💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏الحمدي | العنكبوت
﴿ وَالَّذينَ آمَنوا وَعَمِلُوا الصّالِحاتِ لَنُبَوِّئَنَّهُم مِنَ الجَنَّةِ غُرَفًا تَجري مِن تَحتِهَا الأَنهارُ خالِدينَ فيها نِعمَ أَجرُ العامِلينَ ﴾ - العنكبوت

https://t.me/https_Asselefya1
🌸نصيحة الى المرأة المسلمة🌸

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

(احرصي على تنظيم وقتك ،حتى يكون عملك متعة، واجعلي البيت دائمًا ↞كالروضة؛
- ↞نظافة
- ↞وترتيبًا
↲فالبيت دليل على صاحبته.


⇦وبالنظافة والترتيب يكون البيت بأجمل صورة ولو كان الأثاث متواضعًا والعكس بالعكس).

🎙محاضرة بعنوان/دور المرأة في تربية الأسرة.


➧ምክር ለሙስሊሟ እንስት

➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንድህ ይላሉ


⇨"ጊዜሽን በስርአት በመጠቀም ላይ ጉጉት አድርጊ ፣ስራሽ ጠቃሚ እስኪሆን ድረስ፣ ቤቱን በንፅህናና ስርአት በማስያዝ/ በማስተካከል ልክ እንደ መናፈሻ እስኪሆን ድረስ ፣

☞ቤቱ በባለቤቱ (ማንነት) ላይ አመላካች/ ማስረጃ ነው።


በንፅህናና በማስተካከል ቤቱ በጣም ያማረ ቅርፅ ይሆናል/ ይይዛል ፣ ምንም እንኳ ተቃራኒው በተቃራኒ መሰረቱ ውዳቂ / ደካማ ቢሆንምኳ (በንፅህናና ስርአት በማስያዝ ከተያዘ ያምራል)"
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እህቴ ሆይ! ሒጃብሽ .. ዘውድሽ .. መከበሪያሽ ነው .. እንዳትፈቺው! ህይወት ብዙ ፈተና አላት አንዱ ፈተና በኒቃብሺ በሂጃብሺ ላይ ሊሆን ይችላል እናም አደራ እንዳትፈችው ዱኒያ ለሙዕሚኖች ፈተና ናት!!
♦️ሰዎችን እየቀረብካቸው በሄድክ ቁጥር ይሰለቹሃል!

አዛኙ ጌታችን አላህ ግን አንድ ስንዝር ውደ እሱ እየቀረብከው በሄድክ ቁጥር እሱ አንተ ከቀረብከው በላይ እየቀረበህ እየወደደህ ይመጣል!

♦️ምን ለማለት ፈልጌ ነው ምንም ቢሆን የሰው ነገር አያስጨንቅህ ከፈጣሪህ ጋር ያለውን ግንኙነት ብቻ አሳምር።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿قالا ربَّنا ظلمنآ أنفُسنا وإن لم تغفر لنا وترحمنا لنكُونَنَّ من ٱلْخاسِرِين﴾
Audio
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች


♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?

ክፍል፦ ①

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል፦ ⓻

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
↞قــال العلامة محمـد بن عبـد الوهاب
رحمـــہ اللـــہ تعالــﮯ :


↲ ما أجمـل المـرأة الصالحــة ولـو ڪانــت مثل الفحمـة لڪنهــا صالحــة مستقيمــة علـى أوامــر اللــہ ، منزلتهــا عنـد اللـہ عظيمــة تعيــن زوجهــا يا فــلان قــم فقــد نــودي للصــلاة ؛ هــذه الصالحــة ، يافــلان قــم أوتــر ؛

⇠ هــذه الصالحــة يافــلان ياأبــافلان هــل صليــت الضحــى ؟ قــم فصــل الضحــى ، وهڪــذا عونــاً لزوجهــا علــى طاعــة اللــہ وهڪــذا الرجــل يجـب أن يڪــون عونــاً لزوجتــہ علـى طاعــة اللــہ

⇉ሸይኽ መሀመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

⇘ሷሊህ የሆነች ሴት(ሚስት) ምንኛ አማረች! (መልኳ ) ከሰል ቢመስልም እንኳ! ነገር ግን እሷ በአላህ ትእዛዝ ላይ ቀጥ ያለች ፣ደረጃዋ አላህ ዘንድ ከፍ ያለች ናት።


ባሏን የምታግዝ፣ እከሌ !ቁም ለሶላት ጥሪ ተደርጓል(የምትለው ) ሷሊህ(ሚስት) ማለት ይህች ናት።እከሌ! ቁምና ዊትር (ስገድ)፣ ሷሊህ (ሚስት) ማለት ይህች ናት። እከሌ የእከሌ አባት ! የዱሃን(ረፋድ ሶላት) ሰግደሃል? እንደዚሁ በአላህ ትእዛዝ ላይ ለባሏ አጋዥ ናት ፣ እንደዚሁ ወንድዮ(ባል) ለሚስቱ አላህን በመታዘዝ ላይ አጋዥ ሊሆን ይገባል"
📙📓📔 رسالــة الموسومــة القيمــة "وماخلقــت الجـن والإنــس إلاليعبــدون صـــ17

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች


♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦
▪️የመልካም ስራ በላጭነት
▪️የቁርአን የሀዲስ ጥቅሶች
▪️የበላጭነታቸው 12 ነጥቦች

ክፍል፦ ②

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ

ከእርሱ(አላህ) ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡(44_8)

➧መልካም እደሩ
ሸርሑ ሱና፡ ክፍል -1
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ቁረአት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸርሑ ሱና ሊልበርበሃሪ

▪️ክፍል አንድ

♦️ሶፍት ኮፒውን በዚህ ማግኘት ይቻላል። (መትኑ የሚጀምረው ከገፅ 35 ነው።)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 13 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ሶስት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7431

https://t.me/https_Asselefya1
اللهم وان ضلت نفسي طريقا فردها اليك ردا جميلا