💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው የሚያለቃቅሱት? አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን…
በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ
⤴️⤴️⤴️
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው #የሚያለቃቅሱት?

ሀቢብ ለተባለው የአህባሽ አራጋቢ
#አጥጋቢ ምላሽ #ተሰጥቶበታል

ክፍል ❶
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ

🎤 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
⤴️⤴️⤴️
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው #የሚያለቃቅሱት?

ሀቢብ ለተባለው የአህባሽ አራጋቢ
#አጥጋቢ ምላሽ #ተሰጥቶበታል

ክፍል ❷
ክፍል ሶስት ይቀጥላል ኢንሻአላህ

🎤 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
⤴️⤴️⤴️
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው #የሚያለቃቅሱት?

ሀቢብ ለተባለው የአህባሽ አራጋቢ
#አጥጋቢ ምላሽ #ተሰጥቶበታል

ክፍል ❸
የመጨረሻው ክፍል ነው!

🎤 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሴት መበደል
Sadat
Audio
መውሊድን አስመልክቶ የተሰጠ ትምህርት

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መሬም
👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ትዳር የዲን ግማሽ ነው ይባላል ስለዚህ ሳያገባ የሞተ ሰው የዲኑን ግማሽ ያጣልን

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሙሓደራ 32 መውሊድ (1) መውሊድ ማን ጀመረው መቼ ተጀመረ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 32…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ ሀፊዘሁሏህ
⤴️⤴️⤴️
#መውሊድን በተመለከተ
ምርጥ #ሙሐደራ

ክፍል #አንድ

➺ መውሊድ #የሱና ተከታይ የሆነ እና #የቢድዓ ተከታይ የሚለይበት ነው።
➺በመውሊድ ጉዳይ #የኢኽዋኖች ተንኮል ተዳሶበታል።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም አልአሩሲ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰኞ እና መውሊድ?

መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡
ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162
በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747

ከነዚህ ሁለት ሀዲሶች የምንማራቸው ትምህርቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ
1.) የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን የፆሙት ለሶስት ምክንያቶች ነው
a. የተወለዱበት ቀን ስለሆነ፣
b. ቁርኣን ለእሳቸው የወረደበት ቀን ነው፣
c. ስራዎችም ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን ስለሆነ እና እሳቸው ስራቸው ፆመኛ ሆነው እንዲወጣላቸው ስለፈለጉ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የፆሙት ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ምክንያቶች እንጂ ሰኞን ስለተወለዱበት ብቻ አልነበረም፡፡

2.) ከዚህ ሀዲስ ሰሃባዎች አመት ጠብቀው በረቢአል አወል የነብዩን (ﷺ) ልደት ማክበርን አልተረዱም፡፡ ሰሃባዎች ደግሞ ለኢስላም በጣም ቅርብ፣ ኢስላምን ጠንቅቀው አዋቂዎች እና ኢስላምን ከማንም በላይ የተረዱ ከመሆናቸውም ጋር “መውሊድ” የሚባል በአል አያከብሩም ነበር፡፡

3.) ታቢኢን በመባል የሚታወቁት የሰሃባ ተማሪዎች ከዚህ ሀዲስ መውሊድ የሚባል በአል አለ ብለው አልተረዱም፡፡

4.) አራቱ ታላላቅ የፊቂህ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ እና ኢማሙ አህመድ ይህን ሀዲስ እያወቁ፣ ሀዲሱን መውሊድ (የነብዩን ልደት) ማክበር ይቻላል ለሚል ማስረጃ አልተጠቀሙትም ፡፡

5.) በዚህ ሀዲስ የተገደበው አምልኮ ፆም ነው፡፡ ስለዚህ ፁሙ፡፡ ከዚህም አትለፉ፡፡ ዲኑ ገር ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) የሰሩትን እንስራ ያልሰሩትን አንስራ፡፡

አንዳንድ ሰዎች ይገርማሉ ሀዲስን ትርጉሙን ያዛባሉ፣ ይጠመዝዙታል ለምን ሲባል ቢድኣን ለማንገስ፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ አላህን አዋቂ፣ ፈሪም፣ አላህ ዘንድ እውነተኞችም አይደለንም፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩ (ﷺ) አንወድም፣ አናከብርም፣ መስዋትም አልሆንም፡፡ ስለዚህ አደብ አድርገን እንቀመጥ፡፡
እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ስናጋልጥ እናንተ በእድሜ ከጠገቡት ታላላቅ ኡለማዎች፣ ሙፍቲዎች፣ ዶክተሮች፣ ኡስታዞች ትበልጣላችሁን? ሲሉ ይጠይቃሉ
መልሱም ቀላል ነው
እነዚህ እናንተ ኡለማ ብላችሁ የምትከተሏቸው ሶዎች ከሰሃባዎች አላህን በመፍራት፣ አላህ እና መልክተኛውን በመውደድ፣ በእውቀት ይበልጣሉን?
አይበልጡም
ስለዚህ ሙፍቲም፣ ዶክተርም፣ ኡስታዝም፣ ሙነሺድም፣ ድቤ መቼም አርፈው ይቀመጡ፣ ዲን አይበጥብጡ፡፡
ኡማውን አይከፋፍሉ፡፡ ሺርክ እና ቢድኣን አያንግሱ፡፡
አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የፀዳ እውነተኛ አንድነት ይስጠን፡፡

ኡስታዝ ሳዳት ከማል

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
"መውሊድ የኔ አይደለም"‼️

ግጥም በአቡ ሳራህ
⤵️🎙🎙🎙🔄

በቃላት ሸላልሞ በውሸት ቢያስውባት፤
ቢድአቱል ሀሰና ብሎ ቢሰይማት፤
ጅማቱ እስኪገተር ቢዘፍን ቢጮህላት፤
ራሱን ቢወዘውዝ ጥርሱን ቢመጥላት፤
በጫት በከበሮ ቢሞክር ሊያደምቃት፤
መቶ ሙክት አርዶ ቢደግስ ቢያበላ፤
ቲ-ሸርት ቢያሳትም ቢሰቅለው ከኋላ፤
ፊ-ዳከ እያለ ቢጮህ በሽለላ፤
ሀሰና አትሆንም ናትና ዶላላ።
~~~~~~
~~~~~~
ኩሉ ቢድአቲ ዶላላ ተብለህ፤
መጥፎን መልካም አለው እያልክ ማታለልህ፤
ጀሊሉም እያለህ ዲኑን ሞላሁልህ፤
ያለውን ሳትሰራ ሌላ መፈብረክህ፤
ላያዋጣህ ነገር ወንዝ ላያሻግርህ፤
ከቆሙበት ብትቆም ቀደምት ደጋጎችህ፤
ካላቅምህ ባትንጠራራ ብታስብ በልክህ፤
መርዝህን ባትረጭ በጭካኔ በትርህ፤
በሁለት ሀገር ስኬት ትጎናፀፍለህ፤
በአዱኒያም በአኼራ ሰላም ትሆናለህ።
~~~~~~~~~
~~~~~~~~~
በውሸት ሙሀባ ወገን ማታለልህ፤
በቢድአ ጅራፍ አለንጋ መግረፍህ፤
አረንጓዴን ጥምጣም ከጫት አዋህደህ፤
ጉንጭህን ለጥጠህ በምርቃና ጦዘህ፤
መሬት እያፀዳህ በሱሪ ቀሚስህ፤
እወዳለሁ ማለት ፊዳ ልሁንልህ፤
መፎከር ማንቋረር ላይወርድ ከጉሮሮህ፤
በቃላት አውዝተህ መርዙን እየተፍህ፤
ለሰው አዛኝ መስለህ የአዞ እንባ እያነባህ፤
ስንቱን አጠመድከው በተንኮል ወጥመድህ።
~~~~~~~~
~~~~~~~~
ሱፍያ አህባሹ በአደባባይ ወጥቶ፤
መውሊድን ሊያከብር ቢውል ተጎልቶ፤
ኢኽዋን ቢያደምቅለት አይኑን በጨው አሽቶ፤
ጀማንጉስ ገታ ዳና ቢርመሰመስ፤
በጃሂሎች መንጋ ቢቆላ ቢታመስ፤
ፈፅሞ ሀቅ አይሆንም የቢድአው ንጉስ።
~~~~~~~
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➪ጸባይን ማሳመር ኢስላማዊ ግዴታ ነው አኽላቅን ማስተካከልም ትልቅ ዒባዳና የአላህ ስጦታ ነው
ስለዚህ ጸባያችን በየጊዜው አይቀያየር ደስ ሲለን ጥሩ ሰው ሲደብረንና ሰዎች ስያስከፉን ደግሞ መጥፎ ሰው አንሁን!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ይድረስ ለተዘናጋሽው እህቴ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

 ➧ተዘናግተሽ እና አግራርተሽ ኒቃብሽ ትርጉም አጥቶ፤ ወርዶ ጉንጭሽ ጋር ደርሶ፤ ጥንቃቄሽ ጠፍቶ ከወንዶች ጋር  የምትውይው የጥንቷ ቆራጥ እህቴ!

➧አስታውሺ! 

➧ያኔ የሒጃብ ግዴታሽን አውቀሽ መወጣት ስትጀምሪ ያሁኑ ቸልተኝነት   ነበርን? ይህ መዘናጋት ነበርን? 

➧በፍፁም አልነበረም!

➧አሁን ምን ተፈጠረ? አዲስ መመሪያ መጣ? ምንም የተቀየረ ነገር የለም!!


➧ትናንትና ሒጃብሽን ለአላህ ብለሽ ከነበረ የለበስሽው ዛሬም አላህን ፈርተሽው ተመለሽ።  አላህ ያዘዘሽ እስከ ሞት ድረስ በአላህ ትዕዛዝ ቀጥ እንድትዪ ነው። ዱንያ አጭር ናትና ፅናት ይኑርሽ! እስከ መጨረሻው ሒጃብሽን ጠብቀሽ በሲትር ኑሪ! 

وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ یَأۡتِیَكَ ٱلۡیَقِینُ
《እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን አምልክ》አል ሒጅር 99

ኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ (ሐፊዘሁላህ)

💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♻️🔺የባለቤትህ ቁንጅና ዲኗ ላይ ነው 🔺♻️

🔘 قَالَ العلامة صَالِح الفوزان حَفِظَهُ اللهُ تعالى ورعاه :
ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።

"الزوجة وَ إِنْ لَمْ تَكُنْ جَمِيلَةً، وَإِنْ لَمْ يَكُنْ لَهَا مَالٌ، فَدِينُهَا يُعَوِّضُ مَا فَقَدَتْهُ مِنَ الْمَالِ وَ الْحَسَبِ وَ الْجَمَالِ فَلَا يُنْظَرُ لِهَذِهِ الْأُمُورِ الَّتِيٰ‏ لَا تَكُونُ أَسَاسًا لِلْأُسْرَةِ فَإِذَا كَانَتْ دَيِّنَةً فَالدِّينُ كُلُّهُ خَيْرٌ وَ يَكْفِيٰ.

♻️🔺 የትዳር አጋርህ
👉ቆንጆ ባትሆንም
👉ገንዘብ ባይኖራትም
♻️🔺ነገር ግን የዲን ባለቤት ከሆነች 👉 ከገንዘብ፣ ከዘርና ከውበት ያጣኸውን ሁሉ ይተካልሀል።
♻️ ለነዚህ ነገራቶች ብዙም ትኩረት ሊያደረግባቸው አይገባም። ምክንያቱም የትዳር መሰረታዊ ነገሮች አይደሉምና።
♻️ ይቺ እንስት የዲን ባለቤት ከሆነች ሚፈለገው ይህ ነው። ምክንያቱም ዲን ሁሉ ነገሩ መልካም እንዲሁም በቂ ስለሆነ ነውና።
📚(🎙ُحَاضَرَةُ #الحقوق #الزوجية./📖 )

አትሸወድ ወንድሜ❗️አላህ የዲን ባለቤቷን ከሰጠህ አመስግነህ ተቀበል። በእጁ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራልና ከዚህ ተጠንቀቅ። አይንህና ልብህ ወደሌላ ሀብት ወዳላት፣ ቁንጅና ወደተቸረችዋ፣ የጥሩ ዘር ወደሆነቿ አይዙር። ዲን የሌላት ነገር ግን ሁሉም አሟልት ከምትመጣ ሴት እቤትህ ውስጥ ያለቿ የዲን ባለቤት የሆነችዋን ጠዋት ተነስታ ከሱብሂ ሶላት በፊት ያለውን ሁለት ረከአ ከምትሰግደዋ ጋር በፍፁም አይወዳደሩም።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🔺♻️ እጅግ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
0⃣1⃣
➪የሴቶች ነፃነት...
ሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፦
«የሴት ልጅ ነፃነት የሚረጋገጠው ጌታዋን ስትታዘዝ ነው። ልጆቿን በጥሩ ተርቢያ ኮትኩታ ስታሳድግ፣ እንደ አቅሟ አሏህ የጣለባትን በቤቷ ውስጥ የጣለባትን ሀላፊነት ስትወጣ ነው።
ሴት ልጅ ለባሏ ቤት ጠባቂ ስትሆን ስለ አጠባበቋም ተጠያቂ ናት።]
☞︎ሪሳላ ኢለልመርአህ ሙሀደራ

© ተንቢሀት
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#መውሊድ__!!
#የጥመት__ጥርቅም!!
<~~~~~~~~~~~~>
በተውሒድ ላይ ቆመው በሱና ካልኖሩ፡
ከቢዲዐ ርቀው መልካምን ካልሰሩ፡
በቡዲን ተከፍለው ሁሌ እየጨፈሩ፡
የለም ጥመት መፍጠር ዲቢ እየወገሩ፡
•••••••••••••••••••••
ከአሏህ ትዕዛዝ ከዕውነት ርቀው፡
በሸይጧኖች መረብ ሽርክ ላይ ተዘፍቀው፡
መረጃ የሌለው አዲስ ነገር ፈጥረው፡
ሀዲራ ሊቃ እያሉ በቢዲዐ ሰክረው፡
____
አረንጓደ ቅጠል ጫት እያላመጡ፡
የጥመት አረቂ ወደው እየጠጡ፡
ከአሏህ ጠላቶች እየቀላወጡ፡
ይሉናል ውሀብይ እውነት ሲመራቸው፡
ሀቁ እንደ እሬት መሮ ጥመቱ ጣፍጧቸው፡
=========
ክርስቲያኖች ኢሳን ተወለደ ሲሉ፡
የኛወቹም ደግሞ መውሊድ መውሊድ አሉ፡
በቁርዐን በሀዲስ የሌለው መረጃ፡
እየተከተሉ የኩፋር እርምጃ፡
ሰው ሀቅን እንዳያውቅ ሆኑት መጋረጃ፡
````

ለፍቶ የሚኖረው የዋሁ ሐገሬ፡
ያልፍልኛል ብሎ ከነገ ከዛሬ፡
የድን ነጋደወች እያሉት አዋጣ፡
ፍየል ግመል ስጠን መውሊዱኮ መጣ፡
ዕያጭበረበሩት በነቢ ውደታ፡
ያለውን ይሰጣል ሁሉን በግደታ፡
~~~
ዕንዳይከራከር በውደታ አስረውት፡
ውሸትን ጥመትን ቀምመው ነግረውት፡
የነቢ ወዳጂ ነህ አይዞህ ብለውት፡
እንደት ይጨክናል በነቢ ሙሀመድ፡
በተውሒዱ ሞተር በሱናችን ገመድ፡
………………………………
ውሀብዮች ናቸው የነቢ ጠላቶች፡
ብለው ሰብከዋቸው ሱፍይና አህባሾች፡
ያለ ምንም ደሊል ጥመትን ግተውት፡
አስቸገሩን ዛሬ በምን መልክ ይተውት!!/
#አስተውል_ወገኔ__!!
~~~~~~~
የመውሊዲን በዐል ነብዩ አያውቁትም፡
በተግባር በሰነድ አላፀደቁትም፡
ለሶሀቦቻቸው አላስተላለፉም፡
ሀዲራ ሊቃ እያሉ ጡሩንባም አልነፉም፡
እናማ ልንገርህ ከመውሊድ ተጠንቀቅ፡
ወደ ሱና ግባ ከጥመት ተጠበቅ፡
ብለህ ስትነግረው ውሀብይ ይልሀል፡
አይኑን አጉረዝርዞ ይገለምጥሀል፡
÷÷÷÷÷÷÷÷
የአንተን አነጋገር ወደ ጎን ጥሎ፡
የሱፍያን ጥመት አምኖ ተቀብሎ፡
ያለውን ይሰጣል እያረገ ልቅም፡
መውሊዱ ቢዲዐ መሆኑን አያውቅም፡
እባክህ ወገኔ አስተውል በአቅም፡
መውሊድ ቢዲዐ ነው የጥመት ጥርቅም፡
# አሏህ_ሒዲያ_ይስጣችሁ!!
<~~~~~~~~~~~~~~~~~>
#በኑረዲን_አል_አረቢ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔺#የባጢል_ሰዎችና_የሀቅ_ሰዎች_መገለጫ🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

#የአህለሱና (የሰለፍዮች) መገለጫዎች

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

♻️ ሁሌም ጠዋትም ማታ፣ ትናንት ዛሬም ወደ ፊትም
🔺ሰዎች ወደ ሀቅ መጥራት
🔺ለተውሂድ ለሱና ልዩ ትኩረት መስጠት
🔺ሽርክና ቢድአን ማዋረድ
🔺ሙስሊሞችን በሀቅ እና በእውነት በትክክለኛው ጎዳና በማስተሳሰር ለጀነት ሰበብ መሆን
🔺ሰዎች ለኢልም ትልቅ ቦታ እንዲሰጡና በእውቀት በተመሰረተ መልኩ አላህን እንዲገዙ ማድረግ ነው።

♻️📌የአህባሽና የሱፍያ መገለጫዎች

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

♻️ አህባሽና ሱፍዮች ከሀቅ ያፈነገጡበት እንዲሁም የተሳሳቱበት ብዙ መገለጫ አላቸው ከነዚህ መካከል

🔺ሰዎች ወደ ቀብር አምልኮት መጣራት
🔺ወልዮች፣ መሻይኾችና ደጋግ የአላህ ባሮች ላይ ድምበር ማለፍና ልክ እንደ አላህ እነሱን መለመን
🔺ኸሚስ፣ ማክሰኞ፣ ጅሙአ እያሉ በቀን ማመን
🔺ቢድአ ዋና ሸቀጣቸው ነው ለምሳሌ የተለያዩ መውሊዶች፣ መረጃ የሌላቸው አዝካሮች፣ የተፈበረኩ ኢባዳዎችና ሌሎችም አሉ
🔺በነሺዳ፣ በሙዚቃ፣ በሽለላና በጭፈራ አላህን ማምለክ
🔺ጫት እያመነዠጉ ዱአ ማድረግ አልፎም ጫት የዱአ መሳሪያ ነው ብሎ ማመን
🔺ለዲንና ለእውቀት ምንም ቦታ ያለመስጠት
🔺በግልፅ በቁርአንና በሀዲስ የፀደቁ የአላህ ስሞችና ባህርያቶች የሚያወግዙ እንዲሁም ወደሌላ ትርጉም የሚቀይሩ በመሆናቸው
🔺የሀቅ ባለ ቤቶችና የመልእክተኛው ሱና የሚከተሉ ሰለፍዮችን ወሀብያ በማለት መቅጠፋቸውና በነሱም ላይ ዘመቻ መክፈታቸው ነው

♻️🔺የጀመአተ ተብሊግ መገለጫዎች

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

♻️ ጀማአተ ተብሊግ ከሱፍያና ከአህባሽ ጋር የሚመሳሰል ብዙ መገለጫዎች ቢኖራቸውም በተጨማሪ

🔺ያለ ምንም መረጃና እውቀት ሰዎችን ለ40 ቀን ለ4 ወር፣ ለመራኪዝ፣ ለ3 ቀን ዳእዋ ውጣ በማለት ምንም ስለዲን የማያውቀው ሁላ ተናገር አላህ ነው ሚያናግረው በማለት ያለእውቀት እንዲናገር ማደፋፈር
🔺ለጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ የወረዱትን የቁርአን አንቀፃችና የሀዲስ መልእክቶች በነሱ ዳእዋ ብለው በሚጠሩት ነገር በመፈሰር የተዛቢ ትርጓሜ መስጠታቸው
🔺በአካባቢውና በሀገሩ ሒላፍ አንገባም በማለት ሽርክና ቢድአን ዝም በማለት ሰላት ስገዱ፣ ሰደቃ ስጡ፣ የጎረቤት ሀቅ አክብሩ በማለት የተውሂድና የሽርክ እንዲሁም የሱናና የቢድአ ጉዳይ ችላ ማለታቸው።
🔺ብዙ የቢድአ አልፎም የሽርክ ተግባር መፈፀማቸው ይባስ ብለው በየ ሀገሩ በዳእዋ ስም በመዞር የተለያዮ የሽርክ ተግባር ሚፈፀምባቸው ቦታዎች ላይ በማውገዝ ፋንታ በመዘየር ያበረታታሉ

♻️📌 የኢህዋነል ሙስሊሚን መገለጫዎች

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

ኢህዋነል ሙስሊሚን ችግራቸውና ሙሀለፋታቸው አስመልክቶ በብዙ ኪታቦችና በብዙ የሱና ኡለማዎች የተብራራ ቢሆንም በአጭሩ

🔺እንደ እስስት መቀያያራቸውና እንደ አየር ፀባዩ መገለባበጥ ዋና ባህርያቸው ነው ለምሳሌ ከአህባሽ ጋር ሲሆኑ አህባሽ መስሎ ቁጭ፣ ከተብሊግ ጋርም እንደዛው። ባጭሩ እንዳገኙት ሁኔታ ይቀያየራሉ
🔺የአንድነት መሰረትና ምንጭ የሆኑትን ቁርአንና ሀዲስ እንዲሁም ተውሂድና ሱና ችላ በማለት ወደ ውሸት አንድነት ይጣራሉ
🔺ሙስሊሞች ሁሉ አንድ ነን አንለያይም በሚል መፈክር የዲንና የሶሀባ ጠላት ከሆኑት አኪሻና ከሌሎች ጠማማ ቡድኖች ጋር አንድነት መፍጠራቸው
🔺ጠዋትም ማታ ሰዎችን ወደ ፓለቲካ፣ ወደ ፓርላማ መግባት እንዲሁም ስልጣን ወደ መያዝ መጣራታቸው
🔺ከቢድአና ከጥመት ቡድኖች ሁሉ ወዳጅ በመሆን የሱናና የሀቅ ባለቤት በሆኑት አህለሱናዎች ላይ ጠላትነት መክፈታቸው
🔺በተስማማንበት እንስማማ በተለያየንበት ጉዳይ ኡዝር እንሰጣጥ በማለት በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከልን መተዋቸው
🔺ከካፊርና ከየሁዳዎች ጋር የጠበቀ ወዳጅነት መፍጠርና ወንድሞቻችን በማለት ማሞገስ
🔺በየ ሀገሩ የሚሰሩ ሽርኮችና ቢድአዎች እያዩ ዝም ማለትና ያለማውገዝ እንዲሁም ሌሎችም ይገኙበታል።

ኢብኑ ኸይሩ

#ኢ
#ን
#ሻ
#አ
#ላ
#ህ
#ይቀጥላል
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
قال الشيخ عبدالعزيز بن عبدالله الراجحي حفظه الله :

‏قول أم المؤمنين في الحديث للنبي صلى الله عليه وسلم (أتأذن لي أن آتيَ أبَوَيَّ )
فيه أن المرأة لا يجوز لها أن تخرج من البيت إلا بإذن زوجها حتى لأبويَّها .

📚ሸይኽ አብድልአዚዝ ኢብኑ አብደላህ አራጂህይ አላህ ይጠበቃቸውና

➧ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባለቤቶች አንድዋ ወላጆችዋን ጥየቃ መሄድ ፈልጋ ነበርና ለነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወላጆቼን ለመጠየቅ ልሄድ ትፈቅድልኛለህ?》ብላ መጠየቅዋን ማስረጃ በማድረግ

➧አንድ ሙስሊም ባለትዳር ሴት ያለባልዋ ፍቃድ ከቤትዋ መውጣት አትችልም ብለዋል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♻️🔺ወሳኝ ጥያቄዎች ለመውሊድ አክባሪዎች

አጭር ምክር ለሀቅ ፈላጊዎች


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w