💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ውድ_እህቴ !!!

▪️ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል!!

➧ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!!

ወንጀል ማለት ጨለማ ነው::
መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ ልዩ ብርሀን ነው
።

https://t.me/https_Asselefya1
⇠الحياء زينة المرأة وجمالها

⇢ሀያዕ የሴት ልጅ ውበቷ ነው።

الشيخ عبدالرزاق_البدر حفظه الله

➧ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ
የሴት ልጅ ውበቷ ሐያዋ”
ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።

https://t.me/https_Asselefya1
➧እራሱን ለማረም ዝግጁ ያልሆነ ሰው ሁልጊዜም የሰዎች ስህተት ጎልቶ ይታየዋል ምክንያቱም እራሱን መመልከት ስላልቻለ 👉ስለዚህ እራሳችንን በማረም ቢዚ እንሁን

➧አውዳሚ ቀስት ማለት ምላስ ነው። 👉ስለዚህ ዝምእንበል قال رسول الله ﷺ :
«أكثرُ ŘŽŘˇŘ§ŮŠŘ§ Ř§Ř¨Ů†Ů Ř˘ŘŻŮ…ŮŽ ŮŮŠ Ů„ŘłŘ§Ů†Ů‡Âť
رواه الطبراني وصححه الألباني

☞"የአደም ልጅ አብዛኛው ግድፈቱ (ወንጀሉ) ምላሱ (አንደበቱ) ላይ ነው!"‼️

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚العلم نور وحياة للقلوب،

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
ሴት ልጅ ሁለቱ እግሮችዋ ተገልጠው ውጭ ለውጭ በመንገድ ላይ መሄድ አይፈቅድላትም ምክንያቱም እግሮችዋ ከአውራ «ከአፍረት ገላ» ናቸውና።

ሼኽ አልባኒ

https://t.me/https_Asselefya1
➧ባለ-ዲግሪዋ እህቴ…ዲንሽን ተማሪ! መዲና በነብዩ መስጂድ አስተማሪ የነበሩት ኢትዮዽያዊው አሊም ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ(ረሒመሁሏህ)እንዲህ ብለዋል

➧"የተማረች ሙስሊም ሴት፣የሚንጫጫን ሁሉ ልትሰማ አይገባትም።ኢስላም ስለ-ሴቶች ያለውን አቋምና ያጎናፀፋትን ክብር ታውቅ ዘንድ ዲኗን በሚገባ መማር ይጠበቅባታል።"

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🗒 حكم مصافحة المرأة العجوز

🎙لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
➧አሮጊት ሴት መጨበጥና ወደሷ መመልከት አስመልክቶ ፈትዋ ምንኛ ያማረ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል!!

➘በዘመናችን ግን ወጣቶች መሰልጠን መስሏቸዉ የሀገሬ ልጂ ናት፣ ዘመዴ ናት፣ የክላስ ተማሪየ ናት፣ እያሉ መጨባበጥ ምን የሚሉት ነዉ? አላህ ይምራቸዉ!!
አላህ ድናችን ያሳዉቀን ጠቃሚ የሆነ እዉቀትን ይስጠን!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
حافظوا على الطريقة السلفية في تربية الأبناء وليست
<unknown>
🎙 الشيخ صالح الفوزان : حافظوا على الطريقة السلفية في تربية الأبناء وليست طريقة اليوم وهي الطريقة الغربية

🔊ልጆቻችሁን በልጅነታቸው ንፁ የሆነውን ዐቂዳ ሱናን አስተምሯቸው በልጅነታቸው ዲናቸውን አሳውቋቸው በልጅነታቸው ምንም ነገር ቢዚ የሚያደርጋቸው ነገር አይኖርም የመሀፈዝ ብቃታቸው በጣም የጎለበተ ነው።ዲናቸውን በማሳወቅ ላይ በጣም ትኩረት አድርጉ! ዲናቸውን በተገቢው መንገድ በልጅነታቸው ማወቃቸው በዱንያቸውም ሆነ በአኸራቸው ስኬታማ ያደርጋችዋል በአላህ ፍቃድ ።አብዛሃኛው ወላጅ ለዱንያ ት/ት የሚሰጠውን ትኩረት ለዲናቸው ቢያደርጉላቸው ኖሮ ብዙ ፈሳዶች ባልተሰራፉ ነበር። አላህ በአደባባይም በድብቅም ባልታመፀ ፣በሱና ከማሸብረቅ ይልቅ የሱና ጠላቶችን አካሄድ ለመሄድ ባልተዳከረ ነበር! ልጆችም ለወላጆቻቸው የሚገባቸውን ክብር በሰጧቸው፣ ... ወላጆች ለልጆቻችሁ ሀቃቸውን አትንፈጓቸው።በሀያትም እያላቹ ከሞታችሁም በኃላ ልጆቻችሁ በመልካም ሊያወሷችሁ የሚችሉት እናንተ በቅድሚያ ሀቃቸውን ሰጥታቹ ስታሳድጓቸው ነው።ሀቃቸው ደግሞ በምንም ሊተካ የማይችለው ዲናቸው አላህን መልእክተኛውን በተገቢው መንገድ እንዲያውቁ ማድረግ ነው። ....

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
"تلاوة: سورة القيامة"
القارئ: عبدالله الخلف

https://t.me/https_Asselefya1
ጌታችን አሏህ የት ነዉ ያለዉ ?
abdu shikur abu fewzan
🔊አዲስ ሙሓደራ🔊
➛➛➛➛➛➛➛➛

▪️ጌታችን አሏህ ከአርሹ በላይ ስለመሆኑ፦

➧ከቁርዐን
➧ከሃዲስ
➧ከሶሃቦች ንግግር
➧ከሰለፎች ንግግር..
.ከነ ምንጩ የተገለፀበት እንደዚሁም የተለያዩ የአህባሾች ብዥታዎች የተዳሰሰበት ሙሓደራ ነዉ

➘ሹብሃ ያለበት ሰዉ ቢያዳምጠዉ ይማርበታል!!

➧በእለተ ኡሁድ በሰለፊያ መስጅድ አሶሳ

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

➧ወደ ወንድማችን ቻናል ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
➧ሚስቱ ተገላልጣ እየሄደች ደሞ አስተያየት ሲሰጡት ታምራለች ሲሉት ደስ ከሚለዉ ወንድ የበለጠ ደዩስ የለም ! ሊነደዉ ነበርኮ የሚገባ ምክንያቱም የሷ ዉበት የሱ ብቻ ነዋ! "አጃኢብ!
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦⓵➂】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
۞☞︎︎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም ☞︎︎ ያንኳኳው ሁሉም አይገባም እልቧ☞︎︎ ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ ☞︎︎ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ ☞︎︎ በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች ☞︎︎ መልካምም የምትፈልገው ☞︎︎ ለጌታዋ በመተናስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎየማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነው!!

https://t.me/https_Asselefya1