💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ኒቃብ መልበስ ግዴታ አይደለም ለምትሉ ሰዎች አንድ ጥያቄ አለኝ?

አንድ ወንድ አንዲትን እንስት ለትዳር ከፈለጋት ሸሪዐው ፊቷን እንዲያይ ፈቅዶለታል አይደል?

ታዲያ ፊቷ ያልተሸፈነ ከሆነ ለምንድ ነው እንዲያያት የታዘዘው?

መልሱ ለራስሽ ተይው ጥሩ አይምሮ ና አስተሳሰብ ካለሽ በቃላሉ ትረጂዋለሽ!


➤መረዳት ካልቻልሽ ግን ሱና ነው እያልሽ አትዋዥቂ አርፈሽ ተቀመጪ ምክንያቱም ተረድተው እና ወደውት የኒቃብ ጣዓሙና ጥፍጥናውን እያጣጣሙ ያሉ እህቶችን ልባቸው አትንኪ።


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️አማኝ ሴት ኩራተኛ አይደለችም!!

➤አማኝ ሴት አላህ በሰጣት ነገር፣በመልክ፣በእውቀት፣በሃብት ከሠዎች በላይ ነኝ ብላ አትኮራም!!

➤አማኝ ሴት በተለይ ለባሏ የምትመፆደቅና የምትኮራ ሳትሆን በእዝነት፣በፍቅር ዝቅ የምትል ናት
!!

➤ሴት ልጂ አላህ እና መልእክተኛው ባዘዟት ቀጥ ማለቷ ከዓደቧ(ስነ-ስርዓቷ) መገለጫዎ ነው
!!

➤አማኝ ሴት ሃሜት የምታበዛ አይደለችም ሠዎችን በመልካም ማውሳት ቢያቅታት እንኮ በመጥፎ አታማም ይሂም ከዓዳብ ነው!!

➤ሴትልጂ ሊኖራት ከሚገባው ዓዳብ ለሠዎች ምቀኝነትን መራቅ አለባት!!

➤በተለይ ባሏ ሌላ ሚስት ካለው ባሏ ከዛችኛይቱ ሚስቱ ጋር እንዲገጭ ማሰብ፣መመኝት እና በአገቡ እህቶች እሷ ያላገባይ ሆና ያችኛይቱን ፍቶ እሷን እንዲያገባት መመቅኝት የለባትም
!!

➤ከሴት ልጂ ዓዳብ በእህቶቿ ላይ የመኩራት ሰሜተን አለመኖር ነው!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️መሳጭ የተራዊህ ሶላት ቂርአት!


🎙በወንድማችን አቡ አዩብ حفظه الله

https://telegram.me/abutoiba
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አራት
⬅️الليلة (4) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

ክፍል 7⃣5⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📜| ማስታወሺያ ② 📌قيام رمضان 📌عن أَبي هريرة رضي الله عنه أنَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم قَالَ: |[ مَنْ قَامَ رَمَضَانَ إيمانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ . ]| [ረመዳንን በእምነትና በመተሳሰብ የቆመ ሰው የቀደመው ኃጢአቱ ይማርለታል። ] 📚(متفقٌ عَلَيْه)…
ማስታወሺያ ③

♦️ሱሁር በረከት፣ ከፍታ እና አምልኮ ነው።

📌 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-


ሱሁር የሚበላው ለበረከት ነውና አትተው ከናንተ አንዳችሁ አንድ ጎንጭ ወሃ ቢጎነጭምንኳ ምክኒያቱም አላህና መላኣክቶች ሰሁር በሚጠቀም ላይ ሶለዋትን ያውርዳሉና ።

📚ሳሂህ አል-ጃሚዕ 3683

🔺ሰሁር =የምንጠቀመው መግብና መጠጥ ነው

🔺ሱሁር=ዲርጊታችን ነው ማለት መብላታችንና መጠጣታቺን ነው


ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot