💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሙሓደራ 72 ሲሳይን የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አልአሩሲ አል-አይመሮ المحاضرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
  ♦️ቆየት ካሉ ሙሃደራዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

 â–Şď¸ أَسْبَابُ نَيْلِ الأَرْزَاقِ

➲ሲሳይን የማግኛ መንገዶች

♦️እርዚቅ የማገኘት ምክንያቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

➧በአላህ ማመንህ እርዚቅን ይጨምርልሃል!
➧በአላህ ላይ ስትመካ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
➧ሶብር ማድረግ እርዝቅን ይጨምርልሃል
➧ዱአ ስታደርግ እርዚቅህን አላህ ይጨምርልሃል!
➧አላህን በማመስገንህ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧እስቲግፋርን ማብዛት እርዚቅን ይጨምርልሃል!
➧ዝምድናን ስቀጥል እርዚቅህ ይጨምራል!
➧አንተ ስትሰጥ አላህ ላንተ ይሰጥሀል!
➧ሀጅን እና ኡምራ ስታደርግ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧ስታገባ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧በጧት ወጥተህ እርዚቅህን ስትፈልግ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ (3)
Abu Useymin
➡️አድስ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ክፍል ሶስት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6975

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣3⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كن من اهل_القرآن حقاً ..
الشيخ عبدالرزاق_البدر حفظه الله
Audio
🍃ማሻ አሏህ🍃ውብ ቲላዋ🍃

🍃አላህ ይሀፍዘው 🍃

https://t.me/https_Asselefya1
➡️ሙግት የዒልምን በረካህ ያሳጣል!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

▪ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦

《ደረቅ ሙግትን የተቸረ ማንኛውም ሰው በአብዛኛው የእውቀትን በረከት ይነፈጋል፤ ምክኒያቱም አብዛኛው ሙግተኛ የሚያቅደው የራሱን አቋም ለመርዳት ብቻ ነው። በዚህም የዒልምን በረካህ ያጣል። እዉነትን ለፈለገ ሰዉ ግን ሐቅ ቀላል እና ለመረዳትም የቀረበ ነው፤ ግልጽ ነዉና ብዙ ክርክርን አይፈልግም። ስለዚህም ለቢድዓቸው የሚሞግቱ የቢድዓህ አራማጆች ዒልማቸዉ በረካህ የጎደለውና ጥቅም የሌለው ሆኖ ታገኛለህ። የተጨበጠ ነገር ላይ ላይደርሱ እንዲሁ ይሞግታሉ፤ ይከራከራሉ! እውነታም ላይ አይደርሱም።》

(የሱረቱ'ል-በቀራህ ተፍሲር 2/444)

▪الجدل سبب لحرمان بركة العلم
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : "ما من إنسان في الغالب أعطي الجدل إلا حرم بركة العلم ؛ لأن غالب من أوتي الجدل يريد بذلك نصرة قوله فقط ، وبذلك يحرم بركة العلم ..
أما من أراد الحق ؛ فإن الحق سهل قريب ، لا يحتاج إلى مجادلات كبيرة ؛ لأنه واضح ..
ولذلك تجد أهل البدع الذين يخاصمون في بدعهم علومهم ناقصة البركة لا خير فيها ، وتجد أنهم يخاصمون ويجادلون وينتهون إلى لا شيء ! .. لا ينتهون إلى الحق . "
( تفسير سورة البقرة / ج2 / ص 444 )

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
🌷ሴት ልጂ ማንኛውም ሰው ሊያነሳት የሚመኝ ቆንጆ አበባ ነች!!

➧ውዷ እህቴ ይህንን ስልሽ የሴት ልጂ ውበቷ!!

➠ በገፅታዋ
➠በቆዳ ቀለም
➠ወይም ባላት ማቴሪያሎች ሳይሆን

➡️ትክክለኛና እውነተኛ ውበቷ••••••••!!
➠በልቧ
➠በሀያዋ
➠በኢማኗ

➠በተቅዋዋ ና ለዲነል ኢስላም ባላት ፍቅር መሆኑን እወቂ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 4 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አራት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7040


https://t.me/https_Asselefya1