💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📌የዛሬ ረቡዕ ጀንበር ስትጠልቅ የረመዳን ሃያ ሰባተኛው ለሊት ነው ይህም ለሊት ለይለተል ቀድር ጋር የሚጋጠም ለሊት ነው ተብሎ በጉጉት የሚጠበቅ ለሊት ነው።

📌ከአቡዘር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቤተሰባቸውን፣ሴቶቻቸውን እና ህዝቦቻቸውን እንዲሰበሰቡ በሃያ ሰባተኛው ሌሊት
ሱሑር እንዳናመልጥ እስክንፈራ ድረስ።


📚በትክክለኛ የስርጭት ሰንሰለት አህመድ እና የሱነን ባልደረቦች ዘግበዉታል!

♦️አደራ አደራ ዛሬ ማታ ጠንክረን በኢባዳ ልናሳልፍ ይገባል!!

➮የመወሰኛይቱም ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናትና።

✍️አቡ አዩብ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
قصة عجيبة في ليلة 27 رمضان | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
<unknown>
#قصة عجيبة في ليلة 27 رمضان ..

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.

( اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ ؛ فَاعْفُ عَنِّي ))

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አልሐምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ አሏህ የመጀመሪያ ልጄን ሴት ልጅ ወፈቀኝ


ስሟንም አመቱሏህ ቢንቱ ሙሀመድ ብያታለሁ

አሏህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልኝ ሃቋንም የምወጣ ያድርገኝ
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ ሰባት

⬅️الليلة(27) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
➧ተዉሒድ የትዳር መመስረቻ አስኳል ነዉ
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩

"አቂዳዋ የተስተካከለ ሴት ምረጥ!

➛እህቴ ሆይ!እምነቱ የተስተካከለ ቁርአንና ሓድስን መመሪያዉ ያደረገ
የሰለፉነ ሷሊሒንአረዳድ የተረዳ ሰዉ ምረጭ!

ምንጭ ከወንድማችን ሳዳት ከማል
ተዉሒድና ሺርክ
ከሚለዉ መፀሀፍገፀ{69}የተወሰዴ!

https://t.me/https_Asselefya1
◾️ወንድማዊ ምክር


➡️ ወንድም እህቶች በተለይም እንዳቅሚቲ የምናውቃትን በማስተማር ላይ የተሰማራን አደራ አደራ አደራ!!! ስናስተምር ተማሪዎቻችንን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር እናስተዋውቅ፡፡ በተለይም ደግሞ ከሞቱት ጋር፡፡ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “የሞቱትን ተከተሉ፡፡ በህይወት ያለ ፈተናው አይታመንምና፡፡”

📚 [ጃሚዑ በያኒል ዒልም ወፈድሊሂ፡ 2/947]

🖋 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
➭ምርጥ ሚስጥር ነዉ ሹክ የተባልነዉ።

ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል!

➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ።

➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ
አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!!

➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!

➛እኔም ልድገመዉ አስለቃሺጂ አልቃሺ አትሁኚ ዉዷዪ!!

✍️أم عثيمين بنت أراغاو

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ቢድዓ ምንም አይነት ኸይር የላትም፡

➤እንደውም ከአላህ ዘንድ ታስርቃለች የአላህን ቁጣ ታመጣለች፡

➤ ሱና ግን ወደ አላህ ታቀራርባለች የእርሱንም ውዴታ ታጎናፅፋለች።

➧ሸይኽ ፈውዛን

➛ምንጭ፦ ሸርህ መንዙመቱል ሀኢያህ (53)


https://t.me/https_Asselefya1
የጎዳና ፊጥራ
በሽይክ ሙከመድ አሚን
➤የጎዳና ፊጥራ ላይ የሚሰሩ ቢድዕያቶች ከባባድ ወንጀሎች ሙንከራቶች ተጠቅሶበታል ።

🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ

ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸┊↷

‏تلاوات قرانية جميله. تلاوه صباحيه :

قال الله تعالى : {الذينَ ينفِقون أموالهم باللّيل
والنهارِ سرا وعلانية فلهُم أجرهم عند ربّهم وَلا
خوف عليهم ولا هم يحزنون﴾.

#تلاوة_خاشعة ‎#

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧هل الميت يسمعني عند الدعاء له?

🎙በቅርብ ወደ አኺራ የሄዱት ሸይኽ ሷሊህ አሉሀይዳን رحمه الله

https://t.me/https_Asselefya1