💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🖋ከሚስትም ጠላት አለ‼️
➛➛➛➛➛➛➛➛➛


✍️ሀያሉ አምላካችን የዚህች የቅርቢቱ ዐለም ህይወታችን የተሟላ እንዲሆን ከጎምዛዛና ስልቹ የብቸኝነት እስር ቤት ወጥተን ጣፋጭ የሆነ በመተሳሰብና በመተጋገዝ ላይ የተመሰረተ የሰመረ ህይወት እንዲኖረን ትዳር እንድንመሰርት አዞናል ። ይህም ህይወት ፍሬ አፍሮቶ በልጆች ደምቆ ለቀጣዩ ዐለም የስኬት ህይወት የሚያዘጋጅ እንዲሆን የምታገባት የትዳር አጋርህ አላህን የምትፈራ በኢማን የተዋበች በቁርኣን ያጌጠች በሐዲስ ተኮትኩታ በሱና የታነፀች መሆን እንድትችል መልፋት ይኖርብሃል ። የዚህ አይነትዋ ሚስት የልጆችህ እናት ናት ። ሀላፊነታቸውን ትወስዳለች አንተ ወደ አኼራ ብትሄድም እሷ ልጆችህን ለቁም ነገር ታበቃለች ። አባታችን አላህ ይዘንለት እንዲሉ ትጥራለች ይህ የሚሆነው ግን አንተ በሷ ላይ ከምርጫህ ጀምሮ እስከ መጨረሻው በምትከፍለው ዋጋ ነው ። በተቃራኒው በዲኗ ላይ ካረዳሀት በዱንያዊ ጉዳዮች ላይ ብቻ ካቶከርክ የቸልታህ ውጤት የሷ ጠላትነት ሊሆን ይችላል ። ለዚህ ነው አላህ ከሚስቶች ውስጥ ጠላት የሚሆኑ እንዳሉ እንዲህ በማለት የነገረን :–

" يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ مِنْ أَزْوَاجِكُمْ وَأَوْلَادِكُمْ عَدُوًّا لَّكُمْ فَاحْذَرُوهُمْ ۚ وَإِن تَعْفُوا وَتَصْفَحُوا وَتَغْفِرُوا فَإِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيم ٌ"
التغابن ( 14 )

" እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከሚስቶቻችሁና ከልጆቻችሁ (ከአላህ መንገድ በማስተጓጎል) ለናንተ ጠላቶች የኾኑ አልሉ ፤ ስለዚህ ተጠንቀቋቸውይቅርታ ብታደርጉ ብታልፏቸውም ብተምሩዋቸውም አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነው።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➠በድኑ ጠንካራ የሆነ ጀግና እየተመኛሺ አንቺ ግን ገና ቃኢዳም አልጨረሺ እቴዋ አንች የምትመኚዉ አይነትኮ እሱም ይመኛል እ?!

➠so ምኞቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ በተቻለ አቅም ራስሽንም ጠንካራ ጀግና ለመሆን ጣሪ።

➠ከአንቺ ሙከራ ጋር የተመኛሺዉ አይነት አላህ ይወፍቅሻል እናም ጠንክሪ ለማለት ያክል ነዉ።

✍️ኡሙ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselefya1
ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!
ብልህነት ያንቺ ነውና
...ውድቀትሽ ለስኬት
መድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድ
አርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና
!

አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም
ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ
ጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!!!

https://t.me/https_Asselefya1
➧እህቶችዬዋ

👉እንደዉ ይች
👉አልችልም👈የምትባል አማረኛ ስንቶቻችንን አስራ አስቀመጠችን ካሰብንበት እንዳንደርስ ለመሆኑ እኛ ከሞከርነዉ የማንችለዉ ነገር ከአላህ ጋር ምን አለ?! እስከዛሬስ ሞክረዉ ያልቻልነዉ ምን አለ?!

👉እናም እህቶችዋዬ ይች አማረኛ ከላያችን ላይ አዉልቀን ጥለን 👉እችላለሁ👈 የምትለዋ አጥብቀን ይዘን ወደፊት እንጓዝ በአላህ ፍቃድ ካሰብንበት እንደርሳለን!!

✍️أم عثيمين بنت أراغاو

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 10 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስር

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7287

https://t.me/https_Asselefya1
لماذا يركز الاعداء على المرأة؟
ج/ الإمام ابن عثيمين
➡️ ለምንድ ነው የዲን ጠላቶች ሴቶች ላይ ትኩረት የሚያደርጉት? እውነት ለነሱ አዝነው ነው?

♦️አጭር ድንቅ ምክር♦️

🎙الشيخ العلامة الإمام محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى

📼 مدة المقطع: 🔊 ٠٦:٠٦
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል፦ ④

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️የሱንና ወንድሞቼ ሆይ!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱


♦️ አላህ የፈቀደላችሁ ነገር ነዉ ተዓዱድ ዘዉጃት ግን ወንድሞችዬ እንደዉ ስለተፈቀደ ብቻ ዘላችሁ ኦየገባችሁ የሰዉ ሂወት አታበላሹ።

♦️ከመግባታችሁ በፊት አስቡበት!!እንደዉ ኢንተርኔት ላይ የተለያዪ ሴቶች ስላሉ ስለተመቸህ እያመጣህ አትደራርብ! አግብተህ በፍትህ ከጎናቸዉ ልትሆንጂ አረብ ቤት ልታስቀምጥ አይደለም።

♦️ለመሆኑ አረብ ሀገር ያሉት ላይ ከመምጣት በፊት እዉነት አላህ የደነገገዉ ለመፈፀም ከሆነ በየ ሰፈራችሁ ስንት እህቶች ናቸዉ ያሉት ትዳር የሌላቸዉ. በየ አስባልት ዳር የተለያዩ እቃዎች ይዘዉ ብርዱ፣ ፀሀዉ፣ የሰዉ ትችት ፣በኒቃባቸዉ የተነሳ የሚደርስባቸዉ ስትና ስንት ናቸዉ።እስቲ ወንድ ከሆናችሁ እነሱ ሰትሮቸዉ!!ስንትና ስንት ጀግኖቻችን ከእናተ ችላ ማለት፣ ከአደብ፣ አኽላቅ፣ ጉድለት የተነሳ አህባሺ፣ኢኽዋን፣ሶፍያ፣ሀጆሪ የወሰዳቸዉስ ስንት ናቸዉ ቤት ይቁጠረዉ።

♦️እናም እባካችሁ አረብ ቤት ያሉት ተዋቸዉ እነሱ ስራቸዉ ይስሩበት ከፈለጋችሁዋቸዉም ሀገር ሲገቡ ይደርሳል እስከዛ በሰፈራችሁ ያሉት ፍቀዷቸዉ። በሩቅ ስለተመቼ ቤት ያለችዉ ሚስትህም ጠብቃት አሁን ቀላል መስሎ ሊታይህ ይችላል መዘዙ ኋላ የሚመጣ ይችኛዋ ሀገር የገባች ቀን እና እባካችሁ ወንዶች ኢንተርኔት ያሉ እህቶች ተዋቸዉ ከቻላችሁ አስተምሩ አለዛ ትዳር እያላችሁ አትዝረክረኩ። ኮፍጣና ሁኑ!


♦️ወንድ ኮሽታራ ከሆነ ሴትም አትቀርበዉ በሩቅ የምትሸሺ የእናተ መዝረክረክ ግን የብዙዎች ሂወት እያበላሸ ነዉ። አተዝረክረኩ በቃ!!

♦️መደመር ከፈለጋችሁ በየ ሰፈራችሁ ያሉ ደምሩ ሩቅ ያሉ ተዉልን አታስለቅሱብን! በነጋ በጠባ የናተን ግፍ በደል መስማት ሰለቸን! በየሚድያም እድዝረከረኩ አታድርጓቸዉ በቃ እናተ ኮፍጣና ጀግና ሁኑ!!


✍️ስህተት ካለ እረሙኝ ኡሙ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🔮ሱንይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️
እህቴ ልገርሽ ስሚኝ በዝግታ
እደው በትንሹ ስላቺ ውለታ
ባወራውየማያልቅ አለብኝ ውለታ
አለልኝ ጌታዬ ከፋዩ ውለታ
እኔ አቅም የለኝም የምመልስበት አላህ ያስደስትሽሁሌምባለሽበት


🔮ሰለፍይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️
ሰለፍይ እህቴ ሁሌም ድንቅ ነሽ
ከሩቅ የሚጣራው ግርማ ሞገስሽ:
ኒቃብሽን ለብሰሽ የተዋብሽ ነሽ
ማንም ሰው ያውቅሻል ባለባበስሽ


አወራርሽ ሁሉ ስረአት ያለሽ
አረማመድሽም ስረአት አለሽ የማትልከፈከፍ በጣም ቁጥብ ነሽ የሀያእን ካእባ የለበስሽ ነሽ :


በጣም የምታዝኒ ለህት ወድምሽ
በስጋና በደም ዝምድና የለሽ
ለአላህ ብለሽ ነው በቃ ውደታሽ
የማትሽጎጠጎጥ በጣም ግልፅ ነሽ
የዱኒዊይ ስልጣንና ደስታ አይደለም ጥምሽ
ሙሽሪክን የማትወድ ተፀያፊ ነሽ
ማስመሰል የማታውቅ በጣም ግልፅነሽ


ደምቃ ትታያላች በዳእዋ ቦታላይ
ዲኗን በመማር በማስተማርም ላይ
አትመለከትም ኳስና ድራማ ደሞም አትገኝም ጭፈራ ነሺዳ ቦታላይ እሷማ ትኩረቷብቻነው ዲኗላይ::


➧ነገር ከዛ ከዚህ አታሯሩጥም በየኮሜንቱላይ አትለቀልቅሞ ዉድናት ግዜዋ ለድኗ ብሎም ለዱኒያዋ ለድኗ ብቻ ነዉ ዉድናት ጊዜዋ
ለድኗም ብሎም ለዱኒዋም ለድኗ ብቻ ነዉ ሁል ጊዜም አሳቧ


የማይረባ ቦታ አይረግጥም እግርሽ
ከራስሽም በላይ ከቤተሰብሽ
ቅድሚያ የምሰጭው ሁሌም ለድንሽ
ድርድር የማታውቅ ሁሌም በድንሽ ፍረሀት የማታውቅ ጀግና ጀግና ነሽ

አበባው ፈዲቋል ገና ጅማሪችን
ፍሬው ይቦርቃል ልፋት ድክመታችን
በጀሊሉ ፍቃድ እስከአለም ዳርቻ ይሰፋል ደእዋችን
ረቢ ጌታችን አለ ከጎናችን


ሽርክን አኮታኩተን ተውሂድ እዘራለን
ቢድአን ገርስሰን ሱና እገነባለን
ስኬት በስኬት ላይ እንደራርባለን
!!

ወደተውሂድ ጥሪ ዳእዋ እናስፋፋለን
ህልማችን ይሰምራል እንደሰታለን
ባለማቱ ጌታ በረህማን ተስፍ አለን!


ልዩ እህቴነሽ የረህማንስጦታ ዬ
የጭቄ ተካፋይ የሀሳቤ ተጋሪዬ
በደስታ ኑሪልኝበተውሂድ ፅኝልኝእድሜሽ


🌸ለውድ ለሱና እህቶቸ ትሁንልኝ 🌸

✍️በእህታችን ቢንት አብዲላህ

በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች! በርቱልኝ ጀግኖች✍️

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ውድ እህቴ ሆይ ዛሬ ላይ ዒልም ካልቀሰምሽ የምትጠያቸው የሆኑት የአላህና የመልክተኛ ጠላቶች በቀላሉ አንቺን ተጠቅመው እስልምናንሊጎዱ እንደ ሚችሉ ተረጂ!!🖋H.N

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123