💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴቶች ስንበሳጭኮ አያንጣዉ ነዉ እ!?
ግን በዛ ስዓት በዝምታ የሚያልፈን ሰዉ

ከምንም በላይ ብስጭቱ ሲለቀን ልዩ ነዉ ያ ሰዉ ለኛ!!

ያዉ ሲበሰጨን ዝም በሉን ማለቴ ነዉ!!
የኛ ንደት ትንሺ ግዜ ስለሆነ ታገሱ ነዉ!


✏️ኡሙ ፉላን
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኡሱል አሰላሳ መትን.pdf
✅ተከታታይ ደርስ መልቀቅ እንጀምራለን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✍️የኪታብ ፀሀፊ፦ ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ አብዲል ወሃብ
رحمه الله

🔊ቂርአቱ የተሰጠዉ ፦በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
حفظه الله


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
متن أصول الثلاثة ۱
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

➧ክፍል
❶

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
▪️قَالَ Ř§Ů„Ů’ŘĽŮŮ…ŮŽŘ§Ů…Ů ŘĽŘ¨Ů’Ů†Ů القَيّمْ ŘąŮŽŘ­ŮŮ…ŮŽŮ‡Ů Ř§Ů„لَّه

"فَالتَّوْحِيد Ř­ŮŘľŮ’ن Ř§Ů„لَّهِ Ř§Ů„Ů’ŘŁŮŽŘšŮ’Ř¸ŮŽŮ…Ů الَّذِي Ů…ِنْ ŘŻŮŽŘŽŮŽŮ„ŮŽŮ‡Ů ŮƒŮŽŘ§Ů†ŮŽ Ů…ŮŮ†Ů’ Ř§Ů„آمِنِينَ"

📓بَدَائِعِ Ř§Ů„Ů’ŮŮŽŮˆŮŽŘ§ŘŚŮŘŻŮ Ů˘ /٢٤ټ  

╭───── • ◈ • ─────╮
https://t.me/https_Asselefya1
╰───── • ◈ • ─────╯
ዝናብ በድርቅ የሞተችን ከተማ ህያው እንደ ሚያደርገው ሁሉ የዲን እውቀት የሞቱና የደረቁ ቀልቦች ህያው ያደርጋል።

«ኢብኑ ሀጀር»
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⓶⓵】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅ ተነፋፍቀው ላሉ ለትዳር ጥንዶች የተገጠመ👇
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➧ለትዳር ጥንዶች የሀላል ጨዋታ በግጥም።

➺ባል

አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩነሽ
ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሆነሽ!!

➲ሚስት
አንተ የኔ ፍቅር የህይወቴ ነፀብራቅ
ፍቅርህ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙናቸው አንተግንልዩነህ
ፍቅርህን መግበኝ ካጠገቤ ሆነህ
!!

➺ባል
የትዳሬ አጋር የልጆቼ እናት
ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ናት
ጌታዬ ይመስገን እሷን አድሎኛል
ውዴን የመሰለ ከቶ ኬት ይገኛል
!!

➲ሚስት
የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
ተስፋዬ ብሩህ እስካለው ካንተጋር
መኖርህ መኖሬ
መጥፋትህ መጥፋቴ
ሳጣህ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ!!

➺ባል
የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
ጣፋጭ ነገር ሁሉ
አንቺን ይመስሉኛል
ብቻምን ልበልሽ ቃላቶች ያጥሩኛል!!

➲ሚስት
የአይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
የፊትህ ብርሀን ይበልጣል ከፀሀይ
የረህማን ስጦታ የጀሊሉ ኒእማ
አንጀቴ ይርሳል ድምፅህን ስሰማ
!!

➺ባል
ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
የፍቅር አደለም ሳስበው ነገሩን
ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
!!

➲ሚስት
እኔ እንክት ልበል እኔ ልሰባበር
እሾህ አይንካብኝ እንኳንስ መሰበር
የፍቅር አርበኛ ፊት አውራሪ ጀግና
አንተ መውደድ እንጂዱላ መች ታውቅና!!


➺ባል
እኔ እዚህ ጎራ አንቺ እዛ ማዶ
ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ?

➲ሚስት
ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
በርሬ እንዳልመጣያለህበት ድረስ
ውዱ ባለቤቴ ፍቅርህ ለበለበኝ
አሁንስ ከብዶኛል በዱኣህ አስበኝ።


✍️ተነካክቶ የተወሰዴ !!

©በተለያዬ ቦታ ተራርቃችሁ ያላችሁ ጥንዶች
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ!

➜ላጤዎችም አላህ ይዘዉጃችሁ!!

{ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!}

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✅ከቁርአን ጋር እንኑር

መልካም~ ምሺት