💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧የሚወዱት ሰዉ ምኞት ስኬት ማየት እጂጉን ያስደስታል ዉዷ ጓደኛዬ አላህ በሄድሺበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምሺ የኔ መልካም!

➧መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ።

✍️ የዑሰይሚን እናት!
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦⓵⓶】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ጌታችን ሆይ ልቦቻችንን
ከሽርክ፣ ከቢድዓ፣
ከኩራት፣ ከኒፋቅ፣

ከውሸት፣ከእዩልኝ ስሙልኝ፣
ከጥርጣሬ፣ከአላማ ቢስነት
ከጥላቻ፣ከጭካኔ፣

ከደካማነት፣ከቸልተኝነት፣
ከዱንያ ፍቅር አጥራልን

አንተ ልቦችን የምትቀያይር ጌታ ልቦቻችንን ባንተ ዲን ላይ ፅናት ስጣቸው?!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👉እህቴ ሆይ አላህን ብቻሺንም ስትሆኝ ሰውምጋ ስትሆኝ ፍሪዉ!

➧አላህን መፍራት ማለት ለብቻው በኢባዳ ነጥሎ መገዛት ነው ይህ ደግሞ ከዚህ በፊት የነበሩት የብያቶች ምክርና( ኑዛዜ) ነው!!

➘(አላህ እንዲህ ይላል)

وَلَقَدْ وَصَّيْنَا الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلِكُمْ وَإِيَّاكُمْ أَنِ اتَّقُوا اللَّهَ ۚ وَإِن تَكْفُرُوا فَإِنَّ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ غَنِيًّا حَمِيدًا
➘ እነዚያንም ከበፊታችሁ መጽሐፍን የተሰጡትን እናንተንም አላህን ፍሩ በማለት በእርግጥ አዘዝን፡፡ ብትክዱም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ (አትጐዱትም)፡፡ አላህም ተብቃቂ ምስጉን ነው፡፡

(النساء/131)

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
➧እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡

(العمران/ 102)

👉እህቴ ሆይ! በኢማን ስም ስትጠሪ ጆሮሺን መስጠት አለብሺ ሶሀቦች እንደሚያደርጉት : አንዲት አያህ ስትወርድ በኢማን ስም ሚጣራ ከሆነ አንድ የሆነ ትእዛዝ ነዉ:
ወይም መከልከልን ነዉ ብለዉ ስለሚያስቡ ጆሯቸዉን ሰጥተው ነው ሚያዳምጡት ።

➛ተቅዋ ሚባላዉ አላህ ያዘዘዉን ነገር መታዘዝ ነው የከለከለዉን መከልከል ነው!""
ተቅዋ : ያለዉ ሰዉ አላህን በትክክል ሚገዛ ሰዉ በጭንቅ ጊዜ ከጭንቅ አላህ ያወጣዋል።


✍️አላህ እንዳለዉ---
ومن يتق الله يجعل له مخرجا
➘አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫ ያደርግለታል!!
(الطلاق/٢)

👉አላህን መፍራት ማለታ እሱን በአምልኮ ነጥሎ መገዛት ሲሆን :አላህ ከላበት ጨንቀት ያወጣዋል !

➧ረሱል ﷺ እንዲህ ይላሉ ""የትም ብትሆን አላህን ፍራ ""
توجيهات للفتاة المسلمة /٢

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ጀዛኪላህ ያ ኡሙ ኑህ እንመከር እህቶች እንደዉ ኒካ ስለታሰረ ያዙኝ ልቀቁኝ ንግስቱ ሀላሌ ንጉሴ ክብሬ እያላችሁ በሚድያ አትቦርቁ!! ይሄ ነገር በዛዉ በመስመሩ በይዉ ለሚድያ ምን አስፈለገ ኒካ ያሰረሺ እሱ እንጂ ሚድያ ላይ ያለዉ ሁሉ አይደለም በሚድያ የምትሞጫጭሪ!! ስርዓት ይኑረን ይልቅ አላህ ወፍቆሻል አይደል በሰላም አገናኝቶ አብሮ እድያኖርሺ ከሱ አላህን ለምኚዉ። ➧ነገር ግን ኒካ ማሰርሺን በጉራ ሚድያ አትቀዉጭ!!ምናልባችም በአካል ሳታገኚዉ ልትፍቺ ትችያለሽና ብዙም እየተሰማ ነዉና ሳይገናኙ መፍታት ይሄ ነገር ባንቺ እዳይከሰት ተደብቀሺ ጌታሽን ለምኚ በሚድያ አትዝረክረኪ።
➧ስታገቢ እዩኝ እዩኝ ስትፍቺ ያዙኝ ልቀቁኝ ያ ሁሉ ባሞገሺበት ምላስሺ መልሰሺ ገደል ትሰጂዋለሺ ሚስጥሩ አደብቂ በአደባባይ ታዋርጂዋለሺ እ?!ወደት ወደት ለሁሉም ገደብ እናድርግ ድንበር ከማለፍ እንጠንቀቅ!!

✍️ኡሙ ዑሰይሚን የፍሩቅ አክስት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👑የጀግኖቹ መንዴር👑
➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➴ስተውሒድ ጉዳይ ካልተመካከሩ
አንድላይ ባይሆኑም ሆነው በየሀገሩ
ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ እርቀው ቢኖሩ
እውቀት አስቀድመው ተውሒድን ሊማሩ

እነርሱ ተምረው ሌላን ሊያስተምሩ
በሰለፎች መንሐጅ ቀጥ ብለው ሊጣሩ
በተውሒድ ድንበር ላይ ዘብ ቆመው እንዳደሩ
አንች ውዷ! እህቴ ማንን ነው ያረግሽው

ብለሽ የመረጥሻት ሞዴሌናት ያልሽው
አኢሻ ናት ከድጃ ወይ ኡሙ ሰለማ
እነርሱ ለመምረጥ ነፍስሽ አታቅማማ
በይ ተከተያቸው የለም ችላ ማለት
አሉልሽ ጭማሬ የኢማን ተምሣሌት

አላህ ያወሣቸው የሙዕሚኖች እናት
ውዷዬ ኢልም ኢልም ነውና ዱኒያን አታብልጭ
ኪታቡላህ ሱናን አውቀሽ ለመረዳ ልቦናሽን ስጭ

አስተውይ ከማወቅ ቀጥሎ ተግባርን አብልጭ
ከሰለፎች ፈሕም አዴራ እንዳት ወጭ!!


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍ከአፍህ የሚወጡት ጥሩ ጥሩ
ንግግሮች ከአላህ በኩል የሆነ ሂዳያ ነው
⇘ በጥሩ ንግግር በተናገርክ ቁጥር
ወደ መልካም መንገድ እየተመራህ ትሄዳለህ‥

(وَهُدُوا إِلَى الطَّيِّبِ مِنَ الْقَوْلِ وَهُدُوا إِلَىٰ صِرَاطِ الْحَمِيدِ)
" ከንግግርም ወደ መልካሙ ተመሩ ፡፡
ወደ ምስጉንም መንገድ ተመሩ ፡፡"

[አል-ሐጅ 24]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1