💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

ክፍል 7⃣5⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📜| ማስታወሺያ ② 📌قيام رمضان 📌عن أَبي هريرة رضي الله عنه أنَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم قَالَ: |[ مَنْ قَامَ رَمَضَانَ إيمانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ . ]| [ረመዳንን በእምነትና በመተሳሰብ የቆመ ሰው የቀደመው ኃጢአቱ ይማርለታል። ] 📚(متفقٌ عَلَيْه)…
ማስታወሺያ ③

♦️ሱሁር በረከት፣ ከፍታ እና አምልኮ ነው።

📌 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-


ሱሁር የሚበላው ለበረከት ነውና አትተው ከናንተ አንዳችሁ አንድ ጎንጭ ወሃ ቢጎነጭምንኳ ምክኒያቱም አላህና መላኣክቶች ሰሁር በሚጠቀም ላይ ሶለዋትን ያውርዳሉና ።

📚ሳሂህ አል-ጃሚዕ 3683

🔺ሰሁር =የምንጠቀመው መግብና መጠጥ ነው

🔺ሱሁር=ዲርጊታችን ነው ማለት መብላታችንና መጠጣታቺን ነው


ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌اسمع الأذان اسمع الأذان | وصية الإمام ابن باز رحمه اللّٰه 🎙للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه اللّٰه.

♦️ልብን የሚነካ ወስያ ሸይኽ ኢብኑ ባዝرحمه الله ለሸይኽ አብዲረዛቅ حفظه الله

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ማስታወሺያ ③ ♦️ሱሁር በረከት፣ ከፍታ እና አምልኮ ነው። 📌 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሱሁር የሚበላው ለበረከት ነውና አትተው ከናንተ አንዳችሁ አንድ ጎንጭ ወሃ ቢጎነጭምንኳ ምክኒያቱም አላህና መላኣክቶች ሰሁር በሚጠቀም ላይ ሶለዋትን ያውርዳሉና ። 📚ሳሂህ አል-ጃሚዕ 3683 🔺ሰሁር =የምንጠቀመው መግብና መጠጥ ነው 🔺ሱሁር=ዲርጊታችን ነው ማለት መብላታችንና መጠጣታቺን ነው ወደ ቻናሉ…
ማስታወሺያ ④

♦️የተራዊህ ሶላትን ለማሰግድ ተገቢ የሆነው ማን ነው?


📌- ሊቅ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ አል-ሐጅ አል-ማሊኪ (የሞቱት፡ 737 ሂጅራ) - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ይላሉ።
[ ኢማም በረመዷን ቂያም ሲደርግ ከእውቀት፣ ከመልካም እና ከዲን ሰዎች መሆን አለበት። ምክንያቱም ብዙዎቹ ሰውን የሚመርጡት ለድምፁ መልካምነት እንጂ ለሃይማኖቱ መልካምነት አይደለም።


📌 ኢማሙ ማሊክ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ:

ለድምፁ ማማር ብቻ ብለው በኢማምነት የሆነን አካል በሚያስቀድሙ ሰዎች ላይ እንዲህ አሉ ፡- “እሱን የሚያሰቀድሙት እንዲዘምርላቸው ብቻ ነው።


✍️أبو أيوب

➤ጆይን በማለት ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://telegram.me/abutoiba
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎‏المرأة إذا غطت وجهها أمتلأ قلبها بالحياء والسعادة والطأمنينة ما الله به عليم ..!
‏.
‏الشيخ أ.د. ⁧
#سليمان_الرحيلي ⁩ حفظه الله

አንዲት ሴት ልጅ ፊቷን ከሸፈነች ማለትም ኒቃቧን ከለበሰች ልቧ በሀያዕ ይሞላል!

🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሃይሊ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ምርጥ ጓደኛ!!

✍️ኢብኑ መስዑድ ረዲሏሁ አንሁ እንዲህ ይላሉ፦

☞︎︎︎አላህን በማውሳት ላይ የማያግዝህን!!
ጓደኛ አድርገህ አትያዝ።


(አዙህድ: 1/126)

➧የኔ አስታዋሺ ልዪ ኡኽቲ ናፈቅሺኝ ኡሙ ፍሩቅ
በየ ደቂቃዎች ልዩ ነበር ምክሯ አበረታችነቷ ሳስበዉ እንባ ብቻ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ!

✍️በዚህ ፊትና በበዛበት ዘመን ወደ አላህ መንገድ
የሚያቃርብህ አላህን የሚያስታዉስህ ጓደኛ ማግኛት መታደል ነዉ!

➤ዛሬ ላይ በየ ደቂቃዉ ባላገኝሺም አሏህ ፈቅዶ በአካል እደማገኚሺ ተስፍ አለኝ ሀዩቲ የኔ ናፍቆት
በአለሺበት ሰላምሺ ይብዛልኝ ዉድዬ!

✍️የዑሰይሚን እናት ከባህር ማዶ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
مَا عِندَكُمْ يَنفَدُ ۖ وَمَا عِندَ اللَّهِ بَاقٍ ۗ وَلَنَجْزِيَنَّ الَّذِينَ صَبَرُوا أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አምስት
⬅️الليلة (5) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
Project_04-05_HD 720p
{كَلَّاۤ إِذَا بَلَغَتِ ٱلتَّرَاقِیَ(٢٦)وَقِیلَ مَنۡۜ رَاقࣲ(٢٧)

🎙 للقارئ #ماجد_الحازمي

https://t.me/https_Asselefya1