💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
الزمر ( ٦٢ - ٦٧ ) 🌙
﴿اللَّهُ خالِقُ كُلِّ شَيءٍ وَهُوَ عَلى كُلِّ شَيءٍ وَكيلٌ﴾

🎤 القارئ: عبدالله المنسلح

https://t.me/https_Asselefya1
➧የዕለቱ ምርጥ መልዕክት👇

▪ባል ሆይ ለሚስትህ እንደ አዝካር ጠዋትና ማታ 2,3,4 እያልክ አታዝጋት ማግባት ከቻልክ ፋከራውን ትተህ በተግባር አሳይ ሲደርስ ሚስትህ ሁሉንም ትችለዋለች ኢንሻ አሏህ!!

➧ላኪን ያሁኑ እንደ አዝካር መደጋገምህ እና ማሟረትህ የሷን ልብ ቢያሻክር እንጂ ያንተን ማግባት አያስቆምህም እናማ አኺል አዚዝ የሚስትህን ስሜት ተረዳ እንዲወሳ የምትጠላውን ነገር በየደቂቃው እያነሳህ አታዝጋት ማድረግ ካለብህ በተግባር እንጂ በምላስ አይደለምና!!

➧ወሬአችሁ ሁሉ ስለ 2,3,4 የሆናችሁ ባሎች ጥንቃቄ አድርጉ ለሚስቶቻችሁ የምታዝኑ ከሆነ ይህንን ድርጊት እንደማስፈራሪያ አትጠቀሙት!!

➧ሞያ በልብ ነዉ ተግብሩት ግን በወሬ ብቻ የሴት ልብ አታቁሱሉ በተግባሩ ራሷ ማሳመን አያቅታትም ወሬ ግን ልቧ ይቆስላል አላህን ፍሩየሰዉ ልብ አታቁስሉ ባረከላሁ ፊኩም!!

➧ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➭ክፍል ዘጠኝ ➧የተውሂድ ምንነትና እውነታ ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲አንደኛው ተውሒድ አር'ሩቡብያ፡ አላህ በመፍጠርም ፣ ሲሳይ በመስጠትም ፣ ሁሉን ተቆጣጣሪ በመሆኑም ፣ ጸጋን በመስጠቱና ሁሉን በማገለባበጡ ብቸኛ መሆኑንና በእነዚህ ነገሮች ምንም አይነት ተጋሪ የሌለው መሆኑን አምኖ ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጾቹ የሚከተለውን…
➲ከተውሂድ አርማዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➭ክፍል አስር
〰〰〰〰

➲ሶስተኛው ክፍል፡ ተውሒድ አል'ኡሉሑያ አላህን በአምልኮት ፣ በዱዓ ፣ ተስፋ በማድረግ ፣ በፍርሀት ፣ በስለት ፣ በእርድ ፣ በሶላት ፣ በጾም እና በመሳሰሉ
አምልኮቶች አላህን ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡
ዲንን ለእርሱ ብቻ ማጥራትና
ከማጋራት መጽዳት ማለት ነው
፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ
“አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣(እንጅ ያልታዘዙ ሲሆኑ) በይናህ፡5

▪️أَلَا لِلَّهِ الدِّينُ الْخَالِصُ ۚ
“ንቁ! ፍጹም ጥሩ የሆነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው፡፡” አዝ ዙመር፡3

▪️قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ◊ لَا شَرِيكَ لَهُ ۖ وَبِذَٰلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ

➧“ስግደቴ ፣ እርዴም ፣ ሕይወቴም ፣ ሞቴም ለአለማት ጌታ ለአላህ ነው” በል፡፡
“ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡” አል አንዓም፡162__163

➲የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ሐዲስ ተናግረዋል፡-
▪️"من مات وهو يدعو من دون الله ندا دخل النار"

➧“ከአላህ ውጭ ጣኦትን እየጠራ የሞተ ሰው እሳት ገባ፡፡” ቡኻሪ፡ 4497

➠ተውሒድና የተውሒድ እውነታ ማለት ይህ ነው፡፡ ለእነዚህ የተውሒድ ክፍሎች ሁሉ የራሳቸው የሆኑ ተቃራኒዎች አሏቸው፡፡

➲ተውሒድ አር'ሩቡብያ ፡ ማለት አላህ ብቸኛው ፈጣሪ ፣ መጋቢ ፣ ህይዎት ሰጪ ፣ገዳይ ፣ ሁሉንም ነገር የሚያስተናብር ፣ ፍጡራኑን ሁሉ እንደፈለገ የሚያገላብጥ ፣ፍጡራኖችን በመቆጣጠር አንድም ተጋሪ የሌለው መሆኑን ካረጋገጥክና ካወቅህ ፣የዚህ ተቃራኒ አንድ ባሪያ አላህ እንጅ ማንም በማይችለው ነገር ከአላህ ጋር ሌሎች አካላት ይህን ዓለም እንደፈለጉ የሚያንቀሳቅሱ አሉ ብሎ ማመኑ ነው፡፡

➲ተውሒድ አስማእ ወስ'ሲፋት ፡ ማለት አላህ እራሱን በጠራበት ስም መጥራት ፣ ራሱ በገለጸው መገለጫ መግለጽ ፣ እንዲሁም ነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ከእርሱ ላይ ማመሳሰልን በማራቆት አላህን በገለጹበት መግለጽ መሆኑን ካረጋገጥክና ካወቅህ የዚህ ተቃራኒ ሁለት ነገሮች ይኖራሉ፡፡ እነዚህን ሁለት ነገሮች “ኢልሀድ” የሚለው ስያሜ ያጠቃልላቸዋል፡፡

➧አንደኛ፡- በቁርኣንና በሱና የተረጋገጠውን ሙሉና የተላቀ የሆነውን የአላህ ባህሪያት ማራቆት ነው፡፡

➧ሁለተኛ፡- የአላህን መገለጫዎች ከፍጡራን መገለጫዎች ጋር ማመሳሰል ነው፡፡

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጾች የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِير

“የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡” አሽ ሹራ፡11

▪️قُلِ ادْعُوا اللَّهَ أَوِ ادْعُوا الرَّحْمَٰنَ ۖ أَيًّا مَّا تَدْعُوا فَلَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ ۚ

“አላህን ጥሩ ወይም አር'ረሕማንን ጥሩ ፤ (ከሁለቱ) ማንኛውንም ብትጠሩ (መልካም ነው) ፡፡ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉትና” አል ኢስራእ፡110

➲ተውሒድ አል'ኡሉሑያ ፡ በማንኛውም የአምልኮ አይነቶች አላህን ብቸኛ ማድረግ ፤ከአላህ ውጭ ከሚገኙ አካላት ላይ አምልኮትን ማራቆት መሆኑን ካወቅህ የዚህ ተቃራኒው ከአምልኮ አይነቶች አንዱን ቆርሶ ከአላህ ውጭ ለሚገኙ አካላት አሳልፎ መስጠት ነው፡፡ ይህ ከአብዛኛው ሙሽሪኮች ዘንድ የሚገኝ ሲሆን በመልእክተኞችና በህዝቦቻቸው መካከል የነበረው ውዝግብም በዚህ የተውሒድ ክፍል መሆኑ ይታወቃል፡፡)) መዓሪጀል ቀቡል1/418
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል


تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል】

🖊ام فاروق

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
➴https://t.me/https_Asselefya1
➴https://t.me/https_Asselefya1
▪️‏قال الإمام ابن القـيم-رحمه الله

"فأعظم أسباب شعح الصدر التوحيد ، ŮˆŘšŮ„ى حسب كماله وقوته ، وزيادته يكونُ انشراح ؾدع صاحبه."

📓 زاد المعاد ( ١ / ٢١٥)

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪ጣፍጭ ቲላዋ ተጋበዙልን

📖ከሱረቱል አል አንፋል

🎙በቃረዕ ኡስታዝ ጀላሉ ሁሰይን

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲አልሀምዱሊላህ ቁርአንን ለሰጠን ጌታ
➲ከልባችሁ አድምጡት ልብን ይነካል
➲ደስታን ይፈጥራል ግፊት ያደርጋል

➲የሙስሊም ህይወት ያለ ቁርአን ከባህር እንደወጣ አሳ ነው
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿..قال أَلَم أقُل لكم إني أعلمُ من الله ما لا تعلمون﴾

🎙القارئ #محمد_اللحيدان

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣0⃣8⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦

【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
➧ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላላ።

✅ ከአላህ እዝነት ፈፅሞ ተስፋ እንዳትቆርጥ። አላህን በአፅንኦት ለምን። የዱአህ ምላሽ ይዘገያል እንጂ እንዲሁ በባዶ አይቀርም።
📚المنتقى لأبي البركات 16-06-1437ه
✍️ይሔ_ነው_ባል_ማለት__!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➛የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡
ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡


➛መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡
በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡


▪ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡

➛በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡
ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡


➛ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡
ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡


✍️በኑረድን አል አረቢ

https://t.me/https_Asselefya1
✍️ለስኬታማ ትዳር!

▪ተጋቢዎች በእርስ በርስ ግንኙነታቸው ላይ ችግር እንዳይፈጠር አንዳቸው የሌላውን ስሜት መረዳት፤ ፍላጎትን ማወቅ እና መተግበር ፤የራስ ወዳድነትን በማስወገድ መተሳሰብን፤ መፋ ቀርን ከልባቸው ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡

▪ስለዚህም ነው ትዳር ቁልፉ በሁለቱ ተጋቢ ሰዎች እጅ እንጂ በሌላ ሰው እጅ አይደለም የሚባለው፡፡


▪ይህንን የተረዱ ባልና ሚስት የግል ፍላጎትን ብቻ ከማንጸባረቅ ተቆጥበው የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውን በማሻሻል አንዳቸው በአን ዳቸው ላይ የሚኖራቸውን ብስጭትና ቁጣ በመተው አብረው ጥሩ ጊዜን በማሳለፍ ትዳራቸውን በሰመረ መልክ ለመምራት ይችላሉ፡፡

➧በእርግጥ የተበላሸን ነገር ለማስተካከል በአንድ ምሽት የሚ ሰራ ነገር የለም፡፡

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1