💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🔮ሱንይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️〰
➧እህቴ ልገርሽ ስሚኝ በዝግታ
እደው በትንሹ ስላቺ ውለታ
ባወራውየማያልቅ አለብኝ ውለታ
አለልኝ ጌታዬ ከፋዩ ውለታ
እኔ አቅም የለኝም የምመልስበት አላህ ያስደስትሽሁሌምባለሽበት


🔮ሰለፍይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️〰
➧ሰለፍይ እህቴ ሁሌም ድንቅ ነሽ
ከሩቅ የሚጣራው ግርማ ሞገስሽ:
ኒቃብሽን ለብሰሽ የተዋብሽ ነሽ
ማንም ሰው ያውቅሻል ባለባበስሽ


➧አወራርሽ ሁሉ ስረአት ያለሽ
አረማመድሽም ስረአት አለሽ የማትልከፈከፍ በጣም ቁጥብ ነሽ የሀያእን ካእባ የለበስሽ ነሽ :


➧ በጣም የምታዝኒ ለህት ወድምሽ
በስጋና በደም ዝምድና የለሽ
ለአላህ ብለሽ ነው በቃ ውደታሽ
የማትሽጎጠጎጥ በጣም ግልፅ ነሽ
የዱኒዊይ ስልጣንና ደስታ አይደለም ጥምሽ
ሙሽሪክን የማትወድ ተፀያፊ ነሽ
ማስመሰል የማታውቅ በጣም ግልፅነሽ


➧ደምቃ ትታያላች በዳእዋ ቦታላይ
ዲኗን በመማር በማስተማርም ላይ
አትመለከትም ኳስና ድራማ ደሞም አትገኝም ጭፈራ ነሺዳ ቦታላይ እሷማ ትኩረቷብቻነው ዲኗላይ::


➧ነገር ከዛ ከዚህ አታሯሩጥም በየኮሜንቱላይ አትለቀልቅሞ ዉድናት ግዜዋ ለድኗ ብሎም ለዱኒያዋ ለድኗ ብቻ ነዉ ዉድናት ጊዜዋ
ለድኗም ብሎም ለዱኒዋም ለድኗ ብቻ ነዉ ሁል ጊዜም አሳቧ


➧የማይረባ ቦታ አይረግጥም እግርሽ
ከራስሽም በላይ ከቤተሰብሽ
ቅድሚያ የምሰጭው ሁሌም ለድንሽ
ድርድር የማታውቅ ሁሌም በድንሽ ፍረሀት የማታውቅ ጀግና ጀግና ነሽ

➧አበባው ፈዲቋል ገና ጅማሪችን
ፍሬው ይቦርቃል ልፋት ድክመታችን
በጀሊሉ ፍቃድ እስከአለም ዳርቻ ይሰፋል ደእዋችን
ረቢ ጌታችን አለ ከጎናችን


➧ሽርክን አኮታኩተን ተውሂድ እዘራለን
ቢድአን ገርስሰን ሱና እገነባለን
ስኬት በስኬት ላይ እንደራርባለን
!!

➧ወደተውሂድ ጥሪ ዳእዋ እናስፋፋለን
ህልማችን ይሰምራል እንደሰታለን
ባለማቱ ጌታ በረህማን ተስፍ አለን!


➧ልዩ እህቴነሽ የረህማንስጦታ ዬ
የጭቄ ተካፋይ የሀሳቤ ተጋሪዬ
በደስታ ኑሪልኝበተውሂድ ፅኝልኝእድሜሽ


🌸ለውድ ለሱና እህቶቸ ትሁንልኝ 🌸

✍️በእህታችን ቢንት አብዲላህ

▪በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች! በርቱልኝ ጀግኖች✍️

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ውድ እህቴ ሆይ ዛሬ ላይ ዒልም ካልቀሰምሽ የምትጠያቸው የሆኑት የአላህና የመልክተኛ ጠላቶች በቀላሉ አንቺን ተጠቅመው እስልምናንሊጎዱ እንደ ሚችሉ ተረጂ!!🖋H.N

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ሁጃጆች እንዲህ እጅግ ባማረና በተዋበ መልኩ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው።

➲ያኢላሂ ይችን ቀን ለኛም ወፍቀን አንተ ሁሉን ቻይነህና!
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑤】

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ጥቆማ ለውድ እህቶቸ

🔊ውዷ እህቴ አድምጭኝ ልንገረሽ ጧትም ማታም እንማራለን ለምን የተግባር ሰው መሆን አቃተን ተምረን ለምን እንዳልተማርን ለምን እንሆናለን!?

🔸አሁን ላይ ሀቂቃ በብዙ ቦታ የምንወቀሰው እኛ ነን ግንባር ለምን ደሞምኮ እያጠፋን ጥፋታችንን አናምንም ሱብሀንአላህ

➡️ውዷዬ በአንቺ እና በእኔ ምክንያት ስነ ስርዓት ያላቸው እህት ወንድሞች አብረው እየተሰደቡ እየተወቀሱ መሆኑን አትዘንጊ

🔊እህቴ ከነፈሰው ጋር አብረሽ አትንፈሽ በአቋምሽ ፅኒ ስርዓት አደብ ይኑርሽ መልካም ስነምግባርን ተላበሽ አውሬ አትሁኒ ከጮኸው ጋር አብረሽ አትጩሂ

🔸ስንት ጠንኳራ የሚባሉ እህት ወንድሞች ዲናቸውን ሲያስተማሩ የነበሩ አሁን ላይ እየራቁ ይገኛሉ ይህ ምንድነው በእኔ እና በአንቺ ስርአት አጥነት ምክንያት መሆኑን እዳትረሺ

➡️ደሞ ግርም የሚለኝ ነገር አሁን ላይ አበድኩ ሰከርኩ ብለሽ ለሁለተኛ ሚስትነት ትገቢና ክብሬ ነህ ምኔ ነህ እያልሽ በየቦታው ስታሽሞረሙሪ ትቆይና አንድ ነገር ሲፈጠር ከላይ የጠቀስኩል ይቀርና አይኔን አፈር ያረገው ትያለሽ

♦️ውዷዬ ይህንን ስልሽ ለምን ለሁለተኛ አገባሽ ወይም ሱናን አየተፃረርኩ አደለም ሁሉም ነገር ልክ አለው በልክ ሁኒ ስርዓት ይኑርሽ

▪️አላህ ፈቅዶ አግብተሻል ሰህ ፍቅራችሁን እንድጨምርላችሁ ዱአ አርጊ በሶላትሽ እንጅ ፓናዶሌ ምኔ እያልሽ በየቦታው አታውሪ

♦️ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናም ዝም በይ

💬በሚድያ እየለጣጠፍሽ ሰው አትረብሽ ስንት እህት ወንድሞች አሉ አንገታቸውን ሰብረው ፈርተው የሚኖሩ ለነሱ አታስቢም እንደ

➤ደሞ ይህን ስልሽ ቀንታችሁ ነው እዳትይ ይህ የሚቀናበት አደለም እና እናም ውዷ እህቴ ለሰው ፊትና አትሁኒ አደብ ይኑርሽ ስነምግባር ይኑርሽ የቀደምት እናቶቻችንን እነ አዒሻን አስታወሺ

➡️አንተም ወንድሜ ጭራሽ መዘዝህን በእህቶችህ ላይ አታድርግ በፊት ትስቅና ቡኋላ ችግር ሲፈጠር ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ሲጀመር እሷ ጋር ምን ታደርጋለህ ወንድሜ እባክህን አንድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር አብረህ ኩብሽሽ አትበል በያዝከው አቋም ላይ ፅና ጠንክር ግፋበት በኔ እና በአንተ ምክንያት አድበው የተቀመጡ ወንድም እህቶች አንረብሻቸው በዚህ ሰበብ ተውሂድ ከማስተማር ወደኋላ አትበሉ

♦️ከተሳሳኩ እረሙኝ እህታችሁ 👇

🖋أُمُ سْـــــلَــيْمْ
➤ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/LetusfearAllah
https://t.me/LetusfearAllah
አንድ ወጣት የታላቁን ታቢዒይ ልጅ "የሱፍያን ኢብኑ ዑየይናን ልጅ ለትዳር ሊጠይቅ ይመጣል" ፡

ይህ ወጣት የራሱ የሱፍያን ኢብኑ ዑየይና የወንድሙ ልጅ ነው፡

ወጣቱ ለሱፍያን እንዲህ አለው፡ አጎቴ ሆይ ! ሴት ልጅህን ለትዳር ፈልጌያት ነበርና እርሷን እንድትድረኝ ልጠይቅህ ነው የመጣሁት ፡


ሱፍያን እንዲህ አሉት፡ ጥሩ ደስ ይለኛል

ከዛም ሱፍያን እንዲህ አሉት ፡ አስር ሀዲሶችን አንብብልኝ ?

ወጣቱ ማንበብ አልቻለም !

ከዛም ፡ እሺ አስር የቁርአን አንቀጾችን ቅራ አሉት

አሁንም መቅራት አልቻለም

ሁለቱንም ሳይችል ሲቀር ሱፍያን እንዲህ አሉት

ልጄ ወይ ቁርአን ማንበብ አልቻልክ ወይንም ሀዲስ ማንበብ አልቻልክ ታዲያ ውድ ሴት ልጄን ካንተ ጋ እንዴት እንድትኖር ላደርጋት እችላለሁ ??!!

ከዛም ሳይድሩት ተመለሰ

📝
ምንጭ፦ ቡስታኑል አሪፊን (377)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 11 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ አንድ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7304

https://t.me/https_Asselefya1
▪አንቺ (እህቴ) እንቁ ስለሆንሽ አንቺን መጠቆም ግዴታ ነው!

➧የሃያዕ__ግንዛቤ
ያ ኡኽታህ ሀያእ በአለባበስሽ ብቻ የሚገደብ አይለም!

➧በምትስቂበትም ግዜ ሀያዕ አልለ/ያስፈልጋል!
በአካሄድሽም/በአረማመድሽም ሀያዕ ያስፈልጋል !


➧ሌሎችም የሀያዕ መንገዶች አሉ
ለልብሺም ሀያዕ ያስፈልጋዋል!

⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
▪️من سورة الواقعة

🎙للقارئ ⁧ ماجد_الحازمي⁩
📚ማራኪ ቲላዋግብዣ

👉ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው

https://t.me/https_Asselefya1
028 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ስምንት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 12 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ሁለት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7400

https://t.me/https_Asselefya1