💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

《ክፍል 7⃣4⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ኒቃብ መልበስ ግዴታ አይደለም ለምትሉ ሰዎች አንድ ጥያቄ አለኝ?

➤አንድ ወንድ አንዲትን እንስት ለትዳር ከፈለጋት ሸሪዐው ፊቷን እንዲያይ ፈቅዶለታል አይደል?

➤ታዲያ ፊቷ ያልተሸፈነ ከሆነ ለምንድ ነው እንዲያያት የታዘዘው?

➤መልሱ ለራስሽ ተይው ጥሩ አይምሮ ና አስተሳሰብ ካለሽ በቃላሉ ትረጂዋለሽ!


➤መረዳት ካልቻልሽ ግን ሱና ነው እያልሽ አትዋዥቂ አርፈሽ ተቀመጪ ምክንያቱም ተረድተው እና ወደውት የኒቃብ ጣዓሙና ጥፍጥናውን እያጣጣሙ ያሉ እህቶችን ልባቸው አትንኪ።


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️አማኝ ሴት ኩራተኛ አይደለችም!!

➤አማኝ ሴት አላህ በሰጣት ነገር፣በመልክ፣በእውቀት፣በሃብት ከሠዎች በላይ ነኝ ብላ አትኮራም!!

➤አማኝ ሴት በተለይ ለባሏ የምትመፆደቅና የምትኮራ ሳትሆን በእዝነት፣በፍቅር ዝቅ የምትል ናት
!!

➤ሴት ልጂ አላህ እና መልእክተኛው ባዘዟት ቀጥ ማለቷ ከዓደቧ(ስነ-ስርዓቷ) መገለጫዎ ነው
!!

➤አማኝ ሴት ሃሜት የምታበዛ አይደለችም ሠዎችን በመልካም ማውሳት ቢያቅታት እንኮ በመጥፎ አታማም ይሂም ከዓዳብ ነው!!

➤ሴትልጂ ሊኖራት ከሚገባው ዓዳብ ለሠዎች ምቀኝነትን መራቅ አለባት!!

➤በተለይ ባሏ ሌላ ሚስት ካለው ባሏ ከዛችኛይቱ ሚስቱ ጋር እንዲገጭ ማሰብ፣መመኝት እና በአገቡ እህቶች እሷ ያላገባይ ሆና ያችኛይቱን ፍቶ እሷን እንዲያገባት መመቅኝት የለባትም
!!

➤ከሴት ልጂ ዓዳብ በእህቶቿ ላይ የመኩራት ሰሜተን አለመኖር ነው!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️መሳጭ የተራዊህ ሶላት ቂርአት!


🎙በወንድማችን አቡ አዩብ حفظه الله

https://telegram.me/abutoiba
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አራት
⬅️الليلة (4) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

《ክፍል 7⃣5⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1