💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ወጣትነት ሳይበግርሽ የጌታሽን ትዛዝ ለምትፈፅሚዋ እህት ሆይ! ክብር ላንቺ ይሁን አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ
ውዷ እህቴ ሆይ...
➱➱➱➱➱➱➻

ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅና ግልፅ ነው!
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እንደዚሁ... ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው።

አሏህ ይጠብቀን!!!

የሂጃብን ውበት የምታውቀው ሂጃብ ለባሾ እህቴ ናት!

➭በአላህ ፍራቻ እና ከአውሬዎች መጠበቂያዬ ነው ብለሽ ሂጃብሽን የለበሽው እህቴ ሆይ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክፉ አይካሽ ኦኽታየ!📩

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ አወል
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
↪️ አድስ~ ሙሓደራህ!
➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ የዒልም ~አሳሳቢነት!!

🎙በሸይኽ አወል አህመድ ከሚሴ حفظه الله

https://t.me/sheikawolahmed
https://t.me/sheikawolahmed
القارئ عبدالرحمن الرشود | لو أراد الله أن يتخذ ولدا لاصطفى مما يخلق…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي.

➧ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች!


اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 8⃣8⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
የሰለፎችን መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ !!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

▪️‏قال العلامة د. صالح بن فوزان ‎الفوزان حفظه الله "كلما يتأخر الزمان تشتد الغربة وتكثر الفتن ويحتاج المسلمون إلى عناية أكثر بمنهج السلف"

ዘመን በራቀና በረዘመ ቁጥር

➧እንግዳነት ይበዛል
➧ፊትናም ይጨምራል
➧የዚህን ጊዜ ሙስሊሞች

የሰለፎችን (የቀደምቶች) መንሀጅና አካሄድ ላይ ትኩረት ማድረግ ከምንም በላይ ይፈልጋሉ

📚 حاجة الأمة إلى المنهج السلفي ١٣

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
خطورة التهاون في الصلاة | لفضيلة الشيخ العلامة صالح اللحيدان رحمه اللّٰه.

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ጥሩ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ያዘው!!

💧ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለአላህ ብሎ መዋደድና ጓደኛ የመሆን ምሳሌው ልክ እንደ እጅና አይን ምሳሌ ነው። አይን ስታለቅስ እጅ እምባዋን ታብሳለች። እጅ ስትታመም ደግሞ በሷ ህመም አይን ታለቅሳለች። ወደ መልካም የሚመራህና በአላህ ትእዛዝ ላይ የሚያግዝ ጓደኛ ካለህ እንዳይለይህ አጥብቀህ ያዘው። ምክንያቱም በአሁን ሰአት መልካም ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ከመልካም ጓደኛ መለየት ግን በጣም ቀላል ነው።


📖|{حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاء ١٠١/٤}

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ክፍል ስምንት ➲የተውሒድ ምንነትና እውነታ ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➧ተውሒድ፡ “ወሐደ” (አንድ አደረገ) ፣“ዩወሒዱ” (አንድ ያደርጋል) ለሚሉት ግሶች ስርወ ቃል ነው፡፡ ተውሒድ ነጠላን የሚጠቁም ስርወ ቃል ነው፡፡የአላህ ተውሒድ አላህን በአምልኮ ብቸኛ ማድረግ ፣ እርሱ በሚለይባቸው ነገሮች ሌሎችን አካላት ከእርሱ ላይ ማጋራትን ማራቆት ማለት ነው፡፡…
ከተውሂድ አርማዎች
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ክፍል ዘጠኝ

የተውሂድ ምንነትና እውነታ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

አንደኛው ተውሒድ አር'ሩቡብያ፡ አላህ በመፍጠርም ፣ ሲሳይ በመስጠትም ፣ ሁሉን ተቆጣጣሪ በመሆኑም ፣ ጸጋን በመስጠቱና ሁሉን በማገለባበጡ ብቸኛ መሆኑንና በእነዚህ ነገሮች ምንም አይነት ተጋሪ የሌለው መሆኑን አምኖ ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጾቹ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️قُلْ مَن رَّبُّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ قُلِ اللَّهُ ۚ

“የሰማያትና የምድር ጌታ ማን ነው?” በላቸው፡፡ “አላህ ነው” በል፡፡ አር ረዕድ (16)

قُل لِّمَنِ الْأَرْضُ وَمَن فِيهَا إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ ◆سَيَقُولُونَ لِلَّهِ ۚ قُلْ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ ◆قُلْ مَن رَّبُّ السَّمَاوَاتِ السَّبْعِ وَرَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ ◆سَيَقُولُونَ لِلَّهِ ۚ قُلْ أَفَلَا تَتَّقُونَ◆قُلْ مَن بِيَدِهِ مَلَكُوتُ كُلِّ شَيْءٍ وَهُوَ يُجِيرُ وَلَا يُجَارُ عَلَيْهِ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

ምድርና በውስጧ ያለው ሁሉ የማን ነው? የምታውቁ ብትሆኑ (ንገሩኝ)” በላቸው፡፡ “በእርግጥ የአላህ ነው” ይሉሃል፡፡ “ታዲያ አትገሰጹምን?” በላቸው፡፡“የሰባቱ ሰማያት ጌታና የታላቁ ዐርሽ ጌታ ማን ነው?”በላቸው፡፡ “በእርግጥ አላህ ነው” ይሉሃል፡፡ “እንግዲያ አትፈሩትምን?” በላቸው፡፡ “የነገሩ ሁሉ ግዛት በእጁ የሆነ እርሱ የሚጠብቅ በእርሱ ላይ የማይጠበቅ ማን ነው?የምታውቁ እንደሆናችሁ (መልሱልኝ) በላቸው፡፡ አል ሙእሚኑን፡(84__88)

▪️ذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ فَتَبَارَكَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ

“ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡የዓለማትም ጌታ አላህ ላቀ፡፡” ጋፊር፡64

ሁለተኛው ክፍል፡ ተውሒዱል አስማእ ወስ'ሲፋት በቁርኣን በሐዲስ በመጡ መልካም ስሞቹና ከፍተኛ የሆኑ መገለጫዎች አላህን ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጾቹ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ

“አላህ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ለእርሱ መልካሞች የሆኑ ስሞች አሉት፡፡”
ጦሃ፡(8)
قُلِ ادْعُوا اللَّهَ أَوِ ادْعُوا الرَّحْمَٰنَ ۖ أَيًّا مَّا تَدْعُوا فَلَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ ۚ

➧አላህን ጥሩ ወይም አር'ረሕማንን ጥሩ ፤ (ከሁለቱ) ማንኛውንም ብትጠሩ (መልካም ነው)፡፡ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉትና” አል ኢስራእ (110)

▪️هُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ عَالِمُ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ ۖ هُوَ الرَّحْمَٰنُ الرَّحِيمُهُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْمَلِكُ الْقُدُّوسُ السَّلَامُ الْمُؤْمِنُ الْمُهَيْمِنُ الْعَزِيزُ الْجَبَّارُ الْمُتَكَبِّرُ ۚ سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يُشْرِكُونَهُوَ اللَّهُ الْخَالِقُ الْبَارِئُ الْمُصَوِّرُ ۖ لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ ۚ يُسَبِّحُ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

እርሱ አላህ ነው ፤ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ ፤ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የሆነ ነው፡፡ እርሱ እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ ነው፡፡ እርሱ አላህ ነው፡፡ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ ፤ ንጉሱ ከጉድለት ሁሉ የጠራው ፣ የሰላም ባለቤቱ ፣ ጸጥታን ሰጭው ፣ ባሮቹን ጠባቂው ፣ አሸናፊው ፣ ሃያሉ ፣ ኩሩው ነው፡፡ አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፡፡ እርሱ አላህ ፈጣሪው (ከኢምንት) አስገኚው ፣ ቅርጽን አሳማሪው ነው፡፡ ለእርሱ መልካሞች ስሞች አሉት፡፡ በሰማያትና በምድርም ያለው ሁሉ ለእርሱ ያሞግሳል፡፡ እርሱም አሸናፊና ጥበበኛም ነው፡፡”ሐሽር፡(22__24)





✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል】

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 8⃣9️⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1