ጥመት አንጃዉ ጋር የምትለጠፉ በፕሮፍይል ስንት ብላችሁ ሀገር ስገቡ ለምን ትረሳላችሁ?

👉ባል በመዘግየቱ አብሽሪ ታገሺ ከትዕግስትሺ ቡኋላ ያላሰብሺዉ ጥሩ ሒወት ስለሚኖር ያን እያሰብሺ በተዉሒድ በሱና ላይ ፀኒ !! ዝም ብለሺ ለመጣሁ ሁሉ ላግባ አትበይ።


https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from áŠ á‰Ą ሙዓዝ (Abu muaz) (العصمة بالكتاب)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የደሴ ሰለፍዮች ዛሬም በድጋሜ ለሶስተኛ ዙር በከንቲባው መሪነት ሸይኽ ሙሀመድ አሚን በተንኮል ስለታሰሩ ደሴ ያላችሁ ሰለፍዮች በሙሉ ዛሬ አሱር ሶላትን አረብ ገንዳ ሰግደን ወዴ ከንቲባ ፅ/ቤት ስለምንሄድ የደሴ ሰለፍዮች በሙሉ አሱር ሶላትን አረብ ገንዳ መስጂድ በኪታብ ቤቱ በኩል እንገናኝ

ኮፒ
መልእክቱን አድርሱ እባካቹህ አቅም ያላቹህ የሱና ወንድም እህቶች ይሄንን የሱና ሸይኽ የሚንገላቱበትን ሚስጥር ለማወቅ ሞክሩ መፍቲሄውንም አፈላልጉ
➲አል ኢህሳን
➱➱➱➱➱➱

➷ስንቱን አስተማርሽኝ አንች ውድ መድረሳ
ከሲራ ከተውሂድ አረ ስንቱን ላውሳ
ሁሉም ይተጋሉ አንችን ሊያፈርሱሽ
ሀዳድይ ኢኽዋኑ አንችን አይጠቅሙሽ


➷ደሀ የቲሞችን ሰብስበሽ አቅፈሽ
በየገጠሩም ሁሉ ተውሂድ ትጠሪያለሽ
ስምሽም ይገናል ታንፀባርቂያለሽ

ለአሄራ ሚተጋ ትውልድ ታፈሪያለሽ።

✍እውቀት ፈላጊዋ የአል ኢህሳን ተማሪ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«የኢኽላስ አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት በሰፊው ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ጥሩ ሰው ከሆንሽ የሚታጭው ሰው አይኖርም።
ነገር ግን የሚያጣሽ ሰው ይኖራል


ሁሌም በአቋምሽ ፅኚ! አትቀያየሪ ነገሮችን በእርጋት በስፋት አገናዝበሽ ተረጂ ችኩል አትሁኚ
አይቶ ማለፍና ሰምቶ መቻል በህሪሽ ይሁን።


ዝምታን አብዢ »
ታማኝ ሁኚ ተማኝነት የሙዕሚን መገለጫ ነው

መልካም ዉሎ


https://t.me/https_Asselefya1
➧መቅናትስ በሷ ነው‼️

የሂጃቧን ንግስት የሱናዋን ጀግና
የጌታዋን ትእዛዝ አክባሪ ናትና

ክብሯን ምትጠብቅ ጠንቃቃ ነችና
አምራ የተዋበች በሰሀቦች ፋና!!


ቀጥብላ የቆመች በሀቁ ጎዳና

https://t.me/https_Asselefya1
▪️የፍቅራችን ቅኔ
➛➛➛➛➛➛➛
በፍቅር ሰሌዳ በመዋደድ ቅኔ፣
የኔ ልብ ባንተ ያንተም ልብ በኔ።
የነፍስያችን ወግ ካሳባችን ሰርፆ፣
በልባችን ሀዉልት ፍቅራችን ተቀርፆ።
ደምህና ደሜ ፍፁም ተዋህዶ፣
ባንደበት ሊገለፅ በቃላት ተጋምዶ።
ቀና ብለህ እያት ዉቢቷን ጨረቃ፣
የብርሃን ዝናር በወገቧ ታጥቃ።

ተስፋ ልታድል ጽልመት ለጋረደዉ፣
በትዝታ ጋሪ ሞሽራ ልትሸኘዉ።
ያቺ ዉብ ጨረቃ ምስክር ትሁንህ፣
በሷ ብርሃን የኔ መልክ ይታይህ።
ከዋክብትን ስታይ ከደጃፉ ቆመህ፣
በአንተ ብርሃን ድምቀቴ ይታወስህ።

የኔና አንተ ፍቅር በወርቅ ይመሰላል፣
ካፈር ተደባልቆ ከሳት ይፈተናል።
ከጭቃዉ ይጠራል ነበልባሉን አልፎ፣
ከነፍስ ተራቆ ከህሊና ገዝፎ


ባለ ትዳሮች ለባሎች ጋብዙ!

©ላጤዎች አይመለከትም!

¶ተነካክቶ የተወሰዴ!!

{የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ}
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኹዝ ዓቂደተክ خذ عقيدتك (ትግርኛ).apk
66.5 MB
📲አድስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!!

➧ኪታብ ኹዝ አቂደተክ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ አስ_ሰሒሓ { በትግርኛ }ቋንቋ!!

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

©ቴሌግራም አድራሻ!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abuUseyminTigrgna
👉እንደፈለግሽው እየለበሽ
ዲን በቀልብ ነው ምትይዋ🚫
ዲን በቀልብ ነው ማለትሽ እኮ ምሳሌው
የፈተና ነጭ ወረቀትን
📄 አቅርበሽ ፅፊ ስትባይ
ኣይ እውቀቱ እኮ በጭንቅላቴ ነው እንደማለት ነው እውነት ይሄ ትክክል ነውን?

👉አስተንትኚ የተከበርሽዋ እህቴ ከንቺ ሚፈለገው እውቀት ብቻ ሳይሆን ተግባርም ጭምር ነው!

https://t.me/https_Asselefya1