እባካችሁ ዘካ የምትሰጡ ወገኖች!
~~~
ህዝብን በተለያዩ መንገዶች ዲን እያስተማሩ ያሉ (በደዕዋ፣ በቁርኣን፣ በተድሪስ፣ ወዘተ ላይ የተሰማሩ) አቅመ ደካማ መሻይኾችን፣ ዱዓቶችን በዘካችሁ አትርሷቸው። ወላሂ አፍ አውጥተው ችግራቸውን የማይናገሩ ነገር ግን ዲን ለማስተማር ጊዜያቸውን በመስጠታቸው የተነሳ የሰቀቀን ህይወት የሚገፉ ብዙ ናቸው። በተለይ በዚህ ዘመን ደግሞ የኑሮ ጫና በየጊዜው ይበልጥ እየከበደ ነው። እነሱ የህዝባቸው ኣኺራ አሳስቧቸው እንደሌሎች መስራት፣ መነገድ፣ መለወጥ ሲችሉ ዱንያቸውን መስዋእት አድርገው የችግር ህይወት ሲገፉ እንዴት ውለታቸው ይዘነጋል? እንዴትስ ዋጋቸው ይቃለላል? ለነሱ ውለታ መዋል ለዲን ውለታ መዋል ነው። እንዲያውም ለማህበረሰባችንም ውለታ መዋል ነው። ከጎናቸው የሚቆም አጋር ሲያገኙ ይበልጥ የመስራት ሞራል ያገኛሉ። እናም ዘካ የሚመለከታችሁ ወገኖች ሆይ! እባካችሁ እባካችሁ በየአካባቢያችሁ ተመልካች ያጡ መሻይኾችን፣ ኡስታዞችን፣ የቁርኣን አስተማሪዎችን፣ የመስጂድ ኢማሞችን፣ ሙአዚኖችን የአቅማችሁን ያክል አትርሷቸው።
=
https://t.me/IbnuMunewor

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – صحيح مسلم كتاب الصيام 03
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صحيح مسلم كتاب الصيام 04
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
📚ሰሒሕ ሙስሊም ኪታቡ አስ'ሲያም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ {ክፍል ⓸}
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይንحفظه الله
➧https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ {ክፍል ⓸}
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይንحفظه الله
➧https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📜ማስታወሺያ ⑤ 🔺አንዲት ሴት ከሰዎች ጋር ለመፆምና ለመስገድ ብላ ሃይድን የሚያቆይ ኪኒን መጠቀም እንዴት ይታያል ⁉️ 📌ሼክ ቢን ባዝ ራሀመቱላሂ አለይህ: — ♦️ ከሰዎች ጋር ለመስገድና ከሰዎች ጋር ለመፆም ብላ ልክ እንደዚሁም ጤናዋን እስካልጎዳት ድረስ ሀኪምን በማማከር እና በባሏ ፍቃድ መሰረት የወር አበባን ለመከላከል ኪኒን መውሰድ ምንም ስህተት የለበትም ራሷን እንዳትጎዳና ባሏን እንዳታምፅ ጥንቃቄ…
📜ማስታወሺያ ⑥
♦️ቁኑት ላይ እጅ ማንሳት ያለው ብይን
📍حكم رفع اليد في القنوت
🔺በዚህ ነጥብ ዙሪያ ሁለት የኡለሞችን አቋም እናገኛለን
📌አንዳኛ:—በቁኑት ግዜ እጅ ማንሳት ይወደዳል የሚል ነው በዚህም አቋም ላይ የተጓዙት ታላላቅ ሊቆች
ኢማሙ አህመድ,ኢስሃቅ,ኢማሙ አቢ ሃኒፋ, ኢማሙ አሻፊዒ አና ሌሎችም
➤ለዚህም ንግግራቸው እንደማስረጃ የሚያጣቅሱት
🔺ከኡመር ኢብኑል ኸጣብ ና ኢብኑ አባስ አላህ መልካም ስራቸዉን ይውደድላቸዉና ከሩኩዕ ቡሃላ እጃቸዉን እንደሚያነሱ የፀድቀውን أثر ነው
📚ምንጭ: —«ሙሰነፍ አቢ ሸይባህ 2/316»
🔺ሌላው እንደማስረጃ የሚያጣቅሱት ጥቅል የሆነውን ሃዲስ በዱዓ ግዜ እጅ ማንሳት እንዳለ የሚጦቅመዉን ነው
እሱም
حديث سلمان رضي الله عنه: «إن الله حيي كريم يستحيي إذا رفع العبد إليه يديه أن يردهما صفرا، خائبين»
🔺በተጨማሪም እንደ ማስረጃ የሚያጣቅሱት
حديث أنس بن مالك رضي الله عنه، قال: لقد رأيت رسول الله صلى الله عليه وسلم كلما صلى الغداة رفع يديه يدعو عليهم. يعني على الذين قتلواهم .
📚ይህ በሙስሊም መስፈርት ላይ የተዘገብ ነው
📌ሁለተኛው: —በቁኑት ግዜ እጅ ማንሳት አይቻልም የሚል ሲሆን በዚህም ላይ የተጓዙት ታላላቅ ሊቆች
ኢማሙ ማሊክ, አውዛኢ,የዚድ ኢብኑ አቢ መርየም እና ሌሎችም
🔺በዚህም ላይ የተጋዙበት ምክኒያት የፀደቀ ማስረጃ የለም የሚል ነው
📍ማጠቃለያ: —ወላሁ አዕለም የመጀመሪያው አቋም የተሻለ እንደሆነ ታላላቅ ኡለሞች ይገልፃሉ!!
✏️አቡ አዩብ
ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

➧ምክር ለሴቶቻችን!!
▪አንድ ሰው ብቻ የሚመኝሽ ተራ ሴት አትሁኚ!!!
⇝ ተማሪ
⇝ አንብቢ
⇝ በእውቀትሽም በሳል ሁኚ
⇝ ውበትሽን ጠብቂ
⇝ ጥብቅ እና ጠንቃቃ ሁኚ
ከዛስ...................??..............................................
➤በሺዎች የሚቆጠሩ ጎበዞች የሚመኙሽ እንቁ ትሆኛለሽ!!!
…🖋ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ

💫 *خطبة: فضل الصدقة* 💫
الجمعة ٧ / ٩ / ١٤٤٣
بمسجد قباء
لفضيلة الأستاذ الدكتور:
*سليمان بن سليم الله الرحيلي*
- وفقه الله ونفع به -
https://youtu.be/QnxYcKakxVI
الجمعة ٧ / ٩ / ١٤٤٣
بمسجد قباء
لفضيلة الأستاذ الدكتور:
*سليمان بن سليم الله الرحيلي*
- وفقه الله ونفع به -
https://youtu.be/QnxYcKakxVI
Untitled Project 4
🎙 للشيخ بندر بليلة
➤ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ!
▪አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
➧https://t.me/https_Asselefya1
➤ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ!
▪አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
➧https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ስምንት
⬅️الليلة (8) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ስምንት
⬅️الليلة (8) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
Audio
{إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لَن تُغۡنِيَ عَنۡهُمۡ أَمۡوَٰلُهُمۡ}
🎙أحمد_بن_طالب
https://t.me/https_Asselefya1
🎙أحمد_بن_طالب
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 7⃣9⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 7⃣9⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◾️ረመዷን የህይታችን ትልቁ አጋጣሚ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በዚህ ታላቅ ወር ብዙ የኸይር ድግስ ተደግሷል
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹የመልካም በሮች ሁሉ ክፍት ተደርገዋል
🔹መልካም ነገራቶች እጅግ የበዙ ሆነዋል
🔹ትንሽ ሰርተን ብዙ የምናተርፍበት አጋጣሚ ተመቻችቷል
🔹አንድ መልካም ስራ በብዙ እጥፍ ድርብ ይባዛል
🔹አላህም ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለባሮቹ ቅርብ ሆኗል
🔹ልመናችንም ለመቀበል ቃል ገብቷል
🔹ትልቁ ጠላታችን ሸይጧን ታስሯል
🔹የጀነት በር ተከፍቶ የጀሀነም በር ተዘግቷል
ይህ ሁሉ ተደርጎልን እድሉን ተጠቅመን ሰበቦችን በማድረስ የዘልአለማዊውን ሀገር ጀነትን መውረስ ሲገባን ከነዚህ ሁሉ ኸይራቶች እራሳችን አርቀን እንገኛለን። ይህንን ትልቅ አጋጣሚ እንደዋዛ ችላ ብለነዋል። ከዚህም አልፎ በሌላ ነገር ቢዚ እንሆናለን። በዛታታና በተራ ነገር ጊዜያችንን እንገላለን። ይባስ ብሎም በዚህ ወንጀሎች ሁሉ በሚማርበት ወር አላህን በማመፅ ወንጀል የሚሰበስብና ከኸይር የራቀ ብዙ ነው።
▪️ጥቂት የሆኑ አላህ መልካም የወፈቃቸው
▪️የእድሜያቸው ትንሽነት የተረዱ
▪️የዱንያ ጠፊነት የተገነዘቡ
▪️የዚህ ወር ትልቅነት የገባቸው
▪️የዚህን ወር ቀናቶችና ሰአታቶች ውድነት ያወቁ ካልሆነ በስተቀር ሌላው በከንቱ ቀርቷል።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

♦️يا أختاه الغالية العزيزية💎
➤ኒቃቢሰት ለመሆን የግድ ኡሰታዛ መሆን አይጠበቅብሸም።ሙሰሊም ሴት ብቻ መሆንሸ በቂ ነው!
➤ ይህን ስልሽ ከጧሊብ ኢልም ተዛናጊ እያልኩ አይደለም እንደውም በተቃራኒ ሸሪዓዊ ኢልሚን መቅሰሙ ባንቺ ላይ ዋጂብ { ግዴታ} ነው ።
https://t.me/https_Asselefya1
➤ኒቃቢሰት ለመሆን የግድ ኡሰታዛ መሆን አይጠበቅብሸም።ሙሰሊም ሴት ብቻ መሆንሸ በቂ ነው!
➤ ይህን ስልሽ ከጧሊብ ኢልም ተዛናጊ እያልኩ አይደለም እንደውም በተቃራኒ ሸሪዓዊ ኢልሚን መቅሰሙ ባንቺ ላይ ዋጂብ { ግዴታ} ነው ።
https://t.me/https_Asselefya1
➤ውደታ እስከ ጀነት ሊጸና የሚችለው በትክክለኛው ዓቂዳህ ተጣምሮና ተዋዶ አላህ ያዘዘውን መልካም ነገር በመፈጸምና የከለከለውን ሐራም ነገራት በመራቅ ነው።
➤ስለሆነም ወዳጆቻችን እንነማን እንደሆኑ እናስተውል ።
➤ጀሐነም ይዘውን የሚጓዙ ሙጅሪሞች ናቸውን? ወይንስ ወደ ጀነት ሊያቃርቡን የሚችሉ ጥሩ ሰዎች?
➤ምርጫችን አሁን ዱንያ ላይ እስካለንበት ሰዓት ነው!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➤ስለሆነም ወዳጆቻችን እንነማን እንደሆኑ እናስተውል ።
➤ጀሐነም ይዘውን የሚጓዙ ሙጅሪሞች ናቸውን? ወይንስ ወደ ጀነት ሊያቃርቡን የሚችሉ ጥሩ ሰዎች?
➤ምርጫችን አሁን ዱንያ ላይ እስካለንበት ሰዓት ነው!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
💎ጓደኛ መምረጥ ማለት!!
➧መልከ_መልካሟን'ና ሀብታሟን ሳይሆን
ወደ አላህ አቃርባሽ ለነፍስሽ እርካታን
የምታስገኘው ማግኘት ነው ።
https://t.me/https_Asselefya1
➧መልከ_መልካሟን'ና ሀብታሟን ሳይሆን
ወደ አላህ አቃርባሽ ለነፍስሽ እርካታን
የምታስገኘው ማግኘት ነው ።
https://t.me/https_Asselefya1