💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📲አድስ አፕልኬሺን

➧በቅርብ ቀን ይጠብቁ!

✍️ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን አላህ ያጠንክርልን መሠሎቹ ያብዛልን ብዙ ነገሮች ለኡማዉ እያበረከተልን ይገኛል አላህ ይጨምርለት አላህ ይጠብቀዉ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘
@abuUseyminabdurehman
➧የሰውን_ልብ_ከመስበር_ተጠንቀቅ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

✔️ قال العلامة محمد صالح العثيمين - رحمه الله :
✍️ ሼህ አላማ መሀመድ ሷሊህ አልኡሰይሚን እንዲህ አሉ፦

ينبغي للإنسان أن يراعي قلوب الناس ، فإذا انكسر قلب شخص فليحرص على جبره بما استطاع ، لأن في هذا فضلا عظيما.


«ለሰው ልጅ የተገባ ነው የሰዎችን ልብ (ከመጉዳት) መጠበቅ ፤ ልባቸውን ከሰበረ በቻለው አቅም ልባቸውን ለመጠገን ይታገል። ምክኒያቱም በዚህ ተግባሩ ታላቅ ትሩፋት አለበት።»

📚 شرح بلوغ المرام / ج11

📚 ሸርሁ ቡሉጉል መራም / ጁ11

✔️ قال العلّامة ابن عثيمين - رحمه الله :
ሼህ አላማህ ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ አሉ፦

الدنيا ليست طويلة ، أيام ثم تزول ..!
فاصبر حتى يأتي الله بأمره

«ዱንያ ረጅም (ዘመን) አይደለችም፤ ቀናቶች ናት ከዛም የምትወገድ...! አላህ በትዕዛዙ እስኪመጣ ድረስ ታገስ።»

📚شرح رياض الصالحين 104

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
↪️ቅዲሚያ ለተውሂድ እንላለን ምክንያቱም
ተውሒድ ከትዕዛዛት ሁሉ በላጭ ነውና↙️


➧ የተውሂድን ታላቅነት ከሚያሳዩ ጠቋሚዎች
ውስጥ አንዱ ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲ ማለታቸው ነው፡

➧ [ኑህ ሊሞት ሲል ለልጁ በላኢላሀ ኢለላህ
አዝሀለሁ።

➧ ሰባቱ ሰማያትና ሰባቱ መሬቶች
በአንዱ የሚዛኑ ክፍል ላይ ቢቀመጡ፣


➧ ላኢላሃ ኢለላህ ደሞ በሌላኛው የሚዛኑ
ክፍል ላይ ብትቀመጥ፣ ላኢላሃ ኢለላህ
በነሱ ላይ ሚዛን ትደፋ ነበር።]

➧[ ሸይኹል አልባኒይ ሶሒሕ ብሎታል]።

➧[ተሕቂቁ ከሊመቲል ኢኽላስ፡57]


https://t.me/https_Asselefya1
وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ هَدَى اللَّهُ وَمِنْهُم مَّنْ حَقَّتْ عَلَيْهِ الضَّلَالَةُ ۚ فَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَانظُرُوا كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ
النحل(36)

«በየህዝቡም ዉስጥ አሏህን ተገዙ። "ጣኦታትን እራቁ በማለት መልዕክተኛን ልከናል። «ከእነሱም ዉስጥ አሏህ ያቀናዉ አለ። "በእነሱም ዉስጥ በእሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰዉ አለ። "በምድርም ላይ ሂዱ: የአስተባባዮችንም መጨርሻ እንደት እንደነበር ተመለከቱ ። አል_ ነህል አንቀፅ ( 36)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1