This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«"كبِّروا لِيبلُغ تكبيركم عنان السماء، كبِّروا فإنَّ اللهَ عظيمٌ يستحقُّ الثّناء"»
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»
https://t.me/https_Asselefya1
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»
https://t.me/https_Asselefya1
➲ይቅርታ!
➻➻➻➻
➧አብረው ሲኖሩ እንኳን ሰውና ሰው እቃ ከእቃ ይጋጫል ይባላል። በጥንዶች መካከልም ግጭት አይቀሬ ነገር ነው እንዲያውም ከጠብ በኋላ ያለው ፍቅር ይጣፍጣል ፍቅርን ያድሰዋል።
➪ፍቅር ይታደሳል ብላችሁ ግን እንዳትታለሉ ቶሎ ብላችሁ ይቅርታ መጠየቅን መልመድ ይኖርባችኋል አለበለዚያ ዉሻ በቀደደው ጅብ ይገባበታል....ተረድታችሁኛል አይደል?
𒊹︎︎︎አዎ ፍቅራችሁ ሳይነፍስበት በፊት ይቅርታ ጠይቁ ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ፍቅርን ያድናል ፍቅርን ማዳን ደግሞ የሁለታችሁም ሃላፊነት በመሆኑ ይቅርታ የሚጠይቀው የግድ ያጠፋው ሰው ብቻ መሆን የለበትም ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ደግሞ ይቅርታ ማድረግም የጥበበኛነት መገለጫ መሆኑን ማወቅ አለብን።
☞︎︎︎አሚሩል ሙእሚኒን አልሙንተሲር ቢላህ እንዲህ ብለዋል፦
𒊹︎︎︎ከበቀል ይልቅ ይቅርታ ማድረግ እጅግ የላቀ ጣፋጭ ቃና አለው።"
【ሲየር አእላም ኑበላእ 12/44】
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

➲የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
♦️ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ
"اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
➧ አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።
📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩)
➲በዚች ውድ በሆኑ ቀናቶች አላህን በማውሳት ላይ አደራ እላችኃለሁ!
♦️ቁረአን በመቅራት
♦️ዚክር በማብዛት
♦️ሱና ሰላቶችን በመስገድ
♦️የተቸገረን በመለገስ
♦️ፆም በመፆም
♦️የተራበን በማብላት ላይ እንጠንክር
➛ሁላችንም አላህ መልካም ስራቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።
➭ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
♦️ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ
"اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
➧ አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።
📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩)
➲በዚች ውድ በሆኑ ቀናቶች አላህን በማውሳት ላይ አደራ እላችኃለሁ!
♦️ቁረአን በመቅራት
♦️ዚክር በማብዛት
♦️ሱና ሰላቶችን በመስገድ
♦️የተቸገረን በመለገስ
♦️ፆም በመፆም
♦️የተራበን በማብላት ላይ እንጠንክር
➛ሁላችንም አላህ መልካም ስራቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።
➭ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➪ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ?
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮
➧አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦
❶እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር
➋አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
➮ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ
❸ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡
❹ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡
☞︎︎︎ ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮
➧አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦
❶እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር
➋አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
➮ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ
❸ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡
❹ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡
☞︎︎︎ ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ምርጥ እንስት!
➱➱➱➱➱➱➱
➲
«ከሴቶች ምርጥ ማለት ጥሩ መዓዛ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ሙያ ያላት። ወጪ ቆጣቢ እና አግባብ ባለው ቦታ እና ጊዜ የምትቆጥብ ናት። ይህች እንስት ከአላህ ሰራተኞች(ሞግዚት) አንዷ ናት። የአላህ ሰራተኛ ደግሞ ጥረቱ ባክኖ በከንቱ አይቀርም
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱➱➱
➲
ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦«ከሴቶች ምርጥ ማለት ጥሩ መዓዛ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ሙያ ያላት። ወጪ ቆጣቢ እና አግባብ ባለው ቦታ እና ጊዜ የምትቆጥብ ናት። ይህች እንስት ከአላህ ሰራተኞች(ሞግዚት) አንዷ ናት። የአላህ ሰራተኛ ደግሞ ጥረቱ ባክኖ በከንቱ አይቀርም
»
በህጀቱል መጃሊስ (33–34)
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ነቢዩ ﷺ እንዲ ይላሉ፦
➧ሶላት ብርሀን ነው።
➧ሰደቃ ማስረጃ ነው።
➧ትእግስት አንፀባራቂ ብርሀን ነው።
📚ሶሂሁል ሙስሊም (556)
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሶላት ብርሀን ነው።
➧ሰደቃ ማስረጃ ነው።
➧ትእግስት አንፀባራቂ ብርሀን ነው።
📚ሶሂሁል ሙስሊም (556)
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
እህቴ ለአንቺ ነው
የሴት ልጅ ልብ እንደተከበረው የቤት ቁልፍ ዝግ ሊሆን ተገቢ ነው ።
ምክንያቱም ምን ግዜም ቁልፍ የለለው ባዶ ክፍት የሆነ ቤት ሁሉም ይገባል ሁሉም የፈለገውን ይዞ ይወጣል ።
ስለዚህ ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ የምፈልጊውን ታጫለሽ ። ጠንቀቅ በይ
አ ቡ ማ.......
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
የሴት ልጅ ልብ እንደተከበረው የቤት ቁልፍ ዝግ ሊሆን ተገቢ ነው ።
ምክንያቱም ምን ግዜም ቁልፍ የለለው ባዶ ክፍት የሆነ ቤት ሁሉም ይገባል ሁሉም የፈለገውን ይዞ ይወጣል ።
ስለዚህ ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ የምፈልጊውን ታጫለሽ ። ጠንቀቅ በይ
አ ቡ ማ.......
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
➪እያንዳንዱ ልታገኛቸው የምትወደው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋው ደግሞ ሁሌም ለዛ ነገር መትጋት መታገስ ፍቅር እና መስዋእትነት ነው!!!
( الكلامة الطيبة 137)
( الكلامة الطيبة 137)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የጀነት ሰወች አላህን የሚያዩበት እለት !!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➲
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➲
የአላህ መልዕክተኛ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ የጀነት ሰወች ጀነት ከገቡ ቡሀላ አላህ ለእነርሱ እንዲህ ይላቸዋል።"እናንተ የጀነት ነዋሪዎች ሆይ ! ከሰጠኋችሁ ፀጋወች በላይ ሌላ ተጨማሪ ፀጋ እንድለግሳችሁ ትፈልጋላችሁን? ይላቸዋል።ከዛም እነርሱ እንዲህ ይላሉ "እንዴ ጌታችን ፊታችንን አላበራህልንም? እንዲሁም ጀነትን አላስገባህንም? እንዲሁም ከጀሀነም እሳት ነፃ አላወጣህንም? ይህ ሁሉ አይበቃንም? ይላሉ ፡ከዛም አላህ በእርሱና በነርሱ መሀል ያለውን ግርዶሽ ይገልጠዋል!ከዛም አላህን ይመለከቱታል ! በአላህ ስም እምላለሁ ከተሰጡት ፀጋ ሁሉ እርሱን እንደመመልከት የመሰለ ትልቅና ተወዳጅ ስጦታ አልተሰጡም ።
📝ምንጭ፦ ሶሒሁ ሙስሊም
➭ወደ ሰለፍያ እንስቶች ቤት ይቀላቀሉ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➪አኢሻ ቢንት አቡበከር
➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧ዛሬ ላይ የምናወሳት ተምሳሌትሽ ቀዳሚዋ ልእልት አኢሻ ናት፡፡ ይህች ልእልት በእውቀቷ የላቀች ፣በጥብቅነቷ የታወቀች ናት፡፡ ለሙናፊቆች ውንጀላ ያልተምበረከከች ድንቅ ስብእና ፣ ስለ ንፅህናዋ በአዛኙ ጌታ የታወቀች ጥብቅ እንስት ፣ የምእመናን ድንቅ እናት ፣ የቁርጥ ቀን እንስቶች ዋና ማሳያ ድንቋ አኢሻ ቢንት አቡ በከር፡፡
➲የዘመኑ ሴቶች በእውቀት ማነስ ቢወነጀሉም አኢሻ ግን በእውቀቷ ወደ ላይ ተስወንጭፋለች፡፡
☞︎︎︎የእውቀቷ ደረጃ ከሴቶች ድንበር የተሸገረና ከወንዶችም መጥቃ ሰማይ ነክታለች፡፡
𒊹︎︎︎ይህ የእውቀት ደረጃዋ ሲታሰብ የሷ አምሳሎች ተፈጥረው የምናይበትን ቀንን የእውነት ያስመኛል፡፡
➪ወንድሜ ዛሬ ሴቶች እውቀትን ለመፈለግ ወደ ወንዶች ሲያቀኑ ማየትህ አይሸንግልህ፡፡
❁ምክንያቱም ትናንት ወንዶች እውቀትን ለመፈለግ አኢሻ ጋር ተገኝተዋል፡፡
☞︎︎︎ያውም እንዳንተ ተራ ወንዶች ሳይሆኑ እጅግ ብርቱ ወንዶች ወይም የነብዩ ﷺ ባልደረቦች ፣ እነዛ ትውልድን የመሩ ከዋክብቶች አቡል ሙሳ አል አሽአሪ የነብዩን ﷺ ሰሓቦች ድርጊትን ባወሳበት ሒደቱ ተከታዩን ብሏል
♦️ ما أشكل علينا أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم حديث قط فسألنا عائشة إلا وجدنا عندها منه علما٭.
እኛ ሶሓቦች በነብዪ ሐዲስ ላይ ችግር
ሲገጥመን አኢሻን እንጠይቅ በሱም አወቂ ሆና እናገኛት ነበር٭
[ሱነን አት-ቲርሚዚይ ቁ. 3886 ሐዲሱን አልባኒ ሶሒህ ብለውታል፡፡]
➧አየሽ እህቴ አኢሻ እንዲህ አዋቂ ነች፡፡ እንደሷ እውቀትን ከሻሽ በቶሎ ድራማውን እርሺ አኢሻን ግን አስታውሺ!!!
📝ምንጭ ሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ ገፅ 44-45

➧ትክክለኛ ወዳጂ ቶሎ ወደ ሀላል ይመራልጂ
ዛሬ ነገ እያለ ቀን አይቆጥርም።
➧ምክንያቱም ጌታዉ ያልፈቀደለት መስራት ኢማኑ እሺ ስለማይለዉ ሀላል ነዉ ምርጫዉ።
➧so እህቶችዬ ዛሬ ነገ ለሚል ተራ ወንድ ልባችሁ አትክፈቱ ቆልፎ። አትድከሙ ትክክለኛ ሰዉ በትክክለኛዋ ስዓት ይመጣል።ታገሱ!! አወዳደቃችሁ አሳምሩ 👉 ማሬ+ ሱኳሬ +ካቺ ሌላ ሞኩልሺ! ቢሞትማ ኖሮ እኛ ቀብረንልሺ ነበር የመርየም አባት አላህ ይጠብቀዉና ልብ ግዙ እስከመቼ ትታለላላችሁ ድናችሁ ተማሩ።
👉ነቃ በሉ ለማለት ያክል ነዉ።