Audio
"መውሊድ የኔ አይደለም"‼️
ግጥም በአቡ ሳራህ
⤵️🎙🎙🎙🔄
በቃላት ሸላልሞ በውሸት ቢያስውባት፤
ቢድአቱል ሀሰና ብሎ ቢሰይማት፤
ጅማቱ እስኪገተር ቢዘፍን ቢጮህላት፤
ራሱን ቢወዘውዝ ጥርሱን ቢመጥላት፤
በጫት በከበሮ ቢሞክር ሊያደምቃት፤
መቶ ሙክት አርዶ ቢደግስ ቢያበላ፤
ቲ-ሸርት ቢያሳትም ቢሰቅለው ከኋላ፤
ፊ-ዳከ እያለ ቢጮህ በሽለላ፤
ሀሰና አትሆንም ናትና ዶላላ።
~~~~~~
~~~~~~
ኩሉ ቢድአቲ ዶላላ ተብለህ፤
መጥፎን መልካም አለው እያልክ ማታለልህ፤
ጀሊሉም እያለህ ዲኑን ሞላሁልህ፤
ያለውን ሳትሰራ ሌላ መፈብረክህ፤
ላያዋጣህ ነገር ወንዝ ላያሻግርህ፤
ከቆሙበት ብትቆም ቀደምት ደጋጎችህ፤
ካላቅምህ ባትንጠራራ ብታስብ በልክህ፤
መርዝህን ባትረጭ በጭካኔ በትርህ፤
በሁለት ሀገር ስኬት ትጎናፀፍለህ፤
በአዱኒያም በአኼራ ሰላም ትሆናለህ።
~~~~~~~~~
~~~~~~~~~
በውሸት ሙሀባ ወገን ማታለልህ፤
በቢድአ ጅራፍ አለንጋ መግረፍህ፤
አረንጓዴን ጥምጣም ከጫት አዋህደህ፤
ጉንጭህን ለጥጠህ በምርቃና ጦዘህ፤
መሬት እያፀዳህ በሱሪ ቀሚስህ፤
እወዳለሁ ማለት ፊዳ ልሁንልህ፤
መፎከር ማንቋረር ላይወርድ ከጉሮሮህ፤
በቃላት አውዝተህ መርዙን እየተፍህ፤
ለሰው አዛኝ መስለህ የአዞ እንባ እያነባህ፤
ስንቱን አጠመድከው በተንኮል ወጥመድህ።
~~~~~~~~
~~~~~~~~
ሱፍያ አህባሹ በአደባባይ ወጥቶ፤
መውሊድን ሊያከብር ቢውል ተጎልቶ፤
ኢኽዋን ቢያደምቅለት አይኑን በጨው አሽቶ፤
ጀማንጉስ ገታ ዳና ቢርመሰመስ፤
በጃሂሎች መንጋ ቢቆላ ቢታመስ፤
ፈፅሞ ሀቅ አይሆንም የቢድአው ንጉስ።
~~~~~~~
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ግጥም በአቡ ሳራህ
⤵️🎙🎙🎙🔄
በቃላት ሸላልሞ በውሸት ቢያስውባት፤
ቢድአቱል ሀሰና ብሎ ቢሰይማት፤
ጅማቱ እስኪገተር ቢዘፍን ቢጮህላት፤
ራሱን ቢወዘውዝ ጥርሱን ቢመጥላት፤
በጫት በከበሮ ቢሞክር ሊያደምቃት፤
መቶ ሙክት አርዶ ቢደግስ ቢያበላ፤
ቲ-ሸርት ቢያሳትም ቢሰቅለው ከኋላ፤
ፊ-ዳከ እያለ ቢጮህ በሽለላ፤
ሀሰና አትሆንም ናትና ዶላላ።
ኩሉ ቢድአቲ ዶላላ ተብለህ፤
መጥፎን መልካም አለው እያልክ ማታለልህ፤
ጀሊሉም እያለህ ዲኑን ሞላሁልህ፤
ያለውን ሳትሰራ ሌላ መፈብረክህ፤
ላያዋጣህ ነገር ወንዝ ላያሻግርህ፤
ከቆሙበት ብትቆም ቀደምት ደጋጎችህ፤
ካላቅምህ ባትንጠራራ ብታስብ በልክህ፤
መርዝህን ባትረጭ በጭካኔ በትርህ፤
በሁለት ሀገር ስኬት ትጎናፀፍለህ፤
በአዱኒያም በአኼራ ሰላም ትሆናለህ።
በውሸት ሙሀባ ወገን ማታለልህ፤
በቢድአ ጅራፍ አለንጋ መግረፍህ፤
አረንጓዴን ጥምጣም ከጫት አዋህደህ፤
ጉንጭህን ለጥጠህ በምርቃና ጦዘህ፤
መሬት እያፀዳህ በሱሪ ቀሚስህ፤
እወዳለሁ ማለት ፊዳ ልሁንልህ፤
መፎከር ማንቋረር ላይወርድ ከጉሮሮህ፤
በቃላት አውዝተህ መርዙን እየተፍህ፤
ለሰው አዛኝ መስለህ የአዞ እንባ እያነባህ፤
ስንቱን አጠመድከው በተንኮል ወጥመድህ።
ሱፍያ አህባሹ በአደባባይ ወጥቶ፤
መውሊድን ሊያከብር ቢውል ተጎልቶ፤
ኢኽዋን ቢያደምቅለት አይኑን በጨው አሽቶ፤
ጀማንጉስ ገታ ዳና ቢርመሰመስ፤
በጃሂሎች መንጋ ቢቆላ ቢታመስ፤
ፈፅሞ ሀቅ አይሆንም የቢድአው ንጉስ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➪ጸባይን ማሳመር ኢስላማዊ ግዴታ ነው አኽላቅን ማስተካከልም ትልቅ ዒባዳና የአላህ ስጦታ ነው
ስለዚህ ጸባያችን በየጊዜው አይቀያየር ደስ ሲለን ጥሩ ሰው ሲደብረንና ሰዎች ስያስከፉን ደግሞ መጥፎ ሰው አንሁን!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

ይድረስ ለተዘናጋሽው እህቴ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
➧ተዘናግተሽ እና አግራርተሽ ኒቃብሽ ትርጉም አጥቶ፤ ወርዶ ጉንጭሽ ጋር ደርሶ፤ ጥንቃቄሽ ጠፍቶ ከወንዶች ጋር የምትውይው የጥንቷ ቆራጥ እህቴ!
➧አስታውሺ!
➧ያኔ የሒጃብ ግዴታሽን አውቀሽ መወጣት ስትጀምሪ ያሁኑ ቸልተኝነት ነበርን? ይህ መዘናጋት ነበርን?
➧በፍፁም አልነበረም!
➧አሁን ምን ተፈጠረ? አዲስ መመሪያ መጣ? ምንም የተቀየረ ነገር የለም!!
➧ትናንትና ሒጃብሽን ለአላህ ብለሽ ከነበረ የለበስሽው ዛሬም አላህን ፈርተሽው ተመለሽ። አላህ ያዘዘሽ እስከ ሞት ድረስ በአላህ ትዕዛዝ ቀጥ እንድትዪ ነው። ዱንያ አጭር ናትና ፅናት ይኑርሽ! እስከ መጨረሻው ሒጃብሽን ጠብቀሽ በሲትር ኑሪ!
وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ یَأۡتِیَكَ ٱلۡیَقِینُ
《እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን አምልክ》አል ሒጅር 99
✍ ኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ (ሐፊዘሁላህ)
💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

♻️🔺የባለቤትህ ቁንጅና ዲኗ ላይ ነው 🔺♻️
🔘 قَالَ العلامة صَالِح الفوزان حَفِظَهُ اللهُ تعالى ورعاه :
✅ ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።
"الزوجة وَ إِنْ لَمْ تَكُنْ جَمِيلَةً، وَإِنْ لَمْ يَكُنْ لَهَا مَالٌ، فَدِينُهَا يُعَوِّضُ مَا فَقَدَتْهُ مِنَ الْمَالِ وَ الْحَسَبِ وَ الْجَمَالِ فَلَا يُنْظَرُ لِهَذِهِ الْأُمُورِ الَّتِيٰ لَا تَكُونُ أَسَاسًا لِلْأُسْرَةِ فَإِذَا كَانَتْ دَيِّنَةً فَالدِّينُ كُلُّهُ خَيْرٌ وَ يَكْفِيٰ.
♻️🔺 የትዳር አጋርህ
👉ቆንጆ ባትሆንም
👉ገንዘብ ባይኖራትም
♻️🔺ነገር ግን የዲን ባለቤት ከሆነች 👉 ከገንዘብ፣ ከዘርና ከውበት ያጣኸውን ሁሉ ይተካልሀል።
♻️ ለነዚህ ነገራቶች ብዙም ትኩረት ሊያደረግባቸው አይገባም። ምክንያቱም የትዳር መሰረታዊ ነገሮች አይደሉምና።
♻️ ይቺ እንስት የዲን ባለቤት ከሆነች ሚፈለገው ይህ ነው። ምክንያቱም ዲን ሁሉ ነገሩ መልካም እንዲሁም በቂ ስለሆነ ነውና።
📚(🎙#مُحَاضَرَةُ #الحقوق #الزوجية./📖 )
✅ አትሸወድ ወንድሜ❗️አላህ የዲን ባለቤቷን ከሰጠህ አመስግነህ ተቀበል። በእጁ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራልና ከዚህ ተጠንቀቅ። አይንህና ልብህ ወደሌላ ሀብት ወዳላት፣ ቁንጅና ወደተቸረችዋ፣ የጥሩ ዘር ወደሆነቿ አይዙር። ዲን የሌላት ነገር ግን ሁሉም አሟልት ከምትመጣ ሴት እቤትህ ውስጥ ያለቿ የዲን ባለቤት የሆነችዋን ጠዋት ተነስታ ከሱብሂ ሶላት በፊት ያለውን ሁለት ረከአ ከምትሰግደዋ ጋር በፍፁም አይወዳደሩም።

🔺♻️ እጅግ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
0⃣1⃣
0⃣1⃣
➪የሴቶች ነፃነት...
ሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፦
«የሴት ልጅ ነፃነት የሚረጋገጠው ጌታዋን ስትታዘዝ ነው። ልጆቿን በጥሩ ተርቢያ ኮትኩታ ስታሳድግ፣ እንደ አቅሟ አሏህ የጣለባትን በቤቷ ውስጥ የጣለባትን ሀላፊነት ስትወጣ ነው።
ሴት ልጅ ለባሏ ቤት ጠባቂ ስትሆን ስለ አጠባበቋም ተጠያቂ ናት።]
☞︎ሪሳላ ኢለልመርአህ ሙሀደራ
© ተንቢሀት
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፦
«የሴት ልጅ ነፃነት የሚረጋገጠው ጌታዋን ስትታዘዝ ነው። ልጆቿን በጥሩ ተርቢያ ኮትኩታ ስታሳድግ፣ እንደ አቅሟ አሏህ የጣለባትን በቤቷ ውስጥ የጣለባትን ሀላፊነት ስትወጣ ነው።
ሴት ልጅ ለባሏ ቤት ጠባቂ ስትሆን ስለ አጠባበቋም ተጠያቂ ናት።]
☞︎ሪሳላ ኢለልመርአህ ሙሀደራ
© ተንቢሀት
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#መውሊድ__!!
#የጥመት__ጥርቅም!!
<~~~~~~~~~~~~>
በተውሒድ ላይ ቆመው በሱና ካልኖሩ፡
ከቢዲዐ ርቀው መልካምን ካልሰሩ፡
በቡዲን ተከፍለው ሁሌ እየጨፈሩ፡
የለም ጥመት መፍጠር ዲቢ እየወገሩ፡
•••••••••••••••••••••
ከአሏህ ትዕዛዝ ከዕውነት ርቀው፡
በሸይጧኖች መረብ ሽርክ ላይ ተዘፍቀው፡
መረጃ የሌለው አዲስ ነገር ፈጥረው፡
ሀዲራ ሊቃ እያሉ በቢዲዐ ሰክረው፡
____
አረንጓደ ቅጠል ጫት እያላመጡ፡
የጥመት አረቂ ወደው እየጠጡ፡
ከአሏህ ጠላቶች እየቀላወጡ፡
ይሉናል ውሀብይ እውነት ሲመራቸው፡
ሀቁ እንደ እሬት መሮ ጥመቱ ጣፍጧቸው፡
=========
ክርስቲያኖች ኢሳን ተወለደ ሲሉ፡
የኛወቹም ደግሞ መውሊድ መውሊድ አሉ፡
በቁርዐን በሀዲስ የሌለው መረጃ፡
እየተከተሉ የኩፋር እርምጃ፡
ሰው ሀቅን እንዳያውቅ ሆኑት መጋረጃ፡
ለፍቶ የሚኖረው የዋሁ ሐገሬ፡
ያልፍልኛል ብሎ ከነገ ከዛሬ፡
የድን ነጋደወች እያሉት አዋጣ፡
ፍየል ግመል ስጠን መውሊዱኮ መጣ፡
ዕያጭበረበሩት በነቢ ውደታ፡
ያለውን ይሰጣል ሁሉን በግደታ፡
~~~
ዕንዳይከራከር በውደታ አስረውት፡
ውሸትን ጥመትን ቀምመው ነግረውት፡
የነቢ ወዳጂ ነህ አይዞህ ብለውት፡
እንደት ይጨክናል በነቢ ሙሀመድ፡
በተውሒዱ ሞተር በሱናችን ገመድ፡
………………………………
ውሀብዮች ናቸው የነቢ ጠላቶች፡
ብለው ሰብከዋቸው ሱፍይና አህባሾች፡
ያለ ምንም ደሊል ጥመትን ግተውት፡
አስቸገሩን ዛሬ በምን መልክ ይተውት!!/
#አስተውል_ወገኔ__!!
~~~~~~~
የመውሊዲን በዐል ነብዩ አያውቁትም፡
በተግባር በሰነድ አላፀደቁትም፡
ለሶሀቦቻቸው አላስተላለፉም፡
ሀዲራ ሊቃ እያሉ ጡሩንባም አልነፉም፡
እናማ ልንገርህ ከመውሊድ ተጠንቀቅ፡
ወደ ሱና ግባ ከጥመት ተጠበቅ፡
ብለህ ስትነግረው ውሀብይ ይልሀል፡
አይኑን አጉረዝርዞ ይገለምጥሀል፡
÷÷÷÷÷÷÷÷
የአንተን አነጋገር ወደ ጎን ጥሎ፡
የሱፍያን ጥመት አምኖ ተቀብሎ፡
ያለውን ይሰጣል እያረገ ልቅም፡
መውሊዱ ቢዲዐ መሆኑን አያውቅም፡
እባክህ ወገኔ አስተውል በአቅም፡
መውሊድ ቢዲዐ ነው የጥመት ጥርቅም፡
# አሏህ_ሒዲያ_ይስጣችሁ!!
<~~~~~~~~~~~~~~~~~>
#በኑረዲን_አል_አረቢ

````

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔺#የባጢል_ሰዎችና_የሀቅ_ሰዎች_መገለጫ🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
✅ #የአህለሱና (የሰለፍዮች) መገለጫዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
♻️ ሁሌም ጠዋትም ማታ፣ ትናንት ዛሬም ወደ ፊትም
🔺ሰዎች ወደ ሀቅ መጥራት
🔺ለተውሂድ ለሱና ልዩ ትኩረት መስጠት
🔺ሽርክና ቢድአን ማዋረድ
🔺ሙስሊሞችን በሀቅ እና በእውነት በትክክለኛው ጎዳና በማስተሳሰር ለጀነት ሰበብ መሆን
🔺ሰዎች ለኢልም ትልቅ ቦታ እንዲሰጡና በእውቀት በተመሰረተ መልኩ አላህን እንዲገዙ ማድረግ ነው።
♻️📌የአህባሽና የሱፍያ መገለጫዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
♻️ አህባሽና ሱፍዮች ከሀቅ ያፈነገጡበት እንዲሁም የተሳሳቱበት ብዙ መገለጫ አላቸው ከነዚህ መካከል
🔺ሰዎች ወደ ቀብር አምልኮት መጣራት
🔺ወልዮች፣ መሻይኾችና ደጋግ የአላህ ባሮች ላይ ድምበር ማለፍና ልክ እንደ አላህ እነሱን መለመን
🔺ኸሚስ፣ ማክሰኞ፣ ጅሙአ እያሉ በቀን ማመን
🔺ቢድአ ዋና ሸቀጣቸው ነው ለምሳሌ የተለያዩ መውሊዶች፣ መረጃ የሌላቸው አዝካሮች፣ የተፈበረኩ ኢባዳዎችና ሌሎችም አሉ
🔺በነሺዳ፣ በሙዚቃ፣ በሽለላና በጭፈራ አላህን ማምለክ
🔺ጫት እያመነዠጉ ዱአ ማድረግ አልፎም ጫት የዱአ መሳሪያ ነው ብሎ ማመን
🔺ለዲንና ለእውቀት ምንም ቦታ ያለመስጠት
🔺በግልፅ በቁርአንና በሀዲስ የፀደቁ የአላህ ስሞችና ባህርያቶች የሚያወግዙ እንዲሁም ወደሌላ ትርጉም የሚቀይሩ በመሆናቸው
🔺የሀቅ ባለ ቤቶችና የመልእክተኛው ሱና የሚከተሉ ሰለፍዮችን ወሀብያ በማለት መቅጠፋቸውና በነሱም ላይ ዘመቻ መክፈታቸው ነው
♻️🔺የጀመአተ ተብሊግ መገለጫዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
♻️ ጀማአተ ተብሊግ ከሱፍያና ከአህባሽ ጋር የሚመሳሰል ብዙ መገለጫዎች ቢኖራቸውም በተጨማሪ
🔺ያለ ምንም መረጃና እውቀት ሰዎችን ለ40 ቀን ለ4 ወር፣ ለመራኪዝ፣ ለ3 ቀን ዳእዋ ውጣ በማለት ምንም ስለዲን የማያውቀው ሁላ ተናገር አላህ ነው ሚያናግረው በማለት ያለእውቀት እንዲናገር ማደፋፈር
🔺ለጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ የወረዱትን የቁርአን አንቀፃችና የሀዲስ መልእክቶች በነሱ ዳእዋ ብለው በሚጠሩት ነገር በመፈሰር የተዛቢ ትርጓሜ መስጠታቸው
🔺በአካባቢውና በሀገሩ ሒላፍ አንገባም በማለት ሽርክና ቢድአን ዝም በማለት ሰላት ስገዱ፣ ሰደቃ ስጡ፣ የጎረቤት ሀቅ አክብሩ በማለት የተውሂድና የሽርክ እንዲሁም የሱናና የቢድአ ጉዳይ ችላ ማለታቸው።
🔺ብዙ የቢድአ አልፎም የሽርክ ተግባር መፈፀማቸው ይባስ ብለው በየ ሀገሩ በዳእዋ ስም በመዞር የተለያዮ የሽርክ ተግባር ሚፈፀምባቸው ቦታዎች ላይ በማውገዝ ፋንታ በመዘየር ያበረታታሉ
♻️📌 የኢህዋነል ሙስሊሚን መገለጫዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ኢህዋነል ሙስሊሚን ችግራቸውና ሙሀለፋታቸው አስመልክቶ በብዙ ኪታቦችና በብዙ የሱና ኡለማዎች የተብራራ ቢሆንም በአጭሩ
🔺እንደ እስስት መቀያያራቸውና እንደ አየር ፀባዩ መገለባበጥ ዋና ባህርያቸው ነው ለምሳሌ ከአህባሽ ጋር ሲሆኑ አህባሽ መስሎ ቁጭ፣ ከተብሊግ ጋርም እንደዛው። ባጭሩ እንዳገኙት ሁኔታ ይቀያየራሉ
🔺የአንድነት መሰረትና ምንጭ የሆኑትን ቁርአንና ሀዲስ እንዲሁም ተውሂድና ሱና ችላ በማለት ወደ ውሸት አንድነት ይጣራሉ
🔺ሙስሊሞች ሁሉ አንድ ነን አንለያይም በሚል መፈክር የዲንና የሶሀባ ጠላት ከሆኑት አኪሻና ከሌሎች ጠማማ ቡድኖች ጋር አንድነት መፍጠራቸው
🔺ጠዋትም ማታ ሰዎችን ወደ ፓለቲካ፣ ወደ ፓርላማ መግባት እንዲሁም ስልጣን ወደ መያዝ መጣራታቸው
🔺ከቢድአና ከጥመት ቡድኖች ሁሉ ወዳጅ በመሆን የሱናና የሀቅ ባለቤት በሆኑት አህለሱናዎች ላይ ጠላትነት መክፈታቸው
🔺በተስማማንበት እንስማማ በተለያየንበት ጉዳይ ኡዝር እንሰጣጥ በማለት በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከልን መተዋቸው
🔺ከካፊርና ከየሁዳዎች ጋር የጠበቀ ወዳጅነት መፍጠርና ወንድሞቻችን በማለት ማሞገስ
🔺በየ ሀገሩ የሚሰሩ ሽርኮችና ቢድአዎች እያዩ ዝም ማለትና ያለማውገዝ እንዲሁም ሌሎችም ይገኙበታል።
✍ ኢብኑ ኸይሩ
#ኢ
#ን
#ሻ
#አ
#ላ
#ህ
#ይቀጥላል

Telegram
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
قال الشيخ عبدالعزيز بن عبدالله الراجحي حفظه الله :
قول أم المؤمنين في الحديث للنبي صلى الله عليه وسلم (أتأذن لي أن آتيَ أبَوَيَّ )
فيه أن المرأة لا يجوز لها أن تخرج من البيت إلا بإذن زوجها حتى لأبويَّها .
📚ሸይኽ አብድልአዚዝ ኢብኑ አብደላህ አራጂህይ አላህ ይጠበቃቸውና
➧ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባለቤቶች አንድዋ ወላጆችዋን ጥየቃ መሄድ ፈልጋ ነበርና ለነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወላጆቼን ለመጠየቅ ልሄድ ትፈቅድልኛለህ?》ብላ መጠየቅዋን ማስረጃ በማድረግ
➧አንድ ሙስሊም ባለትዳር ሴት ያለባልዋ ፍቃድ ከቤትዋ መውጣት አትችልም ብለዋል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قول أم المؤمنين في الحديث للنبي صلى الله عليه وسلم (أتأذن لي أن آتيَ أبَوَيَّ )
فيه أن المرأة لا يجوز لها أن تخرج من البيت إلا بإذن زوجها حتى لأبويَّها .
📚ሸይኽ አብድልአዚዝ ኢብኑ አብደላህ አራጂህይ አላህ ይጠበቃቸውና
➧ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባለቤቶች አንድዋ ወላጆችዋን ጥየቃ መሄድ ፈልጋ ነበርና ለነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወላጆቼን ለመጠየቅ ልሄድ ትፈቅድልኛለህ?》ብላ መጠየቅዋን ማስረጃ በማድረግ
➧አንድ ሙስሊም ባለትዳር ሴት ያለባልዋ ፍቃድ ከቤትዋ መውጣት አትችልም ብለዋል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♻️🔺ወሳኝ ጥያቄዎች ለመውሊድ አክባሪዎች
✅ አጭር ምክር ለሀቅ ፈላጊዎች
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ አጭር ምክር ለሀቅ ፈላጊዎች
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from Sadat_Text_Posts
ነብዩﷺ የሞቱት ቀን?
ከመውሊድ ድግስ እና በአል በአላህ እጠበቃለሁ፡፡
ነብዩﷺ የሞቱት በረቢዓል አወል 12ኛው ቀን ነው፡፡ ዛሬ መውሊድ አክባሪዎች የደስታ ቀን አድርገው የያዙት ነብዩﷺ የሞቱበትን ቀን ነው፡፡ አላህ እኛንም ዝርያዎቻችንንም ከዚህ ሰይጣናዊ ተግባር ይጠብቀን፡፡ ሸሪዓ ያላዘዘውን መስራት እንዲህ አይነት አዙሪት ውስጥ ይከታል፡፡ ሰራሁ ብሎ ከአላህ ጋር መጣላት፡፡
https://t.me/SadatTextPosts

📖ቁርአንን ስለመቅራት
📚አልሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
➧ከትርፍ ወይም ከሱና ተግባራቶች ውስጥ ሁኖ የአላህን ውዴታ ከሚያስገኙ ነገራቶች ውስጥ ትልቁ ቁርአንን መቅራት ነው በተለይም ትርጉሙን ከማስተንተን ጋራ።
መጅሙኡ-ረሳኢል 4/87
➧ስንቶቻችን ነን በየቀኑ ቢይንስ የተወሰነ ገፅ የጌታችንን ቃል የምንቀራው?ትርጉሙንስ ለማወቅ የምንጥረው?
✍ibn yahya ahmed
💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚አልሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
➧ከትርፍ ወይም ከሱና ተግባራቶች ውስጥ ሁኖ የአላህን ውዴታ ከሚያስገኙ ነገራቶች ውስጥ ትልቁ ቁርአንን መቅራት ነው በተለይም ትርጉሙን ከማስተንተን ጋራ።
መጅሙኡ-ረሳኢል 4/87
➧ስንቶቻችን ነን በየቀኑ ቢይንስ የተወሰነ ገፅ የጌታችንን ቃል የምንቀራው?ትርጉሙንስ ለማወቅ የምንጥረው?
✍ibn yahya ahmed
💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቢድአ ሀሰና(መልካም) አለው ለሚል አካል መልስ‼
🎙【በሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው)】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🎙【በሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው)】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♻️🔺በስልክህ ጉዳይ አደራ አላህን ፍራ🔺♻️
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
📌قال الشيخ أ.د/سليمان الرحيلي حفظه الله
✅ ሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።
♻️《نصيحة للشباب أن يستغلوا هذه الجوالات في نشر العلم بين الناس ... وأن ذلك يعتبر من الجهاد العظيم وسبب لتحصيل الأجور الكريمة》
♻️《ለወጣቶች የምመክረው ስልካቸውን ለሰዎች ኢልምን በማሰራጨት ላይ እንዲጠቀሙበት ነው። ይህ ካደረገ
🔺ከትልቅ ጅሀድ (በአላህ መንገድ ከመታገል) ይቆጠርለታል። እንዲሁም
🔺ብዙ የሆነ የከበረ አጅርም ያገኛል።》
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
✅ ልብ በል ወዳጄ❗️
🔺ስልክህ
🔺ላፕቶፕህ
🔺የተለያዩ የምትጠቀማቸው የመገናኛ መሳሪያዎች ከአላህ የተሰጠህ ፀጋዎች ውስጥ ናቸው። የአላህን ፀጋ በመልካም ነገር ላይ ማዋል እንደማመስገን የሚቆጠር ሲሆን በዛ ፀጋ አላህን ማመፅ ደሞ ያንን ኒእማ እንደመካድ ይቆጠራል። እነዚህ መሳሪያዎች ነገ አላህ ፊት በምን ጉዳይ ላይ ስትጠቀምበት እንደነበርና ምን ስትሰራባቸው እንደነበር ትጠየቃለህ። ስለዚህ በስልክህም ሆነ በሌላው መሳሪያህ ኸይር ስራበት።
🔺ዳእዋ አሰራጭበት
🔺ኢልምን ቅሰምበት
🔺ሰዎችን ምከርበት
🔺ዝምድናን ቀጥልበት
🔺ቁርአንና ሀዲስ አዳምጥበት
🔺ወደ መልካም ተጣራበት
🔺ለሰዎች የኸይር ሰበብ ሁንበት
♻️ይህ ካደረክ ከከባድ ቅጣት ድነሀል። የአላህንም ፀጋ በመልካም አውለሀል። የብዙ አጅር ባለቤትም ትሆናለህ። ነገር ግን ከዚህ አልፈህ መጥፎ ምትሰራበትና አላህን ምታምፅበት ከሆነ ለምሳሌ
👇ፊልም ምታይበት ከሆነ
👇ሙዚቃ፣ ነሺዳ ምትሰማበት ከሆነ
👇ፎቶ ምትላላክበት ከሆነ
👇ሰውን ምታማበት ከሆነ
👇ሰውን ምትበድልበት ከሆነ
👇ከአጅ ነብይ ጋር በልቅ ምታወራበት ከሆነ
👇በማይረባ ነገር ጊዜህን ምታባክንበት ከሆነ
👇ኳስ በማየትና ጌም በመጫወት ጊዜህን ምትገልበት ከሆነ
👇በተለያዩ ሚዲያዎች አላህን የሚያስቆጣ ተግባር ምትፈፅምባቸው ከሆነ በእጅጉ ከሰርክ። ትልቅ የማትመልሰው ጥያቄና አሳማሚ ቅጣትን ተሸከምክ። ስለዚህ ቶሎ በመመለስ ወደ አላህ ቶብት። ያላስፈላጊ የሆኑ ነገራቶችን ከስልክህና ከላፕቶፕህ ደልት። የሰበሰብካቸው የአጅ ነብይ ፎቶንም አጥፋ። ስልክህ የሙስሊም ስልክ ይምሰል። ሞት መች እንደሚመጣ አይታወቅምና ስልክህና ላፕቶፕህ ይህን ሀራም እንደተሸከመ ልትሞት ትችላለህ። ነገ አላህ ፊት ይህንን ወንጀልህ ይዛ ብቅ ትላለችና ተጠንቀቅ።
👉 ብዙዎቻችን በአካል የማንሰራውን ከባድ ወንጀል በስልክ ሲሆን ግን በቀላሉ እንዳፈረዋለን
👉 ሰዎች በተሰበሰቡበት መናገርና መፃፍ ሚያሳፍረንን ተግባር በስልክ ግን ምንም አይመስለንም
👉 በድንጋጤ የህፃን ልጅ ፀጉር ሽበት የሚያስበቅል ወንጀል ነው ዛሬ በስልክ አማካኝነት እየተሰራ ያለው
👉 ብዙዎቻችን ደሞ በስልክ የሚሰራን ወንጀል የሚፃፍ አይመስለንምና እንዘናጋለን። ይህ ሁሉ ስሀረተት ነው
📌🔺ኧረ ይህ ስልክ🔺📌
♻️የስንቱን ሀያእ ገፈፈ
♻️የስንቱን ኢማን አራገፈ
♻️የስንቱን ተቅዋ ገደል ከተተ
♻️ኧረ የስንቱን ጨዋነት ነው ያበላሸው
♻️ኧረ ስንቱ ነው የኢማን ጥፍጥና ያጣው
♻️ኧረ ስንቱ ነው የስሜት አምላኪ አድርጎ ያስቀመጠው
♻️ኧረ ብዙ ሰው ነው በዚህ ሰበብ ኢባዳን የረሳው
♻️ኧረ ስንቱ ነው ከአላህ ባርነት ወደ ሸይጧን ባርነት የቀየረው
🔺አላህ ካዘነላቸው ከጥቂቶች በቀር🔺
📣 ወዳጄ ❗️እኛስ ከየትኞቹ ነን❓እስቲ በስልካችን ጉዳይ ቆም ብለን እራሳችንን እንፈትሽ። ያለፈውን አልፏል ይብቃን ከንግዲህ። በእሳት ጨዋታ የለምና በእውነተኛ ተውበት ተመለስ ወደ አላህ። ሙእሚን በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ አይነደፍምና አካሄድህን አሳምር። ወገን ሆይ ንቃን።
✍ኢብኑ ኸይሩ

📌♻️ የትም ብትሆን የሀቅ ተከታይ ሁን ♻️📌
🔺 ሐቅ አንድ ነው አይከፈልም❗️
♻️ ሀቅና ባጢል
♻️ ተውሂድና ሽርክ
♻️ ቢድአና ሱና አንድ ቀልብ ላይ ስለማይቀመጡ አንዱን ብቻ እውነታውን ምረጥ
👂👂👂👂👂👂👂👂👂
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወይ ደግሞ የሚማፀነውና ሱጁድ የሚወርድለት፣ ወይ ደግሞ በሆነ ወደላቀው አላህ በሚያቃርብ ክብር - በደፈናውም ሆነ በተገደበ መልኩ - ከነቢዩﷺ የሚያስበልጥ፣ ወይ ደግሞ እርሱ እራሱ ወይም ሸይኹ መልእክተኛውን ከመከተል የተብቃቃ እንደሆነ የሚያምን የሆነ ሰው እነዚህ በሙሉ ይህንን ግልፅ ካወጡ ከሃዲዎች ናቸው። ግልፅ ካላደረጉ ደግሞ ሙናፊቆች ናቸው። እንዲህ አይነቶቹ ምንም እንኳን በዚህ ዘመን የበዙ ቢሆንም ወደ እውቀትና ኢማን የሚጣሩ አካላት በመቅለላቸውና በአብዛኞቹ ሃገራት ነብያዊ ትውፊቶች በመደብዘዛቸው የተነሳ አብዛኞቹ እነዚህ ሰዎች ቅኑን ጎዳና የሚያውቁባቸው ኢስላማዊ ፋናዎችና ነቢያዊ ውርሶች የሏቸውም። ብዙዎቻቸው ይህ አልደረሳውም። በጨለማ ዘመናትና በጨለማ አካባቢዎች አንድ ሰው ማስረጃ ካልቆመበት ባለችው ጥቂት ኢማን ይመነዳል፤ በሱም ይምረዋል። … የዚህ መሰረቱ አንድ በቁርኣን፣ በሱናና በኢጅማዕ ክህደት የሆነ አቋም ክህደት ነው ተብሎ ቢገለፅም፣… ግና ይህንን ባለ ሰው ሁሉ ላይ ከሃዲ ተብሎ ክህደት መበየን አይገባም። ይህ የሚሆነውም ሰውየው ላይ ክህደት ለመበየን መስፈርቶች እስከሚሟሉ እና ከልካይ ነገሮች እስከሚወገዱ ድረስ ነው።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 35/164]
من دعا غير الله، وحج إلى غير الله هو أيضاً مشرك، والذي فعله كفر، لكن قد لا يكون عالماً بأن هذا شرك محرم، كما أن كثيراً من الناس دخلوا في الإسلام من التتار وغيرهم، وعندهم أصنام لهم، صغار من لبد وغيره، وهم يتقربون إليها ويعظمونها، ولا يعلمون أن ذلك محرم في دين الإسلام، ويتقربون إلى النار أيضاً، ولا يعلمون أن ذلك محرم، فكثير من أنواع الشرك قد يخفى على بعض من دخل في الإسلام ولا يعلم أنه شرك، فهذا ضال، وعمله الذي أشرك فيه باطل، لكن لا يستحق العقوبة حتى تقوم عليه الحجة
“ከአላህ ሌላ ያለን የተማፀነና ከአላህ ሌላ ወዳለ ሐጅ ያደረገ ሙሽሪክ ነው። የሰራውም ክህደት ነው። ነገር ግን ይሄ ነገር የተከለከለ ሺርክ እንደሆነ ላያውቅ ይችላል። ልክ በርካታ ተታራውያንና ሌሎችም ከጡብና ከሌላም የተሰሩ ጣኦቶችን ይዘው ወደ ኢስላም እንደገቡት። እነሱ ይቃረቡባቸዋል፣ ያልቋቸዋልም። ይሄ ተግባር በኢስላም ሃይማኖት የተከለከለ እንደሆነ ግን አያውቁም። ወደ እሳትም እንዲሁ ይቃረቡ ነበር። ይሄ ተግባር የተከለከለ እንደሆነ ግን አያውቁም። ብዙ የሺርክ አይነቶች በአንዳንድ ወደ ኢስላም በገባ ሰው ላይ ሊሰወረውና ሺርክ እንደሆነ ላያውቅ ይችላል። ይሄ ጠማማ ነው። ያጋራበት ተግባሩም ከንቱ ነው። ነገር ግን ማስረጃ እስከሚቀርብበት ድረስ ቅጣት የሚገባው አይደለም።” [አልኢኽናኢያህ፡ 205 - 206]
والاستغاثة بمعنى أن يطلب من الرسول ما هو اللائق بمنصبه لا ينازع فيها مسلم، ومن نازع في هذا المعنى فهو إما كافر إن أنكر ما يكفر به، و إما مخطيء ضال، و أما بالمعنى الذي نفاه الرسول – صلى الله عليه وسلم-: فهو أيضاً مما يجب نفيها، ومن أثبت لغير الله ما لا يكون إلا لله فهو أيضاً كافر إذا قامت عليه الحجة التي يكفر تاركها
“እርዳታ መጠየቅ ሲባል ከመልእክተኛው ለደረጃቸው የሚመጥንን ነገር መጠየቅ ከሆነ ሙስሊም የሆነ ሰው አይጨቃጨቅበትም። በዚህ ላይ የሚጨቃጨቅ ሰው የሚያስከፍር ነገር አስተባብሎ ከሆነ ከሃዲ ነው። አለያ ደግሞ ጠማማ ስህተተኛ ነው። መልእክተኛውﷺ የተቃወሙት (እርዳታ መጠየቅ) ከሆነ ይህም ሊቃወሙት ግድ ይላል። ለአላህ እንጂ የማይገባን ነገር ከአላህ ሌላ ላለ ያፀደቀ ሰው ተገቢው ማስረጃ ቀርቦበት ካልተቀበለ ከሃዲ ይሆናል።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 1/112] [አረድ ዐለል በክሪ፡ 346]
ልብ በሉ! ፍጡርን እርዳታ መጠየቅን (ኢስቲጋሣን) ነው በቂ ማስረጃ ሳይቀርብ አላዋቂ ሰው እንደማይከፈርበት እየገለፁ ያሉት።
فإنا بعد معرفة ما جاء به الرسول نعلم بالضرورة أنه لم يشرع لأمته أن تدعو أحداً من الأموات لا الأنبياء ولا الصالحين ولا غيرهم لا بلفظ الاستغاثة ولا بغيرها، ولا بلفظ الاستعاذة ولا بغيرها، كما أنه لم يشرع لأمته السجود لميت ولا لغير ميت ونحو ذلك، بل نعلم أنه نهى عن كل هذه الأمور و إن ذلك من الشرك الذي حرمه الله تعالى ورسوله لكن لغلبة الجهل وقلة العلم بآثار الرسالة في كثير من المتأخرين لم يمكن تكفيرهم بذلك حتى يتبين لهم ما جاء به الرسول – صلى الله عليه وسلم– مما يخالفه
“እኛ መልእክተኛው ይዘውት የመጡትን ስንረዳ ለህዝቦቻቸው ነብያትንም፣ ደጋጎችንም ይሁን ሌሎችንም እርዳታን በመጠየቅ (ኢስቲጋሣህ) ቃልም ይሁን በሌላ ከሙታኖች አንድንም እንዲጣሩ አልደነገጉም። ልክ እንዲሁ ህዝቦቻቸው ለሙትም ይሁን ለሌላ አካል ሱጁድና መሰል (አምልኮቶችን) አልፈቀዱም። ይልቁንም ከነዚህ ነገሮች በሙሉ እንደከለከሉ ነው የምናውቀው። ይልቁንም እነዚህ ነገሮች የላቀው አላህና መልእክተኛው የከለከሏቸው እንደሆኑ እናውቃለን። ነገር ግን ብዙዎቹ የኋለኛው ዘመን ሰዎች ዘንድ መሀይምነት በመንገሱና በነብያዊ ትውፊቶች ላይ ያለው እውቀት በመሳሳቱ የተነሳ መልእክተኛው ﷺ ያመጡትና ተፃራሪው እስከሚገለፅላቸው ድረስ በዚህ የተነሳ ከኢስላም ማስወጣት (ማክፈር) አይቻልም።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 1/372] [አረድ ዐለል በክሪ፡ 411]
ሸይኾችን ልክ አልፈው በማላቅ በጭንቅና በመከራ ጊዜ እርዳታ የሚጠይቁ፣ እነሱን የሚማፀኑ፣ ቀብሮቻቸውን የሚዘይሩ፣ የሚሳለሙና በአፈሩ በረከትን የሚሹ ሰዎችን በተመለከተ ዑለማኦች ምን እንደሚሉ ሲጠየቁም እንዲህ ብለው መልሰዋል፡-
الحمد لله رب العالمين من استغاث بميت أو غائب من البشر بحيث يدعوه في الشدائد والكربات ويطلب منه قضاء الحوائج فيقول: يا سيدي الشيخ فلان أنا في حسبك وجوارك أو يقول عند هجوم العدو: يا سيدي فلان يستوحيه ويستغيث به أو يقول ذلك عند مرضه وفقره وغير ذلك من حاجاته: فإن هذا ضال جاهل مشرك عاص لله تعالى باتفاق المسلمين فإنهم متفقون على أن الميت لا يدعى ولا يطلب منه شيء سواء كان نبيا أو شيخا أو غير ذلك ..وهذا الشرك إذا قامت على الإنسان الحجة فيه ولم ينته وجب قتله كقتل أمثاله من المشركين ولم يدفن في مقابر المسلمين ولم يصلَّ عليه وأما إذا كان جاهلا لم يبلغه العلم ولم يعرف حقيقة الشرك الذي قاتل عليه النبي صلى الله عليه وسلم المشركين فإنه لا يُحكم بكفره ولا سيما وقد كثر هذا الشرك في المنتسبين إلى الإسلام ومن اعتقد مثل

Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM