◉የተላጠች ዶሮ◉
• የተላጠች ዶሮ የተመላጠች
• ሲያዯት እምታስጠላ ክብሯን ያላወቀች
• መጫርና መብላት ሙያዋ ያረገች
• ምስሏን ለኤግዚቢሺን ገላልጣ የሰጠች
• የተላጠች ደሮ የተመላለጠች
• ክንፍ የላት አትበር ሰውን አስቸገች
• ዋጋ ንኳ አታወጣ ገበያ አትሄድ
• አጉል ተመላልጣ በዘመኑ ገመድ
• ላባዋ ረግፏል ቅርፇን ቀይሮታል
• ሆድና ጀርባዋን ፀሃይ አጥቁሮታል
• ዓሪያቱን ካሲያት አታላይ ሙሚላት
• ለዐነሏህ ብለው ነብዩ የረገሟት
• ቆንጆ የለም በሃገሯ
• እሷን ያህል በየጎራ
• የሚጫወት የሚያወራ
• የሚሳለቅ የሚያቅራራ
• ቆንጆ የለም በሃገሯ
• ለወንድ ፊትና ተበጃጅታ
• በሽቶ ቅባት ተቀባብታ
• ያለ የለለ ያማረባትን
• ኮተት ልብሷ አይቀትም
• ትሄዳለች ቀን በሞላ
• እየተገላመጠች ወደ ኋላ
• አይ ስታስጠላ ላያት በድንገት
• የፀሃይ ጨረር ሲወድቅባት
• እሳት የነደፈው መስሎ ቆዳዋ
• የብርድ መቀበያ ሻሽ ጫማዋ
• ድግሞ ትላለች ዘመነኛ ነኝ
• በመጥፎ ስራዋ ሁሌ እምትገኝ
• አፍራ ቢስ ነች የማትፈራ
• ልቅ አድርጓታል የወንድ አውራ
• አዎ ይቺ ናት ዶሮዋ
• የረከሰው ዋጋዋ
• የማይበላው ስጋዋ
• ፈቃጅ ያጣው ገላዋ
• የተረገመው አኼራዋ
• አዎ ይችናት መላጣ ዶሮዋ
• ብቻ ትሄዳለች አይሰለቻትም
• ሱሪ ልብሷ ነው በቀን ሌትም
• ስትናገር ተንደላቃ
• በውሸት ወሬ አፏን ለቃ
• ትመስላለች እምነተኛ
• ጧት ስትማልድ ሳትተኛ
• ግን እኮ እኔ ምንሻኝ ለሷ
• እንኳንስ እምነቷ አለባባሷ
• ተጎዳን እንጂ እኛ ሙስሊሞች
• አይን ገደቧን እየጣሰች
• ለቀልብ በሽታን እየጣለች
• አዎ ወንድሜ ተጠንቀቃት ያቺን መላጣዋን
• አይንህን ቆጥባት ወደሷ ማየቷን
• በርግጥም ዶሮ ናት በቃ ተመልጣለች
• ላወራት ለሳቃት ልቧን ክፍት አርጋለች
• አንተነህ ወንድሜ የኔ ነህ የምልህ
• ስለተላጠችው ዶሮ ምክር የምመክርህ
• ልብህ እንዲጠራ ሽታዋ እንዳይስብህ
• ይቅር መመርመርህ እሷን መመልከትህ
• ይቅር መመርመርህ እሷን መመልከትህ
✍🏻በወንድም ኢድሪስ ሙሀመድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
💎የሴት ልጅ መሕረሞች እነ
ማን ናቸው?
➧ለምንስ አስፈለገ?!
➧ውዱ ነቢያችን
የሚከተለውን ብለዋል
("በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ከሷ ጋር መሕረም ሳይኖራት መጓዝ አይፈቀድላትም " )
🌸ሴት ልጅ ለብቻዋ ( መሕረም ሳይኖራት) መጓዝ የምትችለው ለሂጅራ (በሀገሯ እምነቷን በአግባቡ መከተል ተከልክላ ስትሰደድ) ብቻ ነው።
➧ለሴት ልጅ (በየትኛውም እድሜ ላይ ብትኖር) መሕረም ያስፈለገበት አንዱ ምክንያት ሴት ልጅን ከተለያዩ ድንገተኛና የሚገመቱ ከሆኑ መንፈሳዊም ይሁን አካላዊ ጉዳቶችና ጥቃቶች ለመጠበቅ ሲሆን ይህን ኀላፊነት መወጣት የሚችሉ ሰዎች እነማን እንደሆኑና የሴት ልጅ መሕረም ማን እንደሆነ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸው ገልጸዋል።
➧እነሱም የሚከተሉት ናቸው:-
➧(አባትና አያት፣ ባል፣ወንድ ልጅና የልጅ ልጆቿ፣ ወንድሞች የወንድምና የእህት ልጆች፣ በአባትም ይሁን በእናት በኩል ያሉ አጎቶች (የወላጆቻችን ወንድሞች)፣ የወላጆቻችን አጎቶች፣ የጡት ወንድሞች፣ የአንዲት ሴት የሴት ልጇ ባል (አማች)፣ የእንጀራ አባት ( የእናት ባል) ሲሆኑ ከዚህ ውጭ ያሉ ወንዶች ቀረብ ያሉ ዘመዶች እንኳን ቢሆኑ
➧ለምሳሌ፥ (የአጎትና የአክስት ልጆች) መሕረም መሆን አይችሉም!
➧ይህን የሸሪዓ ህግ በመጣስ መሕረም ከማይሆኗቸው ወንዶች እየተጓዙ የተለያዩ ጥቃቶች የደረሱባቸው ብዞዎች ናቸው!
➧አይደለም ራቅ ያለ ዘመድና ባዕዱ ይቅርና ከላይ ከተጠቀሱ ቅርብ ዘመዶችና መሕረም ሊሆኑ ከሚችሉ ሰዎች ውስጥም አንዱ በመጥፎ ስነምግባር የሚታወቅና የሴትን ክብር አይጠብቅም የሚባል ሰው ከሆነ ከሱ ጋር መጓዝ አይፈቀድላትም!
➧ትክክለኛ መሕረም ይሆን ዘንድ ታማኝና ከሴት ልጅ አደጋን መከላከል የሚችል መሆን አለበት ፣እድሜውም ጠቃሚና ጎጂን ለይቶ ለማወቅና ጥቃትን ለመከላከል የደረሰ መሆን አለበት፣ እንደዚሁም ጾታው ወንድ መሆን አለበት!
➧ሴት ለሴት በየትኛውም መልኩ መሕረም ልትሆን አትችልም❗
➧በዘመናችን በርካታ ሴቶች በሸሪዓው መሕረም ከማይሆናቸው ወንድ ጋ ለብቻቸው መኪና ላይ ሲጓዙ ይታያል!ይህ ትልቅ ስህተትና ዲኑ የማይፈቅደው ተግባር ነው!ረጅም ጉዞ ባይሆንና ከተማ ውስጥ እንኳን ቢሆን አይቻልም!
➧ምክንያቱም ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል
➧" አንድ ወንድ ከባዕድ ሴት ጋ ተነጥሎ ለብቻቸው አይቀመጡም ሶስተኛው ሸይጣን ቢሆን እንጂ! ")
➧መቼም ሸይጣን ባለበት ቦታ ላይ መጥፎ ነገር ማሰብ ወይም መከሰቱ የማይቀር ነው!
➧"ተነጥለው ለብቻቸው" የሚለው ነብያዊ ቃል ቤት ውስጥ አንድ ክፍል ላይ መሆንን ብቻ ሳይሆን መኪና ውስጥ ለብቻቸው መጓዝንም ጭምር እዚህ ውስጥ እንደሚካተት በዘመናችን ያሉ ዑለማዎች ገልጸዋል!
➧በዚህ መልኩ ለብቻቸው ከከተማ የወጡና ራቅ ብለው የሄዱ እንደሆነ ጥፋትና ቅጣቱ የተነባበረ ይሆናል አደጋውም ይከፋል!
➧ይህን ነቢያዊ መመሪያ የጣሱ በርካታ እህቶችም አምነዋቸው አብረዋቸው ይጎዙ በነበሩ ሾፌሮች ወደውም ይሁን ተገደው ተደፍረዋል!!
➧ህይወታቸው ላይም ብዙ ችግሮች ደርሷል የሰው ልጅ ደካማ ነው ስሜት በሩ ካልተዘጋጋ ሁሉንም ሊያጠቃ የሚችል ነገር ነው! ዛሬ ያልተከሰተው ነገ ሊከሰት ይችላል!
➧ከተማ ውስጥም ቢሆን ከአጅነቢይ ሾፌር ጋ ለመሄድ ከተገደዱ ከነሱ ጋ ሌላ ሶስተኛ ታማኝ ሰው አብሯቸው ሊኖር ይገባል።
➧እንደዚሁም በየትኛውም መልኩ ከአጅነቢይ ወንድ ጋ ( ማንም ይሁን ማን) በር ዘግተሽ አትቀመጪ!
⛔አንድ ክፍል ውስጥም ከባዕድ ወንዶች ጋ ተቀላቅለሽ አታሳልፊ የራስሽንም ይሁን የወንድሞችሽን ኢማን ለአደጋ አታጋልጪ! ዘመኑ የፊትና ነው የብዙዎች ቀልብ ደርቃለች አኼራም ተረስቷል፣አላህን ከማስቀይም ተጠንቀቂ! ነገ መገናኘታችሁ አይቀርምና!
➧አላህ ከክፉና እሱንም ከሚያስቆጣ ነገር በሙሉ ይጠብቅሽ!ወሰላም
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም (ሐፊዘሁላህ)
💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

🔸ከአቢ በክር አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል አለ፡-
[የተጨነቀ ሰው ጥሪ አሏህ ሆይ! እዝነትህን እከጅላለው ፤የዐይን እርግብግብታ ያህል ቢሆን እንኳ ለአፍታ ወደራሴ አትተወኝ ፤ለእኔ ጉዳዬን ሁሉ አስተካክልልኝ ፤ «ላ! ኢላሀ ኢላ አንተ» ከአንተ በስተቀር እውነተኛ አምላክ የለም ።]ማለት ነው አሉ አህመድ ፤አቢዳውድ ፤ኢብን ሂባን፤ቡኻሪ፤በአዳቡል ሙፍረድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
[የተጨነቀ ሰው ጥሪ አሏህ ሆይ! እዝነትህን እከጅላለው ፤የዐይን እርግብግብታ ያህል ቢሆን እንኳ ለአፍታ ወደራሴ አትተወኝ ፤ለእኔ ጉዳዬን ሁሉ አስተካክልልኝ ፤ «ላ! ኢላሀ ኢላ አንተ» ከአንተ በስተቀር እውነተኛ አምላክ የለም ።]ማለት ነው አሉ አህመድ ፤አቢዳውድ ፤ኢብን ሂባን፤ቡኻሪ፤በአዳቡል ሙፍረድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#አድርሱልኝ‼
<~~~~>
#ምንም_ድሃ_ብሆን
መንዳካ ተብዬ ስም ቢወጣልኝም፡
#መውሊድ_በሚል_ጥመት፤
የወጥ ማማሰያ ስልስ አልገኝም፡
የነቢ ወዳጆች እኛ ነን ካላችሁ?
መውሊድ አውጡ ብሎ ማን ነው ያዘዛችሁ??
#የመውሊድን_ሰነድ፤
ከደሊል ጋ አዋህደው እንዲመልሱልኝ፡
እስኪ ይህችን ስንኝ ለአህባሽ አድርሱልኝ፡
<~~~>
#ኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
<
#ምንም_ድሃ_ብሆን
መንዳካ ተብዬ ስም ቢወጣልኝም፡
#መውሊድ_በሚል_ጥመት፤
የወጥ ማማሰያ ስልስ አልገኝም፡
የነቢ ወዳጆች እኛ ነን ካላችሁ?
መውሊድ አውጡ ብሎ ማን ነው ያዘዛችሁ??
#የመውሊድን_ሰነድ፤
ከደሊል ጋ አዋህደው እንዲመልሱልኝ፡
እስኪ ይህችን ስንኝ ለአህባሽ አድርሱልኝ፡
<
#ኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♻️🔺መልእክተኛውን የሚሳደብ ሰው ፍርዱ ምንድ ነው
🔺መልእክተኛው የሰደበ ይከፍራልን?
🔺መልእክተኛውን የሰደበ ሰው ቢመለስ ተውበቱ ተቀባይነት አለውን?
🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

♻️🔺የመውደቃችን ሰበቡ እኛው ነን🔺♻️
✅ ይህች ኡማ ኢማናቸው በንግግርም በተግባርም እውነተኛ ሰዎች በነበሩባት ጊዜ የበላይ ነበረች። እንኳን ሚደፍራት ቀና ብሎ ሚያያት አነበረም። በአንድነት ገመድ በሀቅ በመተሳሰር የተቆራኙ አንድ ህዝብ ነበሩ። እራሳቸው ተከብረው ዲኑንም አስከብረው ለዲኑ
🔺አጥንታቸው ከስክሰው
🔺ደማቸው አፍሰው
🔺ከሀገራቸው ተባረው
🔺በታዘዙት ላይ ቀጥ ብለው
🔺ከተከለከሉት ርቀው
🔺እውነተኛውን እስልምና በተግባር አሳይተው ወደ ማይቀረው አለም አሔራ ሄዱ።
✅ ዛሬ ግን ኢማናቸው ንግግርና ክርክር ብቻ የሆኑ ሰዎች በበዙ ጊዜ አልፎም
🔺የመልእክተኛውን ሱና በፈረንጅ እስታይልና ፋሽን ሲቀይሩ
🔺ሀቅን ትተው ወደ ባጢል በተዘነበሉ ጊዜ
🔺ከኢልም ርቀው በጅህልና በተሞሉ ጊዜ
🔺የተከለከሉትን ክልከላ እየተዳፈሩ አላህን ባስቆጡ ጊዜ
🔺ሱናን ትተው ወደ ቢድአ በተዘነበሉ ጊዜ
🔺ተውሂድን ችላ ብለው ወደ ሽርክ ባዘነበሉ ጊዜ
🔺አንዱን ሌላኛውን ጠላት አድርጎ ማየት በጀመረ ጊዜ
♻️ የበታች ሆኑ። ማንም እንደፈለገ
ይጫወትባቸዋል ። ከዛ ሀያልነት ባንዴ ወደቁ። እንዲሁም ተበታተኑ። የካፊር መሳቂያና መሳለቂያ ሆኑ።
نسأل الله السلامة والعافية
✍ኢብኑ ኸይሩ

══ •⊰✿ (🌹) ✿⊱• ══
⇓ ⇓ ⇓
🎤 ዓኢሻ(ረዐ) እንዲህ ብለዋል:-
《አንዲት ሁለት ሕፃናትን የያዘች ሴት ወደኔ መጣችና እንድረዳት ጠየቀችኝ። በወቅቱ ቤቴ ውስጥ የነበረው አንድ ፍሬ ቴምር ብቻ ስለ ነበር እሱን ሰጣዋት። ሴትየዋም ተቀብላኝ ቴምሩን ከፍላ ለሁለቱ ሴት ልጆቿ ሰጠቻቸው። ከተምሩ ለራሷ ምንም ነገር አልቀመሰችም።
በኋላ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ ቤት ሲመጡ ስለሴትየዋ ድርጊት ነገርኳቸው። እሳቸዉም:-
“በሴት ልጆች ምክንያት ፈተና ውስጥ የወደቀ ማንኛውም ሰው ለእነርሱ በሚያደርገው እንክብካቤ የተነሳ ከጀሃነም እሳት ይጠበቃል”
አሉኝ።》
(📗ቡኻሪና ሙስሊም ቲርሙዚ)

አል-ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦
ከቤት በምትወጣ ጊዜ እግሮቻን እጆቻን ፊቷን በማንኛውም መሸፈኛ መሸፈን ግድ ነው።
ነገር ግን በላጩ ጎንቶችን መልበስ ያለባት ልክ እንደ ቀደምት ሴቶች ልማድ ረዲየላሁ ዓንሁም ወደ ውጭ ሲወጡ እንደሚለብሱት አለባበስ መልበስ አለባት።
ـ وَدَلِيلُهُ قَوْلهُ -صَلَّى اللَّٰهُ عَليهِ وسَلَم- فِي المَرْأَةِ إذَا أحْرَمَتِ "لَا تَلبَسُ الْقُفَازَيْنِ(1)" وهَذا يَدُّلُ عَلَى أنَِّ مِنْ عَادتِهِنَّ لِبْسُ ذَلِكَ
(1)|رَواهُ البُخَارِي : 1838|
(انظر فتَاوَى عُلمَاء البَلَدِ الحَرَامِ(741)

Audio
⬆🔊⬆
|[ الراحة راحة القلوب، ماهي براحة الأبدان ]|
💡 الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله تعالى -

ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።
[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]
ግን ምን ያህሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!
ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።
[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]
ግን ምን ያህሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!
ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔴 ጥፍርን መቅበር🔴
⏰ ፈትዋ ቁጥር : 373
📮 #ጥያቄ↶
📮 ጥፍርን ከቆረጡ በኃላ ቆፈሮ መቅበር በሸሪዓችን እንዴት ይታያል⁉️
✅ #መልስ↶
✅ በዚህ ጉዳይ መተዋል የተባሉ ሀዲሶች ትክክለኛ ሳይሆኑ #ዶዒፍ ናቸው። ሆኖም አንድ ሰው ጥፍሩን ቆርጦ ቢቀብረው ከአንዳንድ ሶሀቦችና ዑለሞች የተገኘ ተግባር ስለሆነ #የተሻለ ነው። ባይቀብረውም ግን ችግር #የለውም።
•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
① በይሀቂይ ፣ ነስቡ ራየቲ (1/189)
📚 #ምንጭ↶
📙 አትተረጁል ፣ ለኢማሙ አህመድ ፣ ገፅ 19
📙 መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ኡሰይሚን ፣ 11/60

📌📌አላህን ከመዘከር አትዘናጋ📌📌
🔵 ﻗـﺎﻝ الإمام_ﺍﺑــﻦ_ﺍﻟﻘﻴﻢ - رحمـه الله تعالـى- :
✅ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንከት እንዲህ ብሏል።
📌【ﺍﻟﺬﻛﺮ ﻳﻨﻮﺭ ﺍﻟﻘﻠﺐ ﻭﺍﻟﻮﺟﻪ ﻭﺍﻷﻋﻀﺎﺀ ، وﻫﻮ ﻧﻮﺭ ﺍﻟﻌﺒﺪ ﻓﻲ ﺩﻧﻴﺎﻩ ﻭﻓﻲ ﺍﻟﺒﺮﺯﺥ ﻭﻓﻲ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔ】
♻️👇ዚክር ማለት
🔺ቀልብ
🔺ፊት እንዲሁም
🔺የሰውነት አካል በሙሉ አብሪ ነው።
♻️👇ዚክር ማለት ለአንድ ባሪያ
🔻በዱንያ
🔻በቀብር ህይወቱና
🔻የቂያማ ቀን አብሪ ብርሀኑ ነው።
📚 اﻟﻮﺍﺑــﻞ_ﺍﻟﺼﻴــﺐ ( ١٣٥)

Telegram
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
♻️🔺 ሰለፍይ መሆን ፀጋ ነው 🔺♻️
✅ ሸህ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።
♻️ ለአንድ ሰው አላህ ሱብሀነሁወተአላ
🔺የሰለፎችን (ሶሀባዎችና ሶሀባዎችን በመልካም የተከተሉ) ሰዎች መንሀጅ (አካሄድ) እንዲረዳና
🔺በዚሁ መንሀጅ ላፅ እንዲፀና ላደረገው ሰው
♻️አላህን ከልቡ ሊያመሰግን ይገባዋል። ምክንያቱም ይህ
♻️አላህ ለሰው ልጆች ከሚሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ትልቁና ዋናው ነውና።
📚 اللباب 571
✅ አሏህ ሆይ ✅
♻️ ከኢኸዋን የስልጣን ጥማት ነጥለህ
♻️ ከሱፍይ ከአህባሽ ሽርክና ቢድአ አድነህ
♻️ ከ isis ዳኢሽና ከተክፊሮች ብዥታ አላቀህ
♻️ ከተብሊግ ያለእውቀት መጓዝን አውጥተህ
♻️ ከሀዳድይ ሙሪድነት ነጃ አውጥተህ
♻️ ከሽርክ ከቢድአው ጠብቀህ
♻️ በእስልምናና በሙስሊሙ ስም በዲን ከሚነግዱ አፈ ጮሌዎች ታድገህ
♻️ ከአሻኢራ ከማቱሪድያና ከሙእተዚላ ቅጥፈት ተከላክለህ
♻️ ከሌሎችም የጥፋትና የጥመት ቡድኖች በአጠቃላይ አርቀህ
✅ በጥንት በጠዋቱ በሶሀቦች ጎዳና በትክክለኛው መንሀጅ በሰለፍያ ጎዳና ላደረከኝ እንዲሁም
🔺በሱና ተውበው
🔺በተውሂድ አጊጠው
🔺ሽርክን አሽቀንጥረው
🔺ቢድአን ገርስሰው
🔺እውነት አስተምረው
🔺በሀቅ ላይ ፀንተው
ከሚጓዙት ሰለፍዮች እንድሆን ላደረከኝ ጌታ የላቀ ምስጋና ይገባህ። የስም ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ሰለፍይ ሆኜ በዚሁ መንሀጅ ላይ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁና ፅናቱን ለግሰኝ
✍ ኢብኑ ኸይሩ

﷽
♕︎ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! በዚህ ዘመን የኢስላም ጠላቶች ሂጃብሽን አስወልቀው ከተራ
ዱርየዎች ተርታ ሊያሰልፉሽ ተዘጋጅተዋል፡፡
𒊹︎︎︎ለዚህ ተንኮላቸው ደግሞ
ከፍተኛ ሚና
የሚጫወቱት ቴሌቪዥኖች፣ ሞባይሎች ፣ ጋዜጦች እና የተለያዩ ሚዲያዎች ናቸው፡፡
𒊹︎︎︎በመሆኑም አንዲት ሙስሊም ሴት አላህ ባዘዛት መሰረት ቀጥ ካለችና ሒጃቧን ባግባቡ
ከለበሰች በኢማኗ ጥንካሬ የሚከሰቱ ውዝንብሮችን እና የሰይጣን ተንኮሎችን በአላህ
ፈቃድ ትከላከላለች፡፡
𒊹︎︎︎ከዚሀ ቦታ የኡሙ ሰለማን ረዲየሏሁ ዐንሃ ጠንካራ ባህሪ ማስተዋል ይቻላል፡፡ ረሡል ﷺ
ልብሱን በኩራት እየጎተተ ስለሚሄድ ወንድ ስለሚያጋጥመው ቅጣት በተናገሩ ጊዜ
𒊹︎︎︎ኡሙ ሰለማ ረዲየሏሁ ዐንሃ ሴቶች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ስትጠይቅ “አንድ ስንዝር
ታስረዝም” አሏት “እንደዛ ከሆነማ እግሮቻችን ይገለጣሉ” አለቻቸው፡፡ “በቃ አንድ
ክንድ ታስረዝም ከዚህ በላይ እንዳትጨምር” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ አህመድ፡ ቲርሚዚይ፡
1731 ነሳኢይ 5336
➪ኢማኗ የደከመባት ሴት በተቃራኒው አንድ ስንዝር ወይም አንድ ክንድ ወይም ከዚያ
በላይ እንደ ኢማኗ ድክመት አካሏን ትገልጣለች፡፡
☞︎︎︎ለቅኑ ጎዳና እንዲመራሽ ፤ ግልጽም ከሆነ ስውር ፈተና እንዲጠብቅሽ ፤ እርሱን
በመታዘዝ ላይ እንዲያግዝሽ ፤ በሐቁ ላይ እንዲያጸናሽ አላህን እማጸናለሁ፡፡ እነሆ አላህ
ዱዓን ሰሚና ተቀባይ ነውና ፡፡
ከሼይኽ አብድረዛቅ በድር ሀፊዘሁሏህ ኪታብ የተወሰደች..!!
✍︎[ዳዕዋቱል አንቢያ]

➲ኒቃብሽ ብልጠትሽንና እጅግ
ውብ ዘመናዊነትሽን ያሳያል።
➘እንደመሸፋፈኛሽ አንደበትሽም ንቁና የተረጋጋ አሰተዋይ ሀቀኛ ይሁን!
አደብ ሀያእ አኽላቅ በብ አይገዛም አይሸጥምም!
➲አደብ ሀያእ መልካም ስነ ምግባር ስነ-ስርዓት…… ከአላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) ለሚወደው ባሪያው የሚሰጠው ትልቅ ኒዕማ (ችሮታው/ስጦታ)ነው!
➘በአላህ ፈቃድ ከትክክለኛ አስተዳደግ ይመነጫል!!
➘እንዲሁም ካደጉ በኃላ ከተገነዘቡት በእውቀትና በኢማን በተቅዋ አላህን በተገቢው መንገድ ለማወቅ ጥረት ባደረግን ቁጥር ይመለሳል!!
➘ካልተገነዘቡት ችላ ብለን የመፈጠራችንን አላማ ከዘነጋን ግን ባዶ ያስቀራል!!!
➲ድህነት የሚጎዳው ገንዘብ ሳይኖረን ብቻ አይደለም!
➘ይልቁንስ! የሀያእ ማጣት የአደብ የአኽላቅ ድህነት የከበበን እንደሆነ ነው
➲አላህ ሆይ!በሀያእ በመልካም ስነ ምግባር አስውበን!!
كَونۨيۧ سۜلۛفُيۧة ۗ علۛى الۛجۚادُة ۗ
✍ام فلان