💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
◾️ዘካ በተመለከተ እጅግ ወሳኝ ነጥቦች


📝ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የእጅ ውጤቶች መካከል በጥቂቱ

♦️እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ሳንሰለች በተደጋጋሚ በትኩረት እናንብበው

➡️ የወር ደሞዝተኛ ዘካ በተመለከተ
t.me/IbnuMunewor/3016
t.me/IbnuMunewor/3016

➡️ ዘካ ለሚሰጡ ወገኖች አጭር ምክር
t.me/IbnuMunewor/3005
t.me/IbnuMunewor/3005

➡️ ዘካ የሌለባቸው ንብረቶች
t.me/IbnuMunewor/2984
t.me/IbnuMunewor/2984

➡️ የንግድ ሸቀጦች ዘካና ተያያዥ ነጥቦች
t.me/IbnuMunewor/2981
t.me/IbnuMunewor/2981

➡️ የወረቀት ብር ኖት ዘካ በተመለከተ
t.me/IbnuMunewor/2976
t.me/IbnuMunewor/2976

➡️ ዘካ የሚሰጠው ለምን አይነት ሰው ነው?
t.me/IbnuMunewor/2949
t.me/IbnuMunewor/2949

➡️ ዘካ የማይገባቸው ክፍሎች
t.me/IbnuMunewor/608
t.me/IbnuMunewor/608


➡️ ለአክስዮንና ለቤት ግዢ የሚጠራቀም ብር ዘካ
t.me/IbnuMunewor/3028
t.me/IbnuMunewor/3028

➡️ የብር ዘካ ሂሳብ አሰራር በአጭሩ
t.me/IbnuMunewor/3027
t.me/IbnuMunewor/3027

➡️ ለሽያጭ ወይም ለንግድ የተዘጋጀ ቤትና ቦታ ዘካ
t.me/IbnuMunewor/3027
t.me/IbnuMunewor/3027

➡️ የዘካ ፋይዳዎችና ዘካ አለመስጠት አደጋው
t.me/IbnuMunewor/2885
t.me/IbnuMunewor/2885

➡️ ብድርና ዘካ
t.me/IbnuMunewor/599
t.me/IbnuMunewor/599

➡️ ለማይሰግድ ሰው ዘካ መስጠት
t.me/IbnuMunewor/598
t.me/IbnuMunewor/598

➡️ የእንስሳት ዘካ
t.me/IbnuMunewor/592
t.me/IbnuMunewor/592

➡️ ዘካ ለወላጅ ለወንድም ለቤተሰብ መስጠት
t.me/IbnuMunewor/588
t.me/IbnuMunewor/588

➡️ ዘካ ከወጀበበት በኋላ ሳያወጣ የሞተ ሰው
t.me/IbnuMunewor/587
t.me/IbnuMunewor/587

➡️ የብዙ አመት ዘካ ያለበት ሰው
t.me/IbnuMunewor/586
t.me/IbnuMunewor/586

➡️ ብርህ ለዘካ መድረሱ በምን ታውቃለህ?
t.me/IbnuMunewor/568
t.me/IbnuMunewor/568

◽️ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርገው

🔸ሙያው ያላችሁ ወንድሞች በpdf መልክ ብታዘጋጁት ጥቅሙ የበለጠ ይሆናል
تلاوة هادئة عذبة بصوت القارئ هزاع البلوشي
القارئ هزاع البلوشي
➤ የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!

➤ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!


https://t.me/https_Asselefya1
10 ምክሮች ለፆመኞች
أبو ريس محمد بن إمام
▪️አድስ ወቅታዊ ሙሀደራ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️የሙሀደራው ርዕስ➴➴➴➴

❿ምክሮች ለፆመኞች عشر وصايا للصائمين

🎙በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዘሁሏህ

http://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አስራ አምስት
⬅️الليلة(15) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
س -هل يشرع للمرأة صلاة التراويح وهل تقضيها إذا حاضت ؟

▪️ قال ابن عثيمين رحمه الله :
نعم يشرع للمرأة أن تصلي صلاة التراويح إما في بيتها، وإما في المسجد ، وإذا أتاها الحيض فإنها لا تقضيها، وذلك لأن الصلاة لا تقضى لا فرضها ولا نفلها .

📚 مجموع الفتاوى (14/ 209)
ለፆመኛ የዓይን ጠብታ መጠቀም እንዴት ይታያል?

ፆመኛ ሰው ዓይኑ ላይ ጠብታን ቢያደርግ ችግር የለውም።
የጠብታው ስሜት ጎሮሮው ላይ ቢሰማውም ፆሙ አይፈርስም። ምክንያቱም ምግብ እና መጠጥ አይደለም። ምግብና መጠጥን የሚተካ አይደለም።

ሼይክ ሙሐመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን ( መጅሙዑል ፈታዋ 19/205)።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➡️ወንድን ልጅ የምትገጥመውን መልካም ሴት ከማግኘት በላይ የሚያረጋጋው(የሚያረካው) ምንም ነገር የለም!!

➧ቀጣዩ የአሏህ ቃል ማስረጃ ይሆነናል!!

{وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ}

{ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡}
ሩም 21

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እየዉልሽ ኡኽታ ዉዷ ሆይ يَاغَاَلِيِةَ
ስለተገላለጥሽ አይደለም ቆንጆ ምትሆኚዉ
ጀሊሉ ሲፈጥርሽ ቆንጆ ነሽ
!!

ሴት መሆን በራሱ ዉበት ነዉ
የሸይጣን ቻሌንጅ ይቅርብሽ
ወደ ጀሀነም እሳት ነዉ ሚያመራሽ
!!

በሂጃብሽ በኒቃብሽ ዉብ ንግስት ነሽ
ድብቅ ስትር በይ የዛንኔ ነዉ ምታጓጊዉ !

➤የኔ እንቁ💎


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

ክፍል 8⃣5⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
يا اخي «أَحسِنْ إِلىٰ زَوجَتكَ، فَإِنَّهَا تَرَكَتْ أَهْلهَا، لِتُصبِحَ أَنتَ كُلَّ أَهْلهَا».

💎አንተ ወንድሜ ሆይ ለሚስትክ ጥሩ እና መልካም ሁንላት ምክንያቱም አንተን ብላ ቤተሰቦቿን ጥላ መጥታለች አንተ ቤተሰብዋ እንድትሆንላት!!

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ኩል መጠቀም ይቻላልን⁉️

🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1