💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
﴿إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ ذَلِكَ ذِكْرَى لِلذَّاكِرِينَ﴾

«رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّئَاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ الأبْرَارِ»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏كــــبّـــــروا حتى يبلغ تكبيركم عنان السماء..
كـــــبّـــــروا فإن الله عظيم يستحق الثناء..
الله أكبر الله أكبر الله أكبر
لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر
و لله الحمد
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሀላልን የመረጠ ሁሌም አሏህ ኸይሩን እንዳገራለት ይኖራል!
ጌታዬ አሏህ ሆይ!
ለዚች ጠፊ ለሆነቸው
ዱንያ አትፈትነኝ
!!! ያኢላሂ ትግስቱንም አቅሙንም ስጠኝ!
Audio
تلاوة طيبة للشيخ
صالح الفوزان حفظه الله
ስራሺ ለአላህ ብለሺ ስትሰሪ ሁለየም ደስተኛ ነሺ አትቆጭበትም።ለሰዉ ከሆነ ግን ሁለየ እደተቃጠልሺ መኖርሺ ነዉ።
እናማ ዉዷ ስራሺ ለረቢሽ ብቻ አጥርተሺ ስሪ ሰዎችን በቦታቸዉ ተያቸዉ።አንቺ ቀጥይ.......
አሏህ ሆይ የኛ ባልሆነና በማናገኘው ነገር ላይ ልባችንን አታንጠልጥልብን
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።

♦️ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ

"اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك

አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው

📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩)

በዚች ውድ በሆኑ ቀናቶች አላህን በማውሳት ላይ አደራ እላችኃለሁ!

♦️ቁረአን በመቅራት
♦️ዚክር በማብዛት
♦️ሱና ሰላቶችን በመስገድ
♦️የተቸገረን በመለገስ
♦️ፆም በመፆም
♦️የተራበን በማብላት ላይ እንጠንክር


ሁላችንም አላህ መልካም ስራቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➪ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ?
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮

አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ

እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦

﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር

አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ

ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦

{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡

ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦

{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}

እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡

☞︎︎︎ ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦

رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤


➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy