💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️الحب الحقيقي

⇒እውነተኛ ፍቅር
➫➫➫➫➫➫➫

➲የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም:–

➛"ከእናንተ በላጩ ለቤተሰቡ መልካም የሆነው ነው፤ እኔ ለቤተሰቤ በጣም መልካም ነኝ" ይላሉ።

📝ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል፣ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል።

🎙للشيخ سليمان الرحيلي
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣5⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የመልካም ሚስት ስብዕና ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➭አላህን ከፈሩ 〰〰〰〰〰 ➲የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቀጥለው እንድህ አለ:- ▪️وَشَرُّنِسَائِكُمُ المُتَبَرِّجَاتُ ➛ከሴቶቻችሁ መካከል መጥፎዎቹ (ከባሎቻቸው ውጭ ላሉ አካላት) የሚገላለጡ ናቸው። ➧ይህ ማለት:- (በአግባቡ ሂጃቧን ሳትለብስ) ውበቷን አጋልጣ የምታሳይ፣ ተጋጊጣ፣ ሰውነቷን…
➧የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➭አል ጉራቢ አልአዕሰም

➲የዚህ አይነት መልዕክት ያዘለ ሀድስ በሌላ ዘገባ ከነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተወስቶ እናገኛለን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል:-

♦️يَا مَعْسَرَ النِّسَاءِ• تصدقن ، وأكثرن الإستغفار ، فإني رأيتكن أكثر أهل النار

"እናንተ ሴቶች ሆይ! ምፅዋት (ሶደቃ) ስጡ ምህረት መጠየቅ አብዙ፣ እኔ አብዛኛዎቻችሁ የእሳት ሰዎች ሆናችሁ ተመልክቻለሁ።

➛ለምን ይሆን አብዛኛዎቹ ሴቶች የእሳት ሆነው የለመለከቱት?

➤ምክንያቱም አብዘሃኛውን መጥፎ የሆኑ የጀሀነም ሰዎች ባህሪ ተብለው በሐድስ የተጠቀሱ ባህሪያትን ስትመለከት ብዙሀኑ ሴቶች ለነዚህ ጉዳዮች ቁብ ሲሰጡና ሲጨነቁ አናገኛቸውም። እንደውም አንዳንደማ አላህ ፊት የሚቆሙና በሰሩት መጥፎ ስራም የሚተሳሰባቸው አይመስሉም። ሐድሱም ሆነ እውቀቱ ይደርሳታል እርሷን የሚያስጨንቃት ግን ስሜቷንና ፍላጎቷን መፈፀም ብቻ ነው።

አንዲት ሴት ከተላበሰቻቸው ሊያስወቅሷትና ሊያስወግዟት ስለሚችሉ ባህሪያት የሚያወሱ ብዙ ሀድሶች ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተዘግበው ይገኛሉ።

➲ከእነርሱም መካከል ኢብኑ ኡመር ባስተላለፈው ሀድስ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

♦️لعن النبي الواصلة والمستوصلة ، الواشمة والستوشمة
▪️የአላህ መልዕክተኛ ዊግ የምትቀጥልንና የምታስቀጥል የምትነቀስና የምትነቅስን ሴት ረግመዋል።

➲አብዲላህ ኢብኑ አባስ ረድየላሁ አንሁማ ደግሞ እንድህ ብለዋል:-

♦️لعن رسول الله المتشبهين من الرحال بالنساء والتشبهات من النساء بالرحال.

የአላህ መልዕክተኛ ከሴቶች የሚመሳሰሉ ወንዶችን እና ከወንዶች የሚመሳሰሉ ሴቶችን ረግመዋል።

▪️በሌላ ዘገባ
♦️لعن النبي المترجلات من النساء

የአላህ መልዕክተኛ ወንዳ ወንድ ሴቶችን ረግመዋል።

➠በዚህና መሰል ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተዘገቡ ሐድሶች ላይ ሴቶችን የሚያስረግሙና ከአላህ እዝነት የሚያባርሩ የሆኑ ተለይተው የተጠቀሱ ባህሪያት ከመኖራቸውም ጋ ብዙሃኑ ሴቶች ግን ይህን ሁሉ ዛቻ ከአላህ እዝነት መራቅና መባረርን ቢሰሙም ምንም ግድ አይሰጣቸውም።

➲ጥራትና ልዕልና የተገባው አላህ ፊት እንደምትቆምና እንደሚጠይቃት ከዕለታት አንድ ቀን ጉድጓድ ውስጥ እንደምትከተትና በላይዋ ላይ አፈር እንደሚመለስባት ከዚህ በፊት ገጥሟት ወደማታውቀው ከባድ ወደ ሆነ ሁኔታ እንደምታመራ፣ የሰውነት ቀለሟ እንደሚቀያየር ፣ አንገቷ ከአካሏ እንደሚወገድ አታስተውልም፣ አይኖቿ ፈርጠው ጉንጮቿ ላይ የሚፈሱ አይመስላትም!! ይህን ሁሉ ትረሳለች ከአዕምሮዋም ይሰወራል፣ የምትፈፅማቸው ተግባራት አላህን ማመፅ እና ትዕዛዙን መፃረር ያለበት እንድሁም የአላህን ቁጣ እና ቅጣት የሚያስከትል ቢሆንም ሀሳብና ጭንቀቷ ሁሉ መዋብና መጊያጊያጥ ላይ ብቻ ነው።


➛እነሆ መልካም የሆነች ሴት ከእነዚህ ( መጥፎ) መገለጫዎች ራሷን ትጠብቅ ዘንድ ለሴቶች እርም የሆኑና የተወገዙ ባህሪያት በሐድስ ማብራሪያቸው መጥቷል። በመሆኑም አንድት እንስት መጥፎ ባህሪያት ማወቅ የሚገባት መገለጫዎችን አውቃ ትጠነቀቃቸውና ትርቃቸው ዘንድ ነው። ገጣሚው እንዳለው:-

♦️عرَفْتُ الشَّرَّ لَا لِلشَّرِّ لٰكِن لِتَوَقِّيهَ
♦️وَمَن لَا يَعْرِفِ الشَّرَّ مِنَ النَّاسِ يَقَعْ فِيهِ

➲ክፉን አወቅኩ ግን ለክፋት አይደል፣
ይልቁን ከእርሱ ለመጠበቅ እንድችል


➲ከሰዎች መሀል ክፉን የማያውቅ
አይቀርም አንድ ቀን በውስጡ መውደቅ።
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊حياة
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣6⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ጀነት መግቢያ ከእሳት መጠበቂያ 2
Sadat
♦️ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➤ክፍል ሁለት
➭➭➭➭➭➭➭➭

➲ጀነት መግቢያ ከእሳት መጠበቂያ ምንድን ነው?

🎙በሳዳት ከማል አቡ መሬም
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸تكفير التوحيد للذنوب

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️تفسير آية الكرسي

🎙 الشيخ العلامة الدكتور :
صالح بن فوزان الفوزان
- حفظه الله تعالى -

https://t.me/https_Asselefya1/5414
Audio
🍂 فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّه

⁦القارئ #عبدالحكيم_الصافي🎙


https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ከተውሂድ አርማዎች ➛➛➛➛➛➛➛➛ ➻ክፍል አስራ ሶስት 〰〰〰〰〰〰 ➲ይህ አይነቱ ማጋራት አራት አይነት ክፍሎች አሉት ➧አንደኛው አይነት፡ የተማጽኖ ወይም የጥሪ ማጋራት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፡ ▪️فَإِذَا رَكِبُوا فِي الْفُلْكِ دَعَوُا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ فَلَمَّا نَجَّاهُمْ إِلَى الْبَرِّ…
➲ከተውሂድ አርማዎች
▰▱▰▱▰▱▰▱

➧ክፍል አስራ አራት
➻➻➻➻➻➻➻

➲ሁለተኛው የማጋራት አይነት ፡ ትንሹ ማጋራት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧እርሱም ሪያእ (ይዩልኝ) ነው፡፡ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡

♦️ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا

“የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው ፤ መልካም ስራን ይስራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ” በላቸው፡፡” አል ከህፍ፡110

➧ሶስተኛው የማጋራት አይነት ፡ ድብቅ ማጋራት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➲ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የረሡል صلى الله عليه وسلم ቃል ነው፡፡

▪️"الشرك في هذه الألمة أخفى من دبيب النمل على الصفاة السوداء في ظلمة الليل" ، وكفارته قوله صلى الله عليه وسلم: "اللهم إني أعوذ بك أن أشرك بك شيئا وأنا أعلم ، وأستغفرك من الذنب الذي لا أعلم"

➲“በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ማጋራት በሌሊት ጨለማ ፣ በጥቁር ልሙጥ ዲንጋይ ላይ እንደምትንቀሳቀስ ጥቁር ጉንዳን ኮቴ የተደበቀ ነው፡፡” ለዚህ ወንጀል መሰረዣው የሚከተለው ዱዓ ነው፡-“አላህ ሆይ! እያወቅሁ በአንተ ከማጋራት እጠበቃለሁ ፤ ከማላቀውም ወንጀል ደግሞ ይቅርታን እጠይቅሃለሁ” 📝አቡ የዕላ፡ 60 ኢብኑ ሂባን ፊ አል መጅሩሂን ፡ 3/130 አልባኒ ሐዲሱን ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አል ጃሚዕ ፡3731

➲ክህደት ሁለት አይነት ነው። የመጀመሪያው ከኢስላም የሚያስወጣው ሲሆን ይህ ዓይነቱ ክህደት አምስት አይነት ክፍሎች አሉት፡፡

➧አንደኛው፡ የማስተባበል ክህደት
ለዚህ ማስረጃ የሚሆነው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፦

♦️وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنِ افْتَرَىٰ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا أَوْ كَذَّبَ بِالْحَقِّ لَمَّا جَاءَهُ ۚ أَلَيْسَ فِي جَهَنَّمَ مَثْوًى لِّلْكَافِرِينَ

“በአላህም ላይም ውሸትን ከቀጣጠፈ ሰው ወይም እውነቱ በመጣለት ጊዜ
ከአስዋሸ ይበልጥ በዳይ ማነው በገሀነም ውስጥ ለከሃዲዎች መኖሪያ የለምን?”
አል አንከቡት፡68

➧ሁለተኛው፡ የኩራት ወይም የእምቢተኝነት ክህደት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁኣናዊ አንቀጽ ነው፡

♦️وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ أَبَىٰ وَاسْتَكْبَرَ وَكَانَ مِنَ الْكَافِرِينَ

“ለመላእክትም “ለአደም ስገዱ” ባልን ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ሁሉም ወዲያውኑ
ሰገዱ ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር እምቢ አለ ፤ ኮራም ከከሃዲዎቹም ሆነ
፡፡” አል በቀራህ፡34

➧ሶስተኛው፡- የመጠራጠር ክህደት ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡

♦️وَدَخَلَ جَنَّتَهُ وَهُوَ ظَالِمٌ لِّنَفْسِهِ قَالَ مَا أَظُنُّ أَن تَبِيدَ هَٰذِهِ أَبَدًا◆وَمَا أَظُنُّ السَّاعَةَ قَائِمَةً وَلَئِن رُّدِدتُّ إِلَىٰ رَبِّي لَأَجِدَنَّ خَيْرًا مِّنْهَا مُنقَلَبًا◆قَالَ لَهُ صَاحِبُهُ وَهُوَ يُحَاوِرُهُ أَكَفَرْتَ بِالَّذِي خَلَقَكَ مِن تُرَابٍ ثُمَّ مِن نُّطْفَةٍ ثُمَّ سَوَّاكَ رَجُلًا

➲እርሱም ነፍሱን በዳይ ሆኖ ወደ አትክልቱ ገባ፡፡ “ይህች ዘላዓለም ትጠፋለች ብዬ አልጠረጥርም” አለ፡፡ “ሰዓቲቱንም ቋሚ (ኋኝ) ናት ብዬ አልጠረጥርም፡፡(እንደምትለው) ወደ ጌታየም ብመለስ ከእርሷ የበለጠን መመለሻ በእርግጥ አገኛለሁ” (አለው)፡፡ ጓደኛው (አማኙ) እርሱ ለእርሱ የሚመላለሰው ሲሆን “በዚህ ከዐፈር ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ከፈጠረህ፣ ከዚያም ሰው ባደረገህ (አምላክ) ካድክን?” አለው፡፡” አል ከህፍ፡35__37

➛አራተኛው፡- የመዞር ወይም የመተው ክህደት የሚለውን ኢንሻአላህ ቀጣይ ክፍል እይናየዋለን።
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】

🖊ام فاروق

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#የማለዳፈገግታ!!

#ያገባሽው_እህቴ_ሆይ__!!

ባልሽ ከኋላሽ እብድ መስሎ እየሮጠ እንድከተልሽ ከፈለግሽ...!!

#ስልኩን_ቀምተሽ_አምልጭው!!

👉#ያኔ_እብድ_መስሎ_ይከተልሻል።

ምክር ብሎ ዝም ወላሒ

ግን ሮጦ ይያዝሽና እኔ የለሁበትም።

በዚህ ዘመን በፍቅር ከሚሮጠው ይልቅ ስልኩ እንዳይፈተሽበት የሚሮጠው እጂግ ብዙ ነው።

👉#ይህን_ስታይ_ላጤነት_ይደላሀል።

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

አጀብ ነው!! ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱናነው።
➧ይመጣል እራሡ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴

➧ብትሄጂም ባይከፋ ለህይወትሽ ደስታ
ዝናቡን ፈርተሽ የውስጥን ሁካታ
አመዛዝነሽ ስሪ ሁሉንም በእርጋታ


አቅሙ ካለሽ የመቋቋም ብቃት
ልበ ደንዳና ካለሽም ፅናት
ባትሄጂም ይመጣል ጊዘውን ጠብቆ
የጌታችን ፀጋ ከማንስ ተነጥቆ


ያለ አብራክ ክፋይ አትቀሪም ካልፈለግሽ
የትም አትደርሽም አንቺ በመስጋትሽ
ብጠቢቂ ይሻላል ልብሽን አስፍተሽ
ያኔ ሳትመጪ ተፅፏል እርዝቅሽ
ተፀንሠሽ ሣለ ከማህፀን ሆነሽ
ሁሉም ተከትቧል በሆድ ውስጥ እያለሽ
ማስተካከል ብችይ በዱአ ለምነሽ
ቀድርን ሚቀይር ጥሩ መሣሪያ አለሽ


ስጋትሽ እንዳይደርስ የፈራሽው ሁሉ
ከስጁድሽ ሆነሽ ይጠየቅ ጀሊሉ
ምንም ማይሣነው ጌታሽ ነው ሀያሉ ።


💎 አሪፍ አይቸኩልም!!!💎

🖊copy
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➳ሰለፊይ ካልሆነ ካላማረ እምነቱ፣
ቪላ ቤት ቢኖረው ቢበዛ ንብረቱ ፣

መልኩ ቆንጆ ቢሆን ቢያማልል ውበቱ፣
አቂዳው ካልጠራ ካላማረ እምነቱ
፣
ትዳር አልፈልግም!! ይቅርብኝ ማግባቱ!!

➷➷➷ ሰለፍያ ◊◊ መንሀጁና➴➴➴

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
"ከሰው ሁሉ አስተዋይ ማለት መልካም ሰሪ ሆኖ (የአላህን ቅጣት) የሚፈራ ነው።
ከሰው ሁሉ ቂል ማለት ክፉ ሰሪ ሆኖ የሚታማመን ነው።"
•
📝[አትተብሲራ፣ ኢብኑል ጀውዚ: 1/351]
ወጣትነትና ኢስላም
abdu shikur abu fewzan
📀ወጣትነት በኢስላም
🌅አዲስ ሙሓደራ

⚡️ለወጣቶች የተደረገ ምክር አሏህ ከሚሰሩት ያድርገን

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛንحفظه الله

እሁድ ቀን⏰

🕌🕌በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
💎عن أَبي موسى رضي الله عنه قَالَ: قَالَ رَسُول الله ﷺ :
((المُؤْمِنُ للْمُؤْمِنِ كَالبُنْيَانِ يَشُدُّ بَعْضُهُ بَعْضًا)) وشبَّكَ بَيْنَ أصَابِعِهِ.
📚مُتَّفَقٌ عَلَيهِ.