💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወንድሜ መደረቡ ደርብ ግን ከዉጭ ስትደርብ
ከቤት ያለችዉ ቀድመህ አጣራ ስሜቷ
እዳትጎዳት ተፈጥሮዋ ያለ ሆኖ ሳለ
ባንተ ሰበብ እዳትጎዳብህ ምንም ቢሆን ቀድመህ የምታቃት ቤት ያለችዉ ነዉ ስሜቷን ጠብቅ!

➧ያለችበት ሁኔታዋ በደንብ እያት
እንደዉ ብድግ ብለህ ልቧ አትስበር!!
ከቤት ልብ ሰብረህ አድሱም አይሰምርልህ!

✍️ለማስታወስ ያክል ነዉ ኡሙ ዑሰይሚን
Audio
በስልክ ላይ በምትሰራው
በሚዲያ ላይ በምታደርገው

♦️በእያንዳንዱ ነገራቶች ትጠየቃለህ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➠ቅድሚያ ዘወር ዘወር በሉና
ዙሪያዉ አጣሩ ኡስታዝ ወይም ታዋቂ ስለሆነ
ብቻ ዘላችሁ ገብታችሁ ዘላችሁ
ትወጡና እድህ አርጎኝ እያላችሁ በሚድያ አትዝረክረኩ!

➠በቃ ሆነ አለፈ አደል ወሬ ምን አስፈለገ!
የተሻለዉ ግጠመኝ እያሉ ዱዓ እንጂ

ሚድያ ማንነትሺ ቢያረክስጂ ምንም ጥቅም የለ!

➠so ቀድሞ መጠንቀቅ ከሆነም በዝምታ ማሳለፍ ከዛ የተሻለ ለመሆን መታገል የሚያዋጣ!
በሚድያ መዝረክረኩ ማፊ ፍይዳ ተዓደቡ!!

✍️ለማስታወስ ያክል ነዉ ኡሙ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ ተጠየቁ ሼይኽ ሷልሕ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና

ጠያቂ ለመሆኑ የሰለፊያ ዓቂዳና የኢኽዋን መንሀጅ በአንድ ሰው ላይ ሊገኝ ይችላልን?

መልስ➘➘➘➘➘➘

ሁለት ተቃራኒ ነገሮች ሊጋጠሙ አይችሉም ቢድዓና ሱና ሽርክና ተውሒድ በፍፁም ሊገጥሙ አይችሉም
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የመልካም ሚስት ስብዕና ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰ ➧የባሏን መብት የማታጓድል ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➲ከመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪያት መካከል ሌላኛው የባሏን መብት የማታጓድልና ባሏን በመልካም ለማስተናገድ ባላት አቅም ሁሉ ጥረት የምታደርግ መሆኗ ነው። ከዚህ ርዕስ ጉዳይ ላይ ነሳኢይ "በሱነኑ`ኩብራ" ላይ ያስተላለፉትን ሐድስ ማስተዋል ወሳኝ ነው። ♦️عن حصين بن محصن عن عمَّةِِ له…
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➧ከመልካም ሚስት ስብዕናዎች መካከል አንድ በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ (ወጪ የማታበዛ) መሆኗ ነው። በቤት ውስጥ የባሏን ገንዘብ በማጥፋት፣ በማባከንና ለማትረፍረፍ (አውዳሚ) መሳሪያ አትሆንም፣ ይልቁኑ ሚዛናዊ (አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ ወጪ የምታደርግ) ትሆናለች።

♦️وَالَّذِينَ إِذَا أَنفَقُوا لَمْ يُسْرِفُوا وَلَمْ يَقْتُرُوا وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًا

እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡

ይህን ርዕስ በደንብ እናስተውል ዘንድ አቡ ሰኢድ ወይም ጃቢር "ከነብዩ ያስተላለፉትን ሐድስ እንመልከት፣ (በአንድ ወቅት) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኹጥባ እያደረጉ ሳለ (መልዕክቱን) ረዘም አደረጉት በንግግራቸውም ውስጥ ስለ ዱኒያ (ስለ ቅርቢቷ ምድራዊ አለም) እና አኺራ (ስለ ቀጣዩና መጪው አለም) ጉዳዮች አወሱ ቀጥሎም ተከታዩን መልዕክት አድተላለፉ:-

♦️أوّل ما هلك بنو إسرائيل أنّ امرأة الفقير كانت تكلِّفُه من الثياب أو الصِّغِ

▪️በኑ ኢስራኢልን (የኢስራኢል ልጆች)ያጠፋው የመጀመሪያው ነገር ድሀ ባል ያላት ሴት (ከአቅሙ በላይ) ልብስ ወይም የልብስ አይነት (ጌጣጌጥ) እንድገዛላት ታስገድደው ነበር

♦️أو قال : من الصيغة ما تكلِّف امرأة الغني ، فذكر امرأة من بني إسرائيل كانت قصيرة، واتخذت رجلين من خشب ، وخاتمََا له غلق وطبق وخشته مسكاََ ،وخرجت بين امرأتين طويلتين أو جسيمتين، فبعثوا إنسانََا يتبعهن ، فعرف الطويلتين ولم يعرف صاحبة الرجلين من خشب،،
ሀብታም ሴት (ከባሏ) የምትጠይቀውን ያህል (ገንዘብ እንድሰጣት ታስገድደው ነበር። (ከዚያም) ስለ አንዲት የበኒ ኢስራኢል እንስት ታሪክ አወሱ (ይህች ሴት ) በጣም አጭር ነበረች ፣ ከእንጨት የተሰራ ጥንድ ጫማ (ቁመቷን ከፍ እንዲያደርግላት)አዘጋጀች። እንድሁም ውስጡ ባዶ የሆነና መክደኛ ያለው (የወርቅ) ቀለበት አዘጋጅታ በውስጡ ሚስክ (የሚያውድ ሺቶ) አደረገችበት

ከዚያም በሁለት ረጃጅም ወይም ወፍራም ሴቶች መካከል ሆና ከቤቷ መጣች። (የበኑ ኢስራኢል) ሰዎችም ማን እንደሆኑ (የሚያጣራና) የሚከታተል ሰው ላኩ፣ (የተላከው ሰው) ሁሉቱ ረዣዥም ሴቶች ማን እንደሆኑ ዓወቃቸው የእንጨት ጫማ ያደረገችውን ግን ማወቅ አልቻለም።

እንግዲህ የኢስራኢል ልጆች የመጀመሪያ መጥፊያ የሆነው አንድ ድሃ ባላት ያላት ሴት የሀብታም ሚስት የሆነች የምትጠይቀውን ዓይነት ልብስ፣ ጌጣጌጥና መዋቢያዎችን እንዲገዛላት ባሏን ማስገደዷ ነው

እንግዲህ ይህች አጭር የሆነች ሴት የሰራችውን ስራ ስንመለከት፣ በእርሱም ምክንያት የመጣውን ማባከን፣ ማትረፍረፍ፣ ገንዘብን ማጥፋት፣ ማጭበርበር እና አላህ ለእርሷ በጻፈላትና በወሰነላት ነገር አለመብቃቃቷን እንታዘባለ።



✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊حياة
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
-(وَاعلَموا أَنَّ اللَّهَ يَحولُ بَينَ المَرءِ وَقَلبِهِ)

🎙احمد_الشافعي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላዋቂ የሆነች ሴት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

♦️ ገንዘብን ትወዳለች
♦️ስራንም መቀጠርን ትወዳለች ከሷሊህ ትዳርን የበለጠ

ነገር ግን በዱኒያም በአኼራም ነጃ የሚያወጣትን ትዳር እንደሚያልፋት አታውቅም!

🎙ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሃፊዘሁላህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
♦️قال الشافعي رحمه الله: "إذا كان لك صديق يعنيك على الطاعة فشد يديك به فإن اتخذ الصديق صعب ومفارقته سهل"
📓{حلية الأولياء (4/101)}

ኢማሙ አሻፊዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ "ወደ አሏህ የሚያቃርብህ ጓደኛ ካላህ አጥብቀህ ያዘው!! ጓደኛን መያዝ (ማግኘት) አስቸጋሪ ነው ከጓደኛ መለያየት ቀላል ነው።"

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 7 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል ሰባት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7175

https://t.me/https_Asselefya1
ሒጃብ ላንች ምንሽ ነው??? ሲሉሺ
እንደህ በያቸው።‼️

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

ሒጃብ ለኔ ህይወት የለገሰኝ የፈጣሪ ትእዛዝ ነው በያቸው።እኛ ሴቶችን ኢሰላም በሂጃብ ሲያዘን አንዳዶች እንደሚያስቡት ፍላጎታችንን ለማፈን፣ ሴትነታችንን በመናቅ ወይም መብታችንን ለመጋፈት ሳይሆን ካለመኖር ያስገኘንን የአለማቱን ጌታ ትእዛዝ ለመጠበቅ ነው በያቸው

ይህው የአላህ ቃል
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِنَّ

ለምእምናትም ንገራቸው አይኖቻቸውን ይከልከሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ። ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍቶቻቸውንም በአንገቶቻቸው ላይ ያጣፉሱረቱ አል ኑር 31

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አላህን ማወቅ
➻➻➻➻➻➻➻

አላህ ማን ነው?
➫➫➫➫➫➫

➠ይህ ለአላህ ልጅ አለው የሚለው አባባል እና እምነት ከአላህ ሙሉነትና ባህሪ ጋር በፍፁም የሚሄድ አይደለም። ጌታችን አላህ ከጉድለት ሁለ የጠራ ነው።

▪️إِنَّ رَبَّكُمُ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ يُغْشِي اللَّيْلَ النَّهَارَ يَطْلُبُهُ حَثِيثًا وَالشَّمْسَ وَالْقَمَرَ وَالنُّجُومَ مُسَخَّرَاتٍ بِأَمْرِهِ ۗ أَلَا لَهُ الْخَلْقُ وَالْأَمْرُ ۗ تَبَارَكَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ

ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው፡፡ ከዚያም ከዚያም ከአርሹ በላይ ከፍ አለ፡፡ (አላህ) ሌሊትን በቀን ፈጥኖ የሚፈልገው ሲኾን ይሸፍናል፡፡ ፀሐይንና ጨረቃንም ከዋክብትንም በትእዛዙ የተገሩ ሲኾኑ (ፈጠራቸው)፡፡ ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው፡፡ የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ) ላቀ፡፡ (አል አዕራፍ 54)

በዚህ አንቀፅ ጌታችን አላህ ከሰባት ሰማያትና ከአርሹ በላይ ከፍ ያለ ነውብቸኛው ፈጣሪ፣ አዛኝና ተመላኪ መሆኑን ተናገረ። ፍጡራን የፈለገውን ያህል ደረጃቸው ትልቅ ቢሆን ( ለምሳሌ መላአኩ ጂብሪል ፣ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ብቸኛውን ፈጣሪ አላህን አምላኪዎች እንጂ ተመላኪዎች አይደሉም። አላህ የሚከተሉትን ቁረአናዊ አንቀፆች አውርዷል

▪️اللَّهُ الَّذِي أَنزَلَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ وَالْمِيزَانَ ۗ وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّ السَّاعَةَ قَرِيبٌ

አላህ ያ መጽሐፉን በእውነት ያወረደ ነው፡፡ ሚዛንንም (እንደዚሁ)፡፡ ሰዓቲቱ ምንአልባት ቅርብ መኾንዋን ምን ያሳውቅሃል?
(አል ሹራ 17)

▪️يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا

➠እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶች የበተነውን ጌታችሁን ( አላህን )ፍሩ፡፡ ያንንም በርሱ የምትጠያየቁበትን አላህንና ዝምድናዎችንም (ከመቁረጥ) ተጠንቀቁ፡፡ አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነውና፡፡ (አኒሳዕ 1)

አላህ በሚከተሉት ደረጃዎች እና እርከኖች የሰው ልጆችን ፈጥሯል

የሰው ልጆችን አባት አደም (አለይሂ ሰላም) ከአፈር ፈጠረ
የሰው ልጆችን እናት ሃዋን ከአደም (አለይሂ ሰላም) ከጎን አጥንት ፈጠረ
የተቀሩትን የሰው ልጆች ከወንድና ከሴት ፈጠረ
ነብዩላህ ኢሳን (አለይሂ ሰላም) ያለ አባት ከእናት ብቻ በመፍጠር የተሟላ ችሎታውን አስመሰከረ

➛ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ሁሉ ማለትም አደም እስከ ባለቤታቸው ሃዋ ፣ ኢሳ እስከ እናታቸው መርየም የሰው ልጆች ሲሆኑ አላህን ለማምለክ የተፈጠሩ እንጂ የሚመለኩ አአይደሉም።


ኢንሻአላህ ይቀጥላል

አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!

🖊حياة

ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ምክር በትዳር ላይ ላሉ ሴቶች
abdu shikur abu fewzan
ምክር በትዳር ላይ ላሉ እና ትዳርን ላሰቡ እህቶች

👉የኢኽቲላጥ አስከፊነት ከተዳሰሰበት ሙሓደራ የተቀነጨበች!!

👉ማራኪ ምክር ይደመጥ!!

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
023 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ሶስት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1