🔊 የሀቅ መመዘኛችን ሊሆን የሚገባው ብዛት ሳይሆን ትክክለኝነት ነው!!!
➡️ ከወርቃማ ከሰለፎች ንግግር መካከል
⬅️ لا يجوز الاغترار بالكثرة ولا الزهد في القلة؛ لأن العبرة بإصابة الحق؛ فأهل الإصابة للحق هم المعول عليهم في الاقتداء في کل زمان ومکان؛ لما يقومون به من تعليم الناس دین الله من الكتاب والسنة، والذب عن السنة وأهلها.
📚[إنعام الباري / ص٢٢٠]
↪️ አንድን የእምነት ጎዳናና አስተምህሮት የተከታዮቹን ብዛት በማየት ትክክል ነው ማለት የማይገባና ፍፁም ስህተት ሲሆን እንደዚሁም የአንድን የእምነት ጎዳናና አስተምህሮት የተከታዮቹ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ብቻ ትክክል አይደለም ማለትም ሆነ አልቀበልም ማለት ፈፅሞ አግባብ አይደለም።
📚ኢንዓሙ ልባሪ(220)
https://t.me/https_Asselefya1

ከላይ የተለቀቁትን አጫጭር 90 የሚጠጉ ምክሮችን የያዘ የቴሌ ግራም ሊክ ሲሆን ሰዎች ጋር ይደርስ ዘንድ #ጆይና__ሸር በማረግ የበኩላችሁን አስተላልፉት
t.me/Muhammedsiragecom/463
t.me/Muhammedsiragecom/464
የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsiragecom
t.me/Muhammedsiragecom/463
t.me/Muhammedsiragecom/464
የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsiragecom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
4_5989970693347871729.pdf
401.2 KB
☑️ የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (①)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት
➧https://t.me/https_Asselefya1/6385

☞ሸይኽ አልባኒይ ፦
"ሙስሊሞች ኢስላማዊ ሀገር መመስረት ይፈልጋሉ። ነገር ግን አንድን መስጂድ በሱና ማቋቋም አይችሉም።"
🎤ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር 1068
☞ከትልቁ ነገር በፊት ትንሹ እንደሚቀድም አፅኖት እየሰጡን ነው!
➧ቀድመህ ኢስላምና ሱናን በራስ ላይ ተግብር ለሌላው በሂደት ትደርሳለህ!!

من وصايا العلامة العثيمين رحمه الله قال :
.اشتغل أنت بعيوبك وطهر نفسك منها بقدر المستطاع ، وعليك بخاصة نفسك ؛ لأن الإنسان الذي يشتغل بعيوب الناس سوف يتعب ...".
በራስህ ነውር ላይ ተጠመድ፣ ተጨነቅ፣ በቻልከው አቅም ከነውርህ ለመፅዳዳት ሞክር! የራስህ ነፍስ ላይ አደራህን!! በሰው ነውር ላይ የሚጠመድ ሰው መድከሙ አይቀርም....
التعليق على اقتضاء الصراط (٩٢)

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ 🖋ያንተ ጓደኛህ ማነው?! ➫➫➫➫➫➫➫ ➲ክፍል ሁለት ➤ወንድም እህቶች ሆይ እኛ ጓደኛ አድርገን የምንይዘውን ሰው ማወቅ እና መለየት ትልቅ ብልጠትና አራድነት ጮሌነትም ጭምር ነው ። ➲ስለዝህ ወደ አላህ የሚያቃርብህን /ሽን ምርጥ ጓደኛ ልትመርጥ /ጪ ይገባል አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይወፍቀን ። ➤ምክኒያቱም ለምን መሰላችሁ ለዝህ ነጥብ ትኩረት መስጠቱ ያስፈለገው…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ
🖋ያንተ ጓደኛህ ማነዉ?!
➫➫➫➫➫➫➫
➲ክፍል ሶስት
➤በአላህ ፍቃድ ከመልካም ጓደኛ አድርገን ልንይዘው ከሚገባ ሰው መካከል የተወሰኑ ባህሪዎችን እንመልከት ኢንሻ አላህ!
➊➛ከዲን ስትዘናጋ የሚያስታውስህ!!
➲ይህ ማለት አንተን ሸይጧን እና ነፍስያ ወስውሰውክ አንዳንድ ነገራቶችን ከዲን ስትዘነጋ የሚያስታውስክ ማለት ነው ።
➤እንዲሁም ወደ ወንጀል ለመዳፈር ይህ ስትሞክር እጅህን ይዞ የሚከለክልክ ማለት ነው ወንድሜ።
➲ይህ ታላቁ ምርጥ ጓደኛ ማለት ነው ለምን ብትለኝ አንተን ወደዝህ ታላቅ ኸይር እየጠቆመህ ነው እና የጓደኛ ታላቁ ሚስጢር ይህ ነውና ።
➤ሰላት ሲደርስ ወደ መስጊድ እንሂድ ብሎ የሚያስታውስክ ወደ ዳዕዋ ወደ ቅርአት ቦታ ይዞህ የሚሄድ ማለት ነው ይህ ትልቅ የአላህ ፀጋ ነው ።
❷➛በተውሂድና በሱና ላይ የታነፀ!!
➤ይህ ማለት አንድ ሰው ተውሂድ ከለለው ጓደኛ አድርገህ ልትይዘውም አይገባም ምክኒያቱም አንተንም ሊያበላሽክ ይችላልና ተጠንቀቅ።
➲ በተውሂድና በሱና የሰለፎችን መንገድ የሚከተል መሆን አለበት ይህን ካገኘህ ትልቅ ደስታ ነው ላንተ ስለዝህ በተውሂድ በሱና ላይ ራሱም ጠንካራ ሆኖ አንተም የሚያጠነርክ መሆን አለበት ወንድሜ ።
➤ተውሂድን ትቶ ወደ ቀብር ከሄደ ወደ መሻይኾች ከሄደ ወደ ቆሌ እና አድባርን ከለመነ ይሄ ላንተ ጓደኛ ሳይሆን የአላህ ጠላት ነውና አንተም ጠላት አድርገህ ልትይዘው ይገባል ።
➲ብዙ ሰዎች የተውሂድ ሰዎችን ጓደኛ ባለማድረጋቸው የተነሳ ከተውሂዳቸው እና ከሱና ተንሸራተው በመጥፎ ጓደኛ የተነሳ በሽርክና በቢድዓ ላይ ሲዋኙ እናያለን አላህ ይጠብቀን ።
➤ስለዝህ ለዝህ ትልቅ አደጋ እንዳትጋለጥ ዘንድ ጓደኛ አድርገህ የምትይዘው ሰው እይ ወንድሜ እህቴ በደንብ መመልከት ይጠበቅብናል ስንወዳጅ የተውሂድን ሰው እንወዳጅ ።
❸➛ሁሌም ያንተን ደስታ የሚመኝ !!
➲ሁሌም ያንተን ደስታ የሚመኝ ጓደኛ ላንተ ምርጥ ጓደኛህ ነው እንዳያመልጥህ ያዘው ጠበቅ አድርገህ ለምን ይህ እድል ለብዙ ሰዎች ስላልተገኘላቸው ።
➤አንዳንድ ጓደኛ ተብየዎች ከወንድም ከሴትም ያንተን ወይንም ያንቺን ደስታ ሲመለከቱ በጣም የሚከፋቸው አሉ ለምን ?
➲እንዲህማ ከሆነ ጓደኝነታችሁ የጥቅም ወይንም ለግዜው እንጅ ከልብ አልነበረም ማለት ነው ምን ይጠቅማል ይሄማ ማስመሰል የሚሉት ትልቁ በሽታ ውስጥ ገባን ማለት ነው ።
➤አንተ ስትደሰት እሱም የሚደሰት አንተ ሲከፋህ የሚከፋው መሆን አለበት ወንድሜ ሁሌም ስኬትህን የሚመኝ በቻለው ያክልም ከጎንህ የሚቆም መሆን አለበት ይሄ ታላቁ የአላህ ፀጋ ነው አላህ ብቻ ይወፍቀን እንጅ ።
➲አንተ እያዘንክ እሱ ከተደሰት አንተ ጠቦህ እሱ ከሰፋው አንተ ስኬትህን ስታገኝ እሱ ይሄን ሲያይ የሚከፋ ከሆነማ ቶለ ብለህ ከርሱ መራቅ አለብህ ይህ ጓደኛ ሊሆንህ አይችልምና ።
➧ክፍል አራት ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...........✍️
✍️አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman

➧እርዚቅሺ የምትበይዉ የምትጠጪዉ እደተፃፈ ሁሉ ባልሺም ተፀፏል ማን እደምታገቢ ተፀፏል!
➛ራስሺን ገላልጠሺ ስለወጣሺ ባል አይገኝም!
➧so ኒቃብ ጂልባብሺ ዉስጥ ተደበቂ ያንቺ ባል አላህ የፃፈዉ ግዜ ሲደርስ ይመጣል!!

➧እውነተኛ ጓደኝነት ልብ ውስጥ የሚያሳድረው ልዩ ጣእም አለው። ስትገናኝ፣ ስትደዋወል ልብህን አድምጠውማ። ከድብርትህ አትነቃም? የሚስሰማህ እርካታ፣ እፎይታ፣ ሀሴት የለም?
➧ምናልባት በዚህ ካልተሰማህ ጓደኛህ ሲጎዳ፣ ሲቸገር፣ ሲሞት ምን ያክል እንደተሰማው ልብህን ጠይቀውማ። ከወትሮው የተለየ ስሜት ከሌለህ ግንኙነታችሁ ጓደኝነት የደረሰ አይደለም።
ወይም በሆነ ምክንያት ጓደኛህ ቢርቅህ አትረበሽም? አትጨነቅም? ደግሞ ደጋግሞ ከልብህ አልጠፋ እያለ አትቸገርም? ካልሆነማ ይሄ ትውውቅ እንጂ ጓደኝነት አይደለም።
➧ጓደኝነት ቦታውን ሲጠብቅ ትልቅ ኒዕማ ነው። ግን ምን ያክል ቦታ እንሰጠዋለን?! ተገቢውን እንክብካቤ ባለመስጠታችን ምክንያት ከስንት ጓደኞቻችን ጋር ተራርቀናል? እስኪ ያለ ተጨባጭ ምክንያት የተራራቅናቸው የድሮ ጓደኞችን እናስብ። አይሰማንም? ክፍተቱ ከየት በኩል ነበር? ተገቢ እርምጃስ ወስደናል?
➧የጓደኝነት አለም ከግጭት ፍፁም አይደለም። መቀያየም፣ መበዳደል፣ መተማማት ሊገጥመው ይችላል። ሆኖም ግን ሆደ ሰፊነት ካለ ይቀጥላል። ይቅር መባባል ከኖረ ይለመልማል። ቂም፣ ምቀኝነት፣ ትእቢት ባለበት ግን ጤናማ ጓደኝነት ይቀጥላል ማለት ዘበት ነው።
🖊𝑼𝑺𝑻𝑨𝒁 𝑰𝒃𝒏𝒖 𝑴𝒖𝒏𝒆𝒘𝒐𝒓. (𝑯𝒂𝒇𝒊𝒛𝒆𝒉𝒖𝒍𝒍𝒉)
https://t.me/IbnuMunewor

""አስተማሪ ጥበበኛ መሆን አለበት""
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧በንግግርህ ለተማሪው ትምህርቱን እንዲወድ አድርግ ጠንካራ ጎበዝ እንዲሆን"
➧ኢማሙ ዘሀብይ ሪሁመሁላህ ኢልም ላይ እንዲጠነክር እንዲወድ እንዲማር ያደረገኝ ➧አንዲት ትንሽ የአስተማሪየ ንግግር ነበረች ይላሉ !! የዘሀብይ አስተማሪ የሆኑት አል-በርዛሊይ እንዲህ አሉት ለተማሪያቸው
"ዘሀብይ "ፁህፍህ የሙሀዲሶችን ፁሁፍ ይመስላል" ይች ንግግር ነች ሙሀዲስ እንዲሆን ያናሳሳችኝ ይላሉ ።
(( الدرر الكامنة)٢٧٨/٤
✍️ምንኛ ያማረ ነዉ ከበሳል አንደበት አሁን ላይ ግን
ስንቶች አስተማሪዎች ናቸዉ የተማሪዎቻቸዉ ሞራል የሚገድሉ በመጥፉ ቃል ከሚወዱት ትምህርት እድርቁ የሚያደርጉት!!አላሁመ ሙስተዓን!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

ኦለሞች እንደሚሉት! በባል ላይ መህር ሲበዛበት እዕምሮዉ ላይ እና በልቡ ላይ ሚመላለሰው ለሷ ብሎ ብዙ ነገር እንደተሸከመ ነዉ።
فقه النكاح والعشرة بين الزوجين: /٨٨/
➧ሴቶችዬ ቀለል አድርጉት !!
https://t.me/https_Asselefya1
فقه النكاح والعشرة بين الزوجين: /٨٨/
➧ሴቶችዬ ቀለል አድርጉት !!
https://t.me/https_Asselefya1