💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ከተውሂድ አርማዎች ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል ሰባት ➛➛➛➛➛➛ ➧የተውሂድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲ሰባተኛው፡- በዚህ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም በዘውታሪነትና በቀጣይነት በትክክል የሚያስተሳስር እርሱ ብቻ ነው፡፡ እንደተውሒድ በሰው ልጆች መካከል እርስ በርስ የሚያስተሳስር አንድም ነገር የለም፡፡ ምክንያቱም ተውሒድ በኢማን ባለቤቶች መካከል በዚህ ዓለምም…
➲ከተውሂድ አርማዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧ክፍል ስምንት

➲የተውሒድ ምንነትና እውነታ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➧ተውሒድ፡ “ወሐደ” (አንድ አደረገ) ፣“ዩወሒዱ” (አንድ ያደርጋል) ለሚሉት
ግሶች ስርወ ቃል ነው፡፡ ተውሒድ ነጠላን የሚጠቁም ስርወ ቃል ነው፡፡የአላህ ተውሒድ አላህን በአምልኮ ብቸኛ ማድረግ ፣ እርሱ በሚለይባቸው ነገሮች ሌሎችን አካላት ከእርሱ ላይ ማጋራትን ማራቆት ማለት ነው፡፡ አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - እርሱ በሚለይባቸው ነገሮችም ይሁን ባሮች ለእርሱ ተፈጻሚ በሚያደርጓቸው ሐቆቹ በአንዳችም ነገር ለእርሱ ሸሪካ የለውም፡፡

➲ሩቡቡያ- ማለት በዚህ ዓለም የማስተናበር ፣ የመግደል ፣ ህይዎት የመስጠት ፣የመመገብ ፣ የመፍጠርና ነገሮችን እንደፈለገ የማገለባበጥ ስልጣን ያለው አላህ መሆኑን ማረጋገጥ ማለት ነው፡፡ ይህም የአላህ ልዩ መገለጫ ነው፡፡
በመልካም ስሞቹ ፣በከፍተኛ መገለጫዎቹ ፣ተፈጻሚ በሆኑ እቅዶቹ ፣ አጠቃላይ በሆነው ችሎታው ፣ ሰፊ በሆነው እውቀቱ በእነዚህ ስሞቹና መገለጫዎቹ ሁሉ ሙሉ
መሆኑ አላህ የሚለይባቸው ናቸው፡፡

➲ከእነዚህ አላህ ከሚለይባቸው መገለጫዎች አንዱን አሳልፎ ለፍጡራን የሰጠ ይህን የተውሒድ ክፍል አፍርሶታል፡፡ባሮች በፈጣሪያቸው ላይ ያለባቸው ሐቆች በእርሱ ላይ አንድም ሳያጋሩ እርሱን ብቻ ሊያመልኩት ነው፡፡

▪️كما في حديث معاذ رضي الله عنه ، قال له النبي صلى الله عليه وسلم: "يا معاذ ، تدري ما حق الله على العباد؟ وما حق العباد على الله؟ قال: قلت : الله ورسوله أعلم؟

▪️قال: "فإن حق الله على العباد أن يعبدوا الله، ولا يشركوا به شيئا ، وحق العباد على الله أن لا يعذب من لا يشرك به شيئا"

➲የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم ለሙዓዝ ረድየላህ አንሁ የሚከተለውን ጥያቄ ጠይቀውታል፡-

✅“ሙዓዝ ሆይ! በባሮች ላይ ያለውን የአላህ ሀቅ ታውቃለህን? በአላህ ላይ ያለውን የባሮች ሐቅ ታውቃለህን?” እርሱም፡ “አላህና የአላህ መልክተኛ አዋቂ ናቸው” በማለት ምላሽ ሰጠ፡፡

➲ረሡል صلى الله عليه وسلم፡ “በባሮች ላይ ያለው የአላህ ሐቅ በእርሱ አንድም ሳያጋሩ አላህን ብቻ ሊገዙ ነው ፤ በአላህ ላይ ያለው የባሮች ሐቅ ደግሞ በእርሱ ምንም ያላጋሩትን ላይቀጣቸው ነው” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ ቡኻሪ፡ 568 ሙስሊም፡30

➧አምልኮ የአላህ ሐቅ ነው፡፡ ከአምልኮ አንድንም አሳልፎ ለሌላ የሰጠ ተውሒዱን አፈረሰ፡፡

➲ተውሒድ፡ ማለት እርሱ በሚለይባቸውና በሐቆቹ አላህን ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡

➧ሽርክ፡ ማለት ከአሏህ ሐቆች ወይም እርሱ በሚለይባቸው ነገሮች አላህን ከሌሎች አካላት ጋር ማስተካከል ማለት ነው፡፡ የተውሒድ እውነታ፡ ማንንም ሳናጋራ አላህን በአምልኮት መነጠል ነው፡፡

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጹ የሚከተለውን ተናግሯል፡

۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ

“አላህንም ተገዙ ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡” አን ኒሳእ 36

۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ

“ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጅ ሌላን አትገዙ፡፡” አል ኢስራእ፡23

▪️وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ
“አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ (እንጅ ያልታዘዙ ሲሆኑ
) አል በይናህ፡5

➲በዚህም ተውሒድ በሶስት እንደሚከፈል ግልጽ ይሆናል ማለት ነው፡፡ እነርሱም ተውሒድ አር'ሩቡብያ ፣ተውሒድ አስማዕ ወስ'ሲፋት እና ተውሒድ አል'ኡሉሑያ ናቸው፡፡
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል】

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ረመዳን መቼ የደነገገ ?

ፆሙ እንዴት ይጀመራል ?

ብቻውን ጨረቃ የተመለከተ ሰው … ?

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች፦
①) የጦርነቱ በድል መጠናቀቅ
②) የተማረኩ ምርኮኞች በተመለከተ
③) የተገደሉ የቁረይሽ ዋና ዋና መሪዎች

《ክፍል 4⃣6⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
◾️ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ አላህን መታዘዝ ለአንድ ባሪያ በሁሉ ነገር ላይ በረካ ያመጣለታል። በተቃራኒው አላህን ማመፅ ደግሞ የሁሉ ነገር በረካ ያስወግዳል።

📚 (طريق الهجرتين 1/547)
قال الإمام ابن رجب رحمه الله:

«وقد شبّه العلماء بالنجوم، والنجوم في السماء فيها ثلاث فوائد:
يُهتدى بها في الظلمات، وهي زينة للسماء، ورجوم للشياطين الذين يسترقون السمع منها.

والعلماء في الأرض تجتمع فيهم هذه الأوصاف الثلاثة: بهم يُهتدى في الظلمات، وهم زينة الأرض، ورجوم للشياطين الذين يخلطون الحق بالباطل، ويُدخلون في الدين ما ليس منه من أهل الأهواء، وما دام العلم باقيًا في الأرض فالناس في هدىً».

المجموعة العلمية صـ٢٠٥.

https://t.me/https_Asselefya1
قال الإمام مالك بن أنس رحمه الله:

«أهل المدينة يُكرَمون ويبرّون حيث كانوا، ولا يُروّعون حيث كانوا، ولا يُخافون؛ إكرامًا لرسول الله ﷺ».

مناقب مالك لأبي الحسن المالكي صـ٩٠.

https://t.me/https_Asselefya1
➧እውነተኛ ሀገርህ ጀነት ነው
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ።

✅ይህች ዱንያ የሙእሚን ትክክለኛ ሀገሩ አይደለችም። እውነተኛው የሙእሚን ሀገር ማለት ጀነት ናት። የሰው ልጅ ደሞ በዚች ምድር የተፈጠረው ለዛችኛው እውነተኛ ለሆነችው ሀገር (ለጀነት) እንዲሰራና እንዲዘጋጅ ነው።

📚 "شرح الأربعين"(٢٨٥)
➲ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

➧ በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።

✅ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአቱ እንዲህ ብሏልና፦

【اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ】

◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)

https://t.me/https_Asselefya1
{ثم انكم يوم القيامة عند ربكم تختصمون} تدافع مع البكاء ثم لم يتمالك…
الكلباني - Alkalbani
💦 ቆንጆ የቁርአን ቲላዋ

➲አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

✅ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል።
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

➧ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

➧ጆሮህ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ ከሚያበላሸው ቁርአን በማዳመጥ አድሰው።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..
ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!

~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
➭ሰላተል ፈጅር🕰
➲ኢብኑል ቀይም አላህ ይማረውና እንዲህ ብሏል።

✅ በዚህ ኡማ ላይ የተከሰቱ ጥመቶችና ቢድአዎች መሰረታቸው፦ ቅናቻውን መንገድና የመልእክተኛውን ሱና የበላይ በማድረግ ላይ ክፍተትና ማጓደል በመኖሩ ነው።
📚 #الصواعق_المرسلة: (١١٣٣-٣)
005 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አምስት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ عمر الدريويز | فوسوس لهما الشيطان ليبدي لهما ما ووري عنهما
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
↪️ማራኪ ቲላዋ ግብዣ!

▪️ቁርአንን መቅራትና ማዳመጥ ፡ ወደ አላህ ከሚያቀራርቡ ታላላቅ የመልካም ስራ አይነቶች ናቸው ።

🔺ኢብኑ ረጀብ

➧
https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 8⃣7⃣➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ አልመድኸሊ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላሉ:–

✅«ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት። ልታውቅ የሚገባው፣ በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው፣ ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ!።

▪️﴿وَإِنَّ عَلَيكُم لَحافِظينَ★كِرامًا كاتِبينَ★يَعلَمونَ ما تَفعَلونَ★إِنَّ الأَبرارَ لَفي نَعيمٍ★وَإِنَّ الفُجّارَ لَفي جَحيمٍ﴾ الإنفطار ١٠-١٤

➧“በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ ስትሆኑ፣ የተከበሩ ፀሃፊዎችም ናቸው። የምትሰሩትን ሁሉ የሚያውቁ ናቸው። እውነተኞች ምእመናን በእርግጥ በጀነት ውስጥ ናቸው። ከሃዲዎች በእርግጥ በጀሃነም ውስጥ ናቸው።” አል ኢንፊጣር 10–14» አል መጅሙዕ 1/85

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ታላቁ ዓሊም አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

➛የሠለፊያ ደዕዋ መሰረት በሶስት ምሶሶ የቆመ ነው:

❶ በተቀደሰው በአላህ ቃል ቁርኣን:
❷ ጥርት ባለው ሶሂህ በሆነው ሀዲስ
❸ (በሠለፎች) በሷሃቦች በቀደምት ምርጥ ትውልዶችና በተከታይ ተከታዮቻቸው ግንዛቤ በመገንዘብ የተገነባ ነው።

✅የቀድሞዎችም ሆኑ የቅርብ ጊዜዎች የጥመት አንጃዎች ጥመታቸው ዋና ምክንያት በነዚህ በሶስቱ ምሶሶዎች መጣበቅን ማጣታቸው ነው።

📚[‏مجلة الاصالة العدد٢٣]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1