💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➤ውደታ እስከ ጀነት ሊጸና የሚችለው በትክክለኛው ዓቂዳህ ተጣምሮና ተዋዶ አላህ ያዘዘውን መልካም ነገር በመፈጸምና የከለከለውን ሐራም ነገራት በመራቅ ነው።

➤ስለሆነም ወዳጆቻችን እንነማን እንደሆኑ እናስተውል ።

➤ጀሐነም ይዘውን የሚጓዙ ሙጅሪሞች ናቸውን? ወይንስ ወደ ጀነት ሊያቃርቡን የሚችሉ ጥሩ ሰዎች?


➤ምርጫችን አሁን ዱንያ ላይ እስካለንበት ሰዓት ነው!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ዘጠኝ
⬅️الليلة (9) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
وَإِذَا قَرَأْتَ الْقُرْآنَ جَعَلْنَا بَيْنَكَ وَبَيْنَ الَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ بِالْآخِرَةِ حِجَابًا مَّسْتُورًا

ቁርኣንንም ባነበብክ ጊዜ ባንተና በእነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም በማያምኑት ሰዎች መካከል የሚሸሸግን ግርዶሽ አድርገናል፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ሀላል የሆነውን ነገር ትተን እንደት ሀራሙ ላይ እንወድቃለን?

➧ምግብን በመተውህ ብቻ አንተ ፁመሀል አትባልም ምክንያቱም አላህ ያንተ መራብ ለእሱ ምንም አያደርግለትም! ሁላችንም ፆማችንን እንፈትሺ እስኪ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
مسامع_الخير_السلفية
T.me/audiossalafi
‏﷽
﴿إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ مِيقَاتُهُمْ أَجْمَعِينَ (40) يَوْمَ لَا يُغْنِي مَوْلًى عَن مَّوْلًى شَيْئًا وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ (41) إِلَّا مَن رَّحِمَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ (42)

https://t.me/https_Asselefya1
➤ሒጃብን ትተው ተራቁተው የሚሄዱ እህቶች ምን አለ አንድ ቀን ለብሰው ጣአሙን ባወቁት በቀመሱት ብዬ ተመኘሁኝ ወላሂ !

➤ሰላም መረጋጋት ሰኪና ደስታ ክብር ሀያእ እዛ ውስጥ ነው ሀቂቃ ለኛ ሴቶች ክብራችን ሂጃባችን ነዉ ሸሪዓውን የጠበቀ ሒጃብ ኒቃብ ከለበስን ማንም ቀና ብሎ አያየንም እንከበራለን !

➤ታዳ አላህ ይህን የመሰለ ክብር ሰጥቶን ሲየበቃ ለምን በራሳችን እጅ እንረክሳለን አላሁሙሰተአን ሂጃብሽን ጥለሽ ፋሸን የምትከተይዋ እህቴ አላህን ፍሪና ሸረዓውን የጠበቀ ሒጃብ ልበሺ ፉሽን እያልሽ ከኼራሽንም ዱንያሽንም አታበላሺ::


➤ሒጃብ የለበሳቹ ውድ እህቶቼ አላህ ኢስቲቃማህ የወፍቃቹ ጠንክሩ ምንም ነገር ቢፈጠር በሒጃባቹ እንዳትደራደሩ ሶብሩ!!

➤ላለበሳቹ ደግሞ አላህ ይወፈቃችሁ አላህ ገር ያድርግላችሁ !

➤ሀቂቃ የህን የመሰለ ደስታና ሰላም ሳትቀምሱት ሳታዩት አየምልጣቹ የአላህን ትዛዝ አክብሩ በምእራብ ፋሽን አትሸወዱ አትሸምገሉ እነሱ እኛን ለማበላሸት ነዉ ቀን ከለሊት የሚለፋት ከሀቅ መንገድ አንድንወጣ ነው የሚፈልጉት ስለዚህ እህቴ ሙራድቸውን
❨ ፍላጎታቸውን ) አትሙይላቸዉ!!


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⬅️مقطع_مفيد | كيفية تسوية الصفوف

🎙لفضيلة الشيخ صلاح بن محمد غانم رحمه اللّٰه.

📌የሰፍ አቋቋም በደንብ ተከታተሉት👆

📌 رابط القناة للإشتراك 👇
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌التوحيــد_واقسامه اعتقاد أن الله سبحانه واحد في ملكه وأفعاله وواحد في ألوهيته وعبدته لا شريك له

ተዉሒድ ከታላላቆች ሲሰማ እንደትደስይላል!!

🎙 الشيخ الالباني رحمه الله

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የምሽቱ አጠር ያለችማስታወሻ

♦️الصِّيَامُ جُنَّة!
➡️ፆም ጋሻ ነዉ!

🎙 أخانا أبو ريس حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፆመኛ የሆነ ሰው መቸ ነው ይሄንን ዱአ የሚለው👇👇👇

▪️ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ العُرُوقُ، وَثَبَتَ الأجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ

ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡

መልሱን ከሸኹ እናዳምጥ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አስር
⬅️الليلة (10) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
قالﷺ:
من سألَ اللَّهَ الجنَّةَ ثلاثَ مرَّاتٍ قالتِ الجنَّةُ : اللَّهمَّ أدخلهُ الجنَّةَ ، ومن استجارَ منَ النَّارِ ثلاثَ مرَّاتٍ ، قالتِ النَّارُ : اللَّهمَّ أجِرْهُ منَ النَّارِ
الراوي : أنس بن مالك | المحدث : الألباني | المصدر : صحيح الترمذي
الصفحة أو الرقم : 2572 | خلاصة حكم المحدث : صحيح

أللّهمّ لا اله إلًا أنت إنّ وعدك حقّ وما أنزلت على محمّد حقّ والجنّة حقّ والنّار حقّ ويوم القيامة آت لا ريْب فيه فأدخلنا الجنّة بحقٍ رحمتك ولطفك وعفوٍك وحٍلمك لا اله إلًا أنت العزيز الحكيم
https://t.me/TewhidSunnah1
የዉሸት ንግግርን ያልተወ ሰዉ…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🏷የውሸት ንግግርን ያልተወ ሰው…ምግቡንና መጠጡን በመተዉ ለአሏህ ደንታ ዬለውም።

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621