💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➡️እስቲ ተጠየቅ

አስር ቁልፍ ተሰጥቶህ ከነዚህ ቁልፎች ውስጥ አንዱ በወርቅ፣ በብርና በዶላር የተሞላ የመጋዘን ቁልፍ ነው ከፍተህ የፈለከውን ውሰድ ብትባል ምን ታደርጋለህ?

ሀ】በግምት አንዱን ቁልፍ መርጬ ሌላውን እተዋለሁ
ለ】ሁሉንም አልፈልግም ብዬ እተዋቸዋለሁ
ሐ】ትክክለኛው ቁልፍ እስካገኝ አስሩንም እሞክራለሁ

♦️መልስህ ያለምንም ጥርጥር "ሐ" እንደሚሆን እገምታለሁ።

ለይለተል ቀድርም ልክ እንደዚሁ ምሳሌ ነው።

በአስሩ የረመዷን የመጨረሻ ቀናቶች ውስጥ ፈልገው ተብሎ አስር ቁልፍ ቀናቶች ተሰጥቶሀል።
አላህ ይህንን ታላቅ እድል ይወፍቅህ ዘንዳ በአስሩም ሌሊቶች ውስጥ ፈልጋት።

ወርቅና ብር እኮ ርካሽ የዱንያ ቁስ ናቸው። ለይለተል ቀድር ግን ከሰማንያ ሶስት አመት በላይ የሆነ ኢባዳ የምታገኝበት፣ ወንጀልህ የሚማርበት፣ የአላህ ውዴታ የምትሸምበትና ጀነት የመግቢያ ሰበብ ነው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#تــلاوات

﴿قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّى ۝ وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّى﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ ሶስት
⬅️الليلة(23) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
▫️‏قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله -:

اللّه جل وعلا يستمع إليك وأنت تقرأ القرآن، فعظّم تلاوة القرآن بتعظيم الله الذي يستمع إليك.

[ كلمات رمضانية : ١٤ رمضان ١٤٤٠ هـ ]
ወላጆቻችንን በዱአ አንርሳቸው
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

◾️قـال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله-:
【"دعـاؤك لوالدك في صلاة التراويح أو في صلاة التهجد أفضل بكثير من أن تذبح له عشـر نيـاق".

ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

(ለሞተው አባትህ) በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ላይ ሆነህ ዱአ ማድረግህ አስር ግመል ከምታርድለት በብዙ እጥፍ የተሻለ ነው

📔[ لقـاء البـاب المفتوح (١١٥) ]

♦️ለሞቱትም ሆነ በህይወት ላሉት ወላጆቻችን ስጁድ ላይ ሆነን፣ ከማሰላመታችን በፊት፣ የጅሙአ ቀን፣ ማፍጠሪያ አካባቢ፣ በአሽረል አዋኺር፣ በሌሊት ተነስተንና ሌሎችም ዱአ ተቀባይነት ባላቸው ወቅቶች በዱአ ልናስታውሳቸው ይገባል።

➤ወደ አሔራ ለሄዱት
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

አላህ እንዲምራቸው
ወንጀላቸውን ይቅር እንዲላቸው
ቀብራቸው የጀነት ጨፌ እንዲያደርግላቸው
ቀብራቸው በብርሀንና በኑር እንዲሞላው
ከቀብር ቅጣት እንዲጠብቃቸው አላህን አጥብቀን ልንለምንላቸው ይገባል።

በህይወት ያሉ እንደሆነ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

አላህ ቅናቻውን መንገድ እንዲመራቸው
ከሽርክ ከቢድአና ከጥመቱ ሁሉ እንዲጠብቃቸው
ኻቲማቸው እንዲስተካከል
ከዱንያ ጭንቅና ጥበት አላህ እንዲጠብቃቸው
አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲወፍቃቸው
እድሜያቸው ከመልካም ስራ ጋር እንዲያረዝመውና ሌሎችም መልካም ዱአዎች ልናደርግላቸው ይገባል

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችንም አላህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ሁላችንም ይችን ዱዐ እናብዛ!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ትዳር ውስጥ ለሚያጋጥመን ችግሮች ሁልጊዜ የተረጋጋ መንፈስ መላበስ አለብን ምንም ነገር ቢፈጠር ጥንዶቹ በህይወታቸው ውስጥ ታጋሽ መሆን ይጠበቅባቸዋል!!!
( عشر النصحة النساء 214)
ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ የትኛዋ ሴት ነች ...??

ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦

♕︎ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም የሆነችዋ እና የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች፡ እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች፣ እንዲሁም አላህን በመገዛት ላይ (በዒባዳ ላይ) የምታግዘው፣ ሲረሳ የምታስታውሰው፣ ሲዳከም የምታነቃው፣ ሲቆጣ የምታስደስተው የሆነችዋ ሴት ነች፡ ይች ነች ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ።

ኪታቡ ዘዋጅ (20)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ አራት

⬅️الليلة(24) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1