💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣0⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(( وَقَالَ نِسْوَةٌ فِي الْمَدِينَةِ امْرَأَةُ الْعَزِيزِ تُرَاوِدُ فَتَاهَا عَنْ نَفْسِهِ ))

✅ የልብ መድሀኒቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➡️ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➡️ ሆድን አለመሙላት
➡️ የሌሊት ሶላት መቆም
➡️ ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➡️ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት


[الأذكار النووية1/ 107]
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..
ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!


~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
وَدِيعٌ اليَمَنِي
<unknown>
▪ጣፋጭ የቲላዋ ግብዣ

✅ቁርአን ማንበብና እንዲሁም በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ኢባዳ ነው
» በአሏህ አምኜ በጣኦትን ክጃለሁ
» በሰለፎች መንገድ ጉዞ ጀመሪያለሁ
» በዲኔ አዲስ ነገር ምን ያደርግልኛል
» ለሶሀቦች የበቃው ለእኔም ይበቃኛል

➻መንቁል!

[{ ሰለፊያ መንሀጁና }]
ሴቶች vs ህሜት !!!!!!
Abu Useymin
➡️አድስ ሙሐደራ
➖➖➖➖➖➖

👉ሴቶች እና ህሜት!!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች!

➛ነገር ከወዳ ወድህ ማዋሰድ!!

➛ሰዎችን መሳደብ!!


➲በሚድያ ፎቶ መለጠፍ ፣ አድስልብስ ፣ጫማ፣ ስልክ፣ የሰሩት ምግብ፣ ምን ይቀራል ሱብሃነክ!!

🎙️ 𝔹 𝕪 𝔸𝕓𝕦 𝕌𝕤𝕖𝕪𝕞𝕚𝕟 حفظه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7001

https://t.me/https_Asselefya1
{'የእውነት'''እህቴ''' ነሽ}
═══ •⊰🌺⊱• ═══

➭ሱኒዋ እህቴ ባለጂልባቧ ኒቃብን ለባሽ፡
ለፈጣሪሽ ትዕዛዝ እጅ እግር የሰጠሽ፡


➭በሰሜን በደቡብ በምስራቅም ያለሽ፡
መንደር ቢለያየን ቢርቅም ሀገርሽ፡
የሰለፍን መንገድ ተከታይ ከሆንሽ፡


➭ቢደአን ከጠላሽ ሱናን ከወደድሽ፡
ሽርክን ካወገዝሽ ተውሂድን ከያዝሽ፡


➭አብረን ባንውልም ባታቂኝ ባላቅሽ፡
ልባችን አንድ ነው የእውነት እህቴ ነሽ፡!!!


➭ከሀራም ከባጢል እጅጉን የራቅሺ፡
በሱና ተውበሽ አምረሽ የደመቅሺ፡


➭በአቋምሽ ፀኚ ጀግናዬ አይዞሺ፡
ከአረንቋው ሰፈር አውጪኝ ጎትተሺ፡
እጄን ያዢኝማ አንድላይ በመሆን እንጓዝ ባክሺ፡


➭ቁርዐን ቀርተሻል ብለሽ የምታስታውሽኝ
ሰላትሽን ሰገጂ ብለሽ የምጠይቂኝ

➭ሂጃብን አደራ ብለሽ የምታስጠነቅቂኝ
ምላስሽ ከዚክር እንዳይዘናጋ ብለሽ ምትይኝ


➭አንች ግን ለእውነት ለሀቅ የቀረብሽኝ
ሀራሙን ሀላሉን ባጢሉን የምትነግሪኝ
ውደታን በተግባር አድርገሽ ያሳየሽኝ


💎እናማ....
➭እውነት ለመናገር ቃላቶች ያንሱኛል
እንዳንች ያለ እህት ማግኘቱ ናፍቆኛል!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ጥሩ ሰርቼ ከሚያምግሱኝ ይልቅ

➧ስህተት ሰርቼ ስህተቴ በጥበብ የሚያስረዱኝ
ናቸዉ የኔ ልዩ ወዳጆች!ግን ስህተቴ በዝምታ የሚያልፉትስ አይጠቅሙም!!.........!!

➧አላህ ይጠብቃችሁ ስህተቴ እያስረዳችሁ
እድጠነክር ሁለየ ከጎኔ ያላችሁ ቃል የለም ለናተ
ኑሩልኝ!!


✍️Umu Useymin Binet Aragaw
«ከስራዎች ሁሉ በላጩ ፤ሶላትን በወቅቱ (በጊዜው) መስገድ ነው።»

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{وَهُوَ الَّذِي يَقْبَلُ التَّوْبَةَ عَنْ عِبَادِهِ وَيَعْفُو عَنِ السَّيِّئَاتِ وَيَعْلَمُ مَا تَفْعَلُونَ}



#تــلاوات

https://t.me/https_Asselefya1