💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
مشاري البغلي - تلاوات خاشعه
👉 የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰〰

✅በቁረአን ፍቅር ልባችንን ማስዋብ!!

➧ቁርአንን መውደድ ተናገረው አካል አላህን እንደ መውደድነው።

👉አብደላህ ብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ እንድህ ብሏል:-

➧አላህ መውደዱን ማረጋገጥ የፈለገ ሰው ወደ ቁረአን ነፍሱን አቅርቦ ይመዝናት።

👉አንድ ሰው ቁርአን የአላህን ቃልነው ቁረአንን ከወደደ በእርግጥ ም አላህን ወዷል።

➧የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድናቸዉ ይቀላቀሉን➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️ልናስተዉል የሚገባው ነገር‼
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

«ተዉበት ከመጥፎ ነገራቶች ብቻ አይደለም የሚደረገው»

📌قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: -

➡️“አብዛሃኛው ጃሂሎች እንደሚያስቡት ተዉበት
ከመጥፎ ስራ ብቻ አይደለም ,
እነዚህ ጃሂሎች አንድ ባሪያ ከሚሰራው አስቀያሚ,ከንግግርም ከተግባር መጥፎ የሆኑ ነገራቶች, በደል …ከነዚህና ከመሳሰሉት ቢሆን እንጂ ተውበትን አይመለከቱም.
ይልቁንስ የታዘዝንባቸውን መልካም ስራ ስንተው የምንቶብተው ተውበት የተከለከልናቸዉን ከሰራን ቡሃላ ከምንቶብተው ተወበት አሳሳቢና አንገብጋቢ ነው ”


📗📗📗[جامع الرسائل (1/228)]

👉ወደ አላህ ልንመለስ ይገባል መሰፈርቶችን ያሙዋላ መመለስን !!

👉ትልቁን ቁም ነገር ልናውቅ የሚገባው ተዉበትን የምነጠይቀው ፈጣሪያችን !

➴ስስታም አይደልም
➴ይቅር ባይነት የሚያልቅበት አይደልም
➴ማሃሪና አዛኝ የሆነ ጌታ ነው
➴የሚሰለች አይደለም ጌታችን
......

👉ስለዚህ ወንድሜ /እህቴ ሞት ካሁን ካሁን መጣብን ብለው ከሚጠባበቁት ደንቅ ባሮች ልንሆን ይገባል !!

👉እንደሱ ከሆነ በየ ሰከንዱና ማይክሮ ሰከንዱ ወደ አላህ እንመለሳለን !!

👉አላህ የሱን ፊት ከጅለው ወደሱ ከሚመለሱት ድንቅ ባሮቹ ያድርገን!!

➘የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ ። ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 18 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ስምንት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7628

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ኢማሙ አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይሉሃል:-

➡️«ስለ ተውሒድ ስትናገር የሽርክ ሰዎች ይቃወሙሃል።

➡️ስለ ሱና ስታወራ የቢድዓ ሰዎች ይቃወሙሃል።

➡️ስለ ማስረጃና ማረጋገጫ ስትናገር የመዝሃብ ጭፍን ተከታዮች; ሱፍዮች እና መሃይማን ይቃወሙሃል።

➡️ስለ በመልካም ነገር (ሙስሊም) መሪዎችን ስለመታዘዝ፣ ለነርሱ ዱዓ ስለማድረግ፣ እነርሱን ስለመምከር፣ እና ስለ አህለል ሱንናህ ዓቂዳ ስትናገር ኸዋሪጆች እና ሌሎች አፈንጋጭ ቡድንተኞች ይቃወሙሃል።

➡️ስለኢስላም እና በእለት ተእለት ኑራችን (ኢስላምን) ስለመተግበር ስትናገር ሴኩላሪስቶች፣ ሊበራሊስቶች (ፀረ–እምነት ቡድኖች) እና እነሱን የመሳሰሉ ዲናችንን ከእለት ተእለት ኑራችን መለየት የሚፈልጉት ይቃወሙሃል።


➲አህለል ሱንናህ እጅጉን ባይተዋሮች (እንግዶች) ናቸው። እነዚያ (የጥመት) ቡድኖች በእኛ (በአህለል ሱናዎች) ላይ በሚቻላቸው ሁሉ ጦርነት አውጀዋል። በድምፅ በሚታይ፣ በፅህፈት ጦርነት አውጀውብናል። ቤተሰብና ጓደኛ ሁሉ ሳይቀር በዚህ እንግዳ ላይ ጦርነትን አውጀዋል።ሆኖም ይህ በእንዲህ እንዳለ እኛ ግን በዚህ ባይተዋርነታችን ደስተኞች ነን። እንኮራበታለንም። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ባይተዋሮችን አወድሰዋቸዋልና።

➲የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: –


“ ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀምሯል። እንደ ጅማሮውም እንግዳ ሆኖ ይመለሳል። ለእንግዶቹ ‘ጡባ’ (ጀነት ውስጥ የምትገኝ ዛፍ ወይንም መልካም ነገር) አለቻቸው።”

“እነርሱ (እንግዶቹ) እነማን ናቸው?” ተብለው በተጠየቁም ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምም: “ሰዎች በተበላሹ ጊዜ (እራሳቸውን እና ሌሎችንም) አስተካካዮች ናቸው።” ብለው መለሱ።»

[ሲልሲላህ አስሰሒሐህ 1273]


➡️ወደ አቡ ሂበቱሏህ ቻናል ለመቀላቀል
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
▪️قال الإمام أحمد ابن حنبل رحمه الله: -

«الصبر على الفقر مرتبة لاينالها إلا أكابر»

➲“በድህነት ላይ ትገስት ማደረግ ትላልቆች እንጂ የማይደርሱባት ትልቅ ደረጃ ነች”

📗البداية والنهاية 14/392

📍يقولون بعض العلمآء: -

”الصبر زهرة لاتنبت في كل حدائق “


➲ስለዚህ ወንድሜ/አንችም እህቴ አደራችንን በትግስት ላይ !!

➧በተለይ አደራ አደራ አላህን ከማማረር እንጠንቀቅ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➘እህቶችዬ አቀማማጫችሁን ልብ እያላችሁ!!


https://t.me/https_Asselefya1
➡️ይህን መመሪያህ አደርገህ ያዝ በህይወትህ ዉጤታማ መሆን ከፈለክ‼

📌ኢብኑል ቀዪም አላህ ይዘንላቸዉና ዛዱል መኣድ የሚለው ኪታባቸዉ ላይ እንዲህ ይላሉ:–

“ነቢዩ صلى الله عليه وسلم በማይመለከታቸው ነገር ላይ የሚናገሩ አልነበሩም እንደዚሁም ምንዳን ከኣላህ በሚከጅሉበት ነገረ ቢሆን እንጂ አይናገሩም ነበር።”


✍️እኔና አናንተስ⁉️
➧አርኣያ ያደረግነው ማንን ቢሆን ነው ወሬ አላልቅ ያለን
?!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧አንዳድ ቻናል ብርቄ የሆኑ ሰዎች አሉ ግርም የሚሉኝኮ ጎበዝ መጀመሪያ አብረሃቸዉ ብዙ አግዘሀቸዉ ኋላ ሲያድግና ታዋቂነት ሲያገኙ
ቶሎ የሚቀየሩ ህፃን ህፃን የሚያጫዉታቸዉ!

➘ተዉ እንጂ ያሰባችሁበት ስትደርሱ የነበረችሁበት አትርሱ ለማለት ያክል ነዉ።
📌قال فضيلة الشيخ ربيع ابن هادي حفظه الله ورعاه وسدد خطاه:-

”وأوصي السلفين الصادقين بالثبات على الحق والصبر على أذى أهل الأهواء. وأوصيهم بالدعوة إلى الله تعالى بالحكمة والموعظة الحسنة “

➘«እውነተኛ ሰለፊዮችን በሃቅ ላይ እንዲፀኑና ከስሜት ተከታዮች ከሆኑት ችግር ሶብር እንዲያደርጉ ነው የምመክረው.


➘እንደዚሁም በጥበብና መልካም በሆነ ተግሳፅ ወደ አላህ سبحانه وتعالى መንግድ እንዲጣሩ እመክራለሁ ይላሉ”

📗 الوصايا المنهجية ٣٩٤

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ውዷ እህቴ ውድ ሁኝ!!
▱▱▱▱▱▱▱▱▱

▪️ በዚህ ዘመን የረከሱት ብዙ ናቸው እና አንች በሃያእኪ በሂጃብኪ በኒቃብኪ ቁጥብ ሁኚ ውዷ ትሆኛለሽ !!


➧ሀያእ ይኑርሽ ሀያእ ካለሽ. ሁለየም ውድ ነሽ ልክ እንደ ወርቅ በተፈተንሽ ቁጥር ጥርት ያለች አንስት ሁኝ!!


▪️ምክሩ ላንችም ለኔም ነው።

➛ክብራችን ሀያእ ነው ሀያእ ካለን እንከበራለን ያኦኽቲ።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️አቡ ዘከርያ የህያ ቢን ሙሐመድ አል ዓንበርይ እንዲህ ይላል፦

➛እውቀት ያለ ስርዓት፥ ማገዶ እንደሌለው እሳት ነው፡፡


➧ስርዓት ደግሞ ያለ እውቀት፤ ነፍስ
እንደሌለው ሰውነት ነው፡፡"


▪️ምንጭ፦
📚ጃሚዕ አኽላቅ አርራዊ ወአዳብ
አስ ሳሚዕ 122/1


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛ሃያእ(ዓይነ—አፋርነት)የተላበሰች ሴት!!

➛ከምንም በላይ ልዪና ቆጆ ናት!!

➛የቆጂና (የዉበት)መለኪያ ፊት ብቻ አይደለም!!
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 19 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ዘጠኝ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7663

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1