Audio
🎤•القارئ• الشيخ أنس الميمان
🔁 سورة الكهف 🔁
➲የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦
【من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين】
▪️የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
https://t.me/https_Asselefya1
🔁 سورة الكهف 🔁
➲የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦
【من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين】
▪️የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
【مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا】
➲በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል።
📚 رواهُ مسلم
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
【مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا】
➲በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል።
📚 رواهُ مسلم
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ የሸዕባን ወር
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
شَهْرُ شَعْبَان
➲የሸዕባን ወር
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅 الجمعة 8 #شعبان 1443هـ.
الموافق لـ: 11 #مارس 2022م.
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ በማን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5265
https://t.me/https_Asselefya1
የጁሙዓ ኹጥባ
شَهْرُ شَعْبَان
➲የሸዕባን ወር
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅 الجمعة 8 #شعبان 1443هـ.
الموافق لـ: 11 #مارس 2022م.
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ በማን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5265
https://t.me/https_Asselefya1
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ…
أبو ريس محمد بن إمام
ሚሚየቱ ኢብኒ ኢማም
ቃሪዕ =አቡ ረይስ ሙሐመድ ቢን ኢማም «ሐፊዘሁሏህ»
የግጥሙን ኪታብ አዘጋጅ =አቡ ረይስ ሙሐመድ ቢን ኢማም «ሐፊዘሁሏህ»
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ቃሪዕ =አቡ ረይስ ሙሐመድ ቢን ኢማም «ሐፊዘሁሏህ»
የግጥሙን ኪታብ አዘጋጅ =አቡ ረይስ ሙሐመድ ቢን ኢማም «ሐፊዘሁሏህ»
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍ ተውሂድ ለሶስት ይከፈላል እነማን ናቸው⁉️
Anonymous Quiz
7%
ተውሂድ ሩቡብያ፣ ተውሂዱል አስማእና ተውሂዱ ሲፋት
76%
ተውሂድ አልኡሉሂያ፣ ተውሂድ አሩቡብያና ተውሂድ አስማእ ወሲፋት
6%
ተውሂዱ ሩቡብያ፣ ተውሂዱል አስማእና ተውሂዱ ሲፋት
12%
መልስ የለም
ተውሂድ የሚረጋገጠው በምንድ ነው⁉️
Anonymous Quiz
16%
በምላስ ብቻ "لا إله إلا الله" በማለት
2%
ከትንሹ ሽርክ ችላ በማለት
76%
ከሽርክ አይነቶች ሲጠራ
6%
ድብቁን ሺርክ አለመፈፀም
↪️ አይዞሽ አትፍሪ !!
➬➬➬➬➬
ሠለፍይዋ ቆንጆ አይዞሽ አትፍሪ,
ቆርጠሽ በመነሣት ድንሽን ተማሪ,
ያወቅሻትን አያ ላላወቁት አቅሪ ,
እንደ ምሀይሞች ወደኃላ አትቅሪ ,
አላማሽ ከሆነ ድንሽን ለመማር ,
ዱኒያ አኼራሽን ሁሉን ለማሣመር ,
ተጠጊ ከነርሡ ብዙ ጀግኖች አሉ,
ባሉባልታ ወሬ የማይታለሉ,
አብሽሪ ተማሪ ጧት ማታ የሚሉ ,
እኛን ማሥተማሩ የማይሠለቻቼዉ ,
ሁሌም ፈገግታ አለ ከፊታቼዉ ,
እናማ ጀግናየ አይዞሽ አትፍሪ,
ከምርጥ እህቶችሽ ድንሽን ተማሪ,
🔮ቻናላችንን ሼር"ጆይን ይበሉ👇
https://t.me/https_Asselefya1
➬➬➬➬➬
ሠለፍይዋ ቆንጆ አይዞሽ አትፍሪ,
ቆርጠሽ በመነሣት ድንሽን ተማሪ,
ያወቅሻትን አያ ላላወቁት አቅሪ ,
እንደ ምሀይሞች ወደኃላ አትቅሪ ,
አላማሽ ከሆነ ድንሽን ለመማር ,
ዱኒያ አኼራሽን ሁሉን ለማሣመር ,
ተጠጊ ከነርሡ ብዙ ጀግኖች አሉ,
ባሉባልታ ወሬ የማይታለሉ,
አብሽሪ ተማሪ ጧት ማታ የሚሉ ,
እኛን ማሥተማሩ የማይሠለቻቼዉ ,
ሁሌም ፈገግታ አለ ከፊታቼዉ ,
እናማ ጀግናየ አይዞሽ አትፍሪ,
ከምርጥ እህቶችሽ ድንሽን ተማሪ,
🔮ቻናላችንን ሼር"ጆይን ይበሉ👇
https://t.me/https_Asselefya1
►◉ነቢዩላህ ሹዐይብ ልጆቹን በሀያእ ሲያሳድግ አላህ አክብሮት ነብይን አማች አደረገለት...
►◉የሴት ልጅ ሀያእ ማድረግ/መሸፋፈን ሪዝቋን ከፍ ቢያደርግላት ነው እንጂ አያሳጣትም ።
►◉እራስን እና ክብርን መጠበቅ መነኛ ደስ ይላል‼️
https://t.me/https_Asselefya1
►◉የሴት ልጅ ሀያእ ማድረግ/መሸፋፈን ሪዝቋን ከፍ ቢያደርግላት ነው እንጂ አያሳጣትም ።
►◉እራስን እና ክብርን መጠበቅ መነኛ ደስ ይላል‼️
https://t.me/https_Asselefya1
➧የሰማይ ጨረቃ ይተያል በሩቁ
የሱናህ እንስቶች ናቸው የደመቁ
➧ሰለፊያ እህቶች ውድ ብርቅዬዎች
ያስደስታሉ የተውሒድ ጀግናዎች
አንበሶች ናቸው የሱናህ ጥርቅሞች
የፈኩ እንደ አበባ የሱና ወዳጆች
የሺርክ ጠላቶች የተውሂድ አርበኛች
ለኸይር ስራ የሚሮጡ ናቸው ሚያኮሩ
ለኡማው መታነፅ መለወጥ የሚራሩ
የጀግና ጥርቅሞ ጀግኖችንም አፍሩ
➧በኸይር ስራ ተሯሯጮች ቀዳሚእንሁን
በርቱ ጀግኖቻችን አሏህ ይጠብቃቹህ‼️
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሱናህ እንስቶች ናቸው የደመቁ
➧ሰለፊያ እህቶች ውድ ብርቅዬዎች
ያስደስታሉ የተውሒድ ጀግናዎች
አንበሶች ናቸው የሱናህ ጥርቅሞች
የፈኩ እንደ አበባ የሱና ወዳጆች
የሺርክ ጠላቶች የተውሂድ አርበኛች
ለኸይር ስራ የሚሮጡ ናቸው ሚያኮሩ
ለኡማው መታነፅ መለወጥ የሚራሩ
የጀግና ጥርቅሞ ጀግኖችንም አፍሩ
➧በኸይር ስራ ተሯሯጮች ቀዳሚእንሁን
በርቱ ጀግኖቻችን አሏህ ይጠብቃቹህ‼️
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የዚህ ኡማ የበላይነት
②) በመልካም ማዘዝና ፍሬው
③) ከመጥፎ መከልከል ደረጃው
《ክፍል 5⃣2⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የዚህ ኡማ የበላይነት
②) በመልካም ማዘዝና ፍሬው
③) ከመጥፎ መከልከል ደረጃው
《ክፍል 5⃣2⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን
sheikh awe alkhemissi
♦️محاضرة جديدة
↪️አዲስ ሙሓደራ
♦️الصوفية بميزان الكتاب والسنة
➡️ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን
🎙ሸይኽ አወል ኢብኑ አህመድ አል-ኸሚሲይ حفظه الله
👉የሸይኹ የቴሌግራም አድራሻ↓
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
↪️አዲስ ሙሓደራ
♦️الصوفية بميزان الكتاب والسنة
➡️ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን
🎙ሸይኽ አወል ኢብኑ አህመድ አል-ኸሚሲይ حفظه الله
👉የሸይኹ የቴሌግራም አድራሻ↓
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል 9️⃣2⃣➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል 9️⃣2⃣➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل… – ሪሳላቱ -አል ሒጃብ ክፍል 1️⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪሳላቱ -አል ሒጃብ 0️⃣2️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ
▪️ክፍል ሁለት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ
▪️ክፍል ሁለት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(( وَقَالَ نِسْوَةٌ فِي الْمَدِينَةِ امْرَأَةُ الْعَزِيزِ تُرَاوِدُ فَتَاهَا عَنْ نَفْسِهِ ))
▪️قَالَتْ فَذَٰلِكُنَّ الَّذِي لُمْتُنَّنِي فِيهِ ۖ وَلَقَدْ رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ فَاسْتَعْصَمَ ۖ وَلَئِن لَّمْ يَفْعَلْ مَا آمُرُهُ لَيُسْجَنَنَّ وَلَيَكُونًا مِّنَ الصَّاغِرِينَ
«ታዲያ ይህ ያ በርሱ (ፍቅር) የዘለፋችሁኝ ነው፡፡ በእርግጥም ከነፍሱ አባበልኩት፡፡ እምቢ አለም፡፡ የማዘውንም ነገር ባይሠራ በእርግጥ ይታሰራል፡፡ ከወራዶቹም ይሆናል» አለች፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️قَالَتْ فَذَٰلِكُنَّ الَّذِي لُمْتُنَّنِي فِيهِ ۖ وَلَقَدْ رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ فَاسْتَعْصَمَ ۖ وَلَئِن لَّمْ يَفْعَلْ مَا آمُرُهُ لَيُسْجَنَنَّ وَلَيَكُونًا مِّنَ الصَّاغِرِينَ
«ታዲያ ይህ ያ በርሱ (ፍቅር) የዘለፋችሁኝ ነው፡፡ በእርግጥም ከነፍሱ አባበልኩት፡፡ እምቢ አለም፡፡ የማዘውንም ነገር ባይሠራ በእርግጥ ይታሰራል፡፡ ከወራዶቹም ይሆናል» አለች፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
008 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል ስምንት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል ስምንት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1