💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧የአላህ መልእክተኛ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)
እንድህ አሉ


አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!


➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።


https://t.me/https_Asselefya1
012 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አስራ ሁለት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሓያትህ መርፌ ቢሆን እንኳን ሪዝቅህ ክር ሆኖ ይመጣል እንጂ አይስትህም!! ልብህን አረጋጋው በጌታህ ላይ የቂን ይኑርህ...!
➛ምርጫሽ ወደ ጀነት የሚወስድሽ!
➛ልጆችሽን ኮትኩቶ በዲን የሚያሳድግ!
➛ለነሱ ተምሳሌትና መመሪያ የሚሆን ይሁን!

➛ሩጫሽ ለሀብቱና ለዝናው ሳይሆን
ለጀነት ጓደኝነትና ወዳጅነት ይሁን!
➛ዱኒያ ዛሬ ትመጣና ነገ ትመለሳለች!

ዲን ያለው ወንድ እድሜ ልኩን ሲጠብቅሽና ሲሳሳልሽ ይኖራል
!!

https://t.me/https_Asselefya1
«ውዷ እህቴ ሆይ!
➬➬➬➬➬➬➬

➛የባእዳንን አለባበስ ፣ አረማመድ ፣ አመጋገብ እና
የኑሮ ዘይቤን ከመከተል ተቆጠቢ ነብያዊ ግልፅ ሀዲስም ሰፍሮበታልና!

የአላህ መልክተኛ (ሰለላሂ ዐለይሂ ወሰለም) ከህዝቦቻቸው ጋር በእምነት ጉዳይዎች የተመሳሰለ ከነሱ ነው ብለዋል።

👉መመሳሰልን ከጠላሽ እንግዲያውስ ሰለፎችን ሞዴልሽ አድርጊ!

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️قالت عائشة رضي الله عنها :

يا معشر النساء، لو تَعلَمن بحق أزواجكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.

#ابن أبي شيبة ٤/٢٠٥

እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሀ እንዲህ ትላለች :-

«እናንተ ሴቶች ሆይ ከናንተ ውስጥ በሷ ላይ ያለባት የባልዋን ሀቅ ብታውቅ ኖሮ የጫማውን አቧራ በግንባርዋ በጠረገችለት ነበር »

ኢብኑ አቢ ሸይባ ( 4/205)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧የድሮ ወንድ መልካም ነበር ከነ መሀይምነቱ!!


✍️አቡ መርየም حفظه الله
➧ኒቃቤ_ውበቴ! አላወልቀውም!
➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨

➛ከሥጋ ከደሜ በለጠ ከበረ
ሠላሜን አገኘሁ ጭንቀት ተሠበረ!

➛ለማንም አለብሠው ለሠዎችም ብዬ
ፍቃድ አያሻኝም በቃ የጌታዬ
ትዛዝ መሆኑንም ተቀበልኩ አምኜ!

➛ማንንስ ልሠማ ከሀቀኛው ሆኜ
ሂጃብ ነው ተብሎ ብጣሽ ጨርቅ ተጥሎ
ለብሣ ያለበሠች ትመጣለች ተብሎ!


➛እራቁት መሆኔ ለምን አሥፈለገ
እሥልምና ይሄን መቼ ደነገገ!

➛እግር እሣት ሆኖል ያለፈው ህይወቴ
ይህን ኑር ሣላቀው ተገለጧል ውበቴ!


➛በቅቶኛል ጅልነት ተመለሠ ሀብቴ
መኖሩን መረጥኩኝ በሡና ታቅቤ!

➧አልደራደርም መቼም በኒቃቤ
!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1