💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ 1️⃣2️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አስራ ሁለት


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
قال ‌: شيخ الإسلام ابن تيمية ⁩ رحمه الله :
« وكثيـــر مـن المنتسبيـن إلى العلـم يبتـلى بالكـبر،
▲ كما يبتـلى كثيــر مـن أهـل العـبادة بالشرك، ولـهذا آفـة العـلم الكبر، وآفـة العـبادة الرياء،
▲وهـؤلاء يـحرمون حـقيقـة العـلم ».

الرد علـى الشــاذلي ( 207 )

➡️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-

➤አብዛኛው የእውቀት ባለቤት በኩራት ይፈተናል!

➤አብዛኛው ያለ እውቀት ዒባዳ የሚያደርግ በሽርክ እንደሚፈተነው ።

➤ስለዚህ የእውቀት አይቡ ኩራት ሲሆን
የዒባዳ አይቡ ደግም ሪያእ ( ለእዩልኝ መስራት ) ነው።

➤እነዚህ እውነተኛ እውቀት እርም ይደረግባቸዋል።
"

ረድ አለ ሻዘሊይ ( 207 )

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦

①) የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ስቃይ
♦️መከራና
♦️ቅጣት

➡️ አላህ ይጠብቀን ነገሩ ከባድ ነው

ክፍል 6⃣8⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➱•ሴት ልጅ ክቡር ናት!

➤ህፃን ሳለች ለወላጆችዋ ጀነትን ታስከፍታልች ሚስት ስትሆን ለባሏ ግማሽ እምነትን ትሞላልች እናት ስትሆን ጀነት በእርሷ እግር ስር ትሆናለች፡፡


➤ለሴቶች የሚያስፈልገው “የሴቶች ቀን” ብሎ አንድን ቀን ማክበር ሳይሆን ከጌታ የተሰጣቸውን ዘልዓለማዊ ክብርን መጠበቅ ነው።

➤ ለሴት ልጅ የተሰጣት መለኮታዊውና ተፈጥሮአዊው ክብር ቀናትን፣ ወራትንና ዓመታትን አልፎ ዘልዓለማዊ ሆኗል። ስለዚህ "ቀን" ምናምን እያላቹህ ዘልዓለማዊ ክብሯን አታሳጧት።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ የስኬትሽ ሚስጥር!

⇓ ⇓

➱የአንድ አማኝ ሴት መልካምነት
(ሳሊህነት) መገለጫ ፦


➱አምልኮን ባማረ መልኩ
በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና

➱በአምልኮ ላይ በመፅናት
ከጌታዋ ጋር ያላትን ግንኙነት
መልካም ማድረጓ ነው።


➱'ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆኗ ለፅናቷ
የስኬት ሚስጥሮች ናቸው።

【 ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር 】

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
قال سفيان الثوري - رحمه الله:

" إن اتّقيتَ الله كفاك الناس ، وإن اتّقيتَ الناس لن يُغنوا عنك من الله شيئاً"
حلية الأولياء (٦٨/٧)
03 ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
↪️ተከታታይ ስለረመዷን ዳሰሳ!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን

ክፍል ሶስት
➛➛➛➛➛➛

📃የኪታብ ፒድኤፍ)➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4146

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል―ከሚሴ "حفظه الله"
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
ፆም የሚያበላሹ ነገሮች
~
1- የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም፣
2- የዘር ፈሳሽን ሆን ብሎ ማውጣት፣
3- መብላትና መጠጣት፣
4- በአፍ መድሃኒት መዋጥ፣
5- ሲጋራና መሰል ነገሮችን ማጨስ፣
6- የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት፣
7- ፆምን የማቋረጥ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ (ባይበላም ባይጠጣም)

እነዚህ ነገሮችን ፆምን የሚያበላሹት የሚያፈርሱ እንደሆነ እያወቀ፣ አስታውሶ እና በምርጫው በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከፈፀማቸው ነው።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን ሳያውቅ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም። ልክ እንደዚሁ ያልነጋ መስሎት ወይም ፀሐይ የገባ መስሎት ቢፈፅምም ፆሙ አይበላሻም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እያወቀ ነገር ግን ረስቶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እየወቀ ግን ተገዶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ
ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ
የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»

https://t.me/https_Asselefya1
➧ምክር ለእህቴ➧

✍️እስኪ ብልጥ ሁኚ!!

➤እህቴ ሆይ! ኧረ ተይ ፎቶሽን ታፔላ አታድርጊው!! ተይ ግን በየሚድያው ላይ አትበትኝው!! ተይ ግን ሞት አለብሽ ተይ ግን እህትዬ ተይ ራስሽን አታርክሺ!!

➤ውዴ እስኪ ልጠይቅሽ ቁንጅናሽ ውበትሽ ከربنا ቅጣት ይከላከልልሻል!?እ መከላከል ይችላሉ!? ጅስምሽ እሳትን መቋቋም ይችላላ!!? لا وربي لا وربي በፍፁም ይቅር እህቴ ሁሉም ይቅርብሽ ልታይ ልታይ አትበይ!! ወንጀልን እንጂ አታተርፊም!!!

➤አንቺም ወንጀል ቀስመሽ ወንድሞችሽንም ፈትነሽ!! ተይ እህቴ ኸይር አይደለም ይቅርብሽ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ደሴላይ ያሉ የሱና ወጣቶች!!

➤ደሴ ላይ ያሉ የሱና ወጣቶች እንቅስቃሴቸዉ እጂግ ያስደስታል ሃቂቃ አሏህ ይጠብቃችሁ!

➤ዛሬ እኔን አጂጉን ያስደሳኝ ነገር የረመዷን አስቤዛ ጠልቤ ነበር እና የሱንና ኡስታዞች ሙሐደራ ተጭኖ ፍላሺ ሚሞሪ ከነ ቴፑ አብሬ ልኬ ነበር ከእቃዉ ይልቅ ቴፑና ፍላሹ ያስደሳኝ
አባዬ ተቀብሎ ከዛ እስቲ ክፈተቱ ልስማ ስል ከፈቱት የተለያዪ የሱና ዳኢዎች መሐደራ አሰሙኝ እጂጉን ተደሳሁ አባዬም ልጄ አሏህ ይጠብቅልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ደስ ብሎኛል አለኝ አልሃምዱሊላህ!! አሏህ ልባቸዉ ከፍቶ ሙሉ መሐደራዎች አድምጠዉ ከሚለወጡት ያድርጋቸዉ የሁላችንም ቤተሰብ ሺርክ ከሚባለዉ ቆሻሻ ያላቅልን!


➤ዋናዉ ነጥቤ ይሄን ነገር ያዘጋጀዉ ወንድማችን አቡ ሀፍሳ ነዉ ከደሴ ወጣቶች ዉስጥ ደከመኝ ስለቸኝ ሳይል ሙሉ እቃ አዉጥቶ አዉርዶ በስርዓት ለቤተሰብ ተደራሺነት እድኖረዉ ያደረገ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ አኺ አቡ ሀፍሳ!

➤እናም ይሄን እድል ሁላችሁም ተጠቀሙበት በስልክ እየደወሉ አታሻርኩ ማለት ብቻ ከሺርኩ አያወጣቸዉም እድህ ሁጃዉ ቤታቸዉ ማድረሱ ይበልጣል። አሏህ እድሜ ከሰጠን እነዚህ ሙሐደራቸዉ የተጫኑ ኡስታዞች ወንድሞች በአካል ወስደን እድያስተምሯቸዉ እድናደርን አሏህ ይገዘን እድሜ ይስጠን!!

➤ሃቂቃ የደሴ ወጣቶች ኮራሁባችሁ እኛን በon line ጧት ማታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ እያስተማራችሁን ቤተሰቦቻችንም እድማሩ ይሄን እድል መፍጠራችሁ እጂግ ተደስቻለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ይሄን ስራችሁ ቀጥሉበት አይዟችሁ እኛም በቻልነዉ ከጎናችሁ ነን ኢንሻ አሏህ በአንድነት የቢድዓና የሺርክ ዛፍ ከስሮ ገንድሰን ጥለን የተዉሒድና የሱና ዛፍ እንተክላለን ኢንሻ አሏህ። አብሽሩልኝ ጀግኖቻችን!!

➤ለቤተሰብ አስቤዛና ሚሞሪ ከነ ቴፑ ሌሎችም ነገር ለመላክ የምትፈልጉ ከስር ባለዉ አድራሻ አናግሩት👇


@Hulemtewhid99
http://t.me/Abu_hafsua_imam_Bot

➤የሱንና ኡስታዞች መፀሃፍ የምትፈልጉ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሯቸዉ👇
@abureyyis
@abureyyis
@abuaisha1233
@abuaisha1233

➤ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሩት👇


@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

✍️أم عثيمين نشر السنه بغهم سلف الأمة

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1