💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ፈውዛን ቢን ሷሊህ አልፈውዛን የሚከተለው ጥያቄ ቀረበላቸው➴➴➴➴➴➴

ጥያቄ አራት ማግባትን የመጥላትና ሰዎችም እንዲጠሉት የማድረግ ብይኑ ምንድነው??

መልስ:– ለሙስሊሞች አላህ የደነገገውን ነገር ሊጠሉና ሰዎችም እንዲርቁት ማድረግ አይፈቀድላቸውም!! ይህም ከዲነል ኢስላም ወደ ኋላ እንደመመለስ (እንደ ኩፍር) ይቆጠራል።

ምክንያቱም➛ አላህ እንዲህ ብሏል:–
▪️﴿ذلِكَ بِأَنَّهُم كَرِهوا ما أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحبَطَ أَعمالَهُم﴾ محمد ٩

➧“ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን የጠሉ በመሆናቸው ስራቸውን አበላሸባቸው።” ሙሀመድ (9)

➲ነገሩ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነው!። ምክንያቱ ደግሞ ኩፋሮች ኢስላማዊ ድንጋጌዎችን ጠንቅቀው የማያውቁ ሙስሊሞች ላይ ብዥታዎችን በመፍጠር እንዲጠሉት በማድረግ ሰዎች ከእስልምና እንዲርቁ ማድረጋቸው ነው። በተለይ ከወንዶች በፊት ለሴቶች ከሚያስገኘው ጥቅም አንፃር እስልምና ውስጥ የተደነገገውን ከአንድ በላይ ጋብቻን እንዲጠሉ ያደርጋሉ። [አል ሙንተቃ ሚን ፈታዋ ሸይኽ ፈውዛን 3/251

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ጊዜያችን በአጋጉል ነገር አናጥፋ!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

በጊዜም ጉዳይ መጠየቅ አለና ጊዜያችን በአግባቡ እንጠቀምበት!። እናንብብ፣ ራሳችንን በእውቀት እንገንባ፣ በዒልም እንታጠቅ ውዷ እህቴ በዚህ በአሁኑ ጊዜ ፊትና በበዛበት ሰአት አንገትሺን ደፍተሺ ኪታብሺን ቅሪ! እሱ ነው በዱኒያም በአኼራም ነፃ የሚያወጣሺ!!

የሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ምክር አጥብቀን እንያዛት በጣም ጠቃሚ ስለሆነች በአግባቡ እንጠቀምባት፣ እንዲህ ይላሉ:-

ጊዜህ በማይረባ ነገር እየባከነብህ (እየጠፋብህ) መሆኑን ካገኘሀው፣ ልብህን መቆጣጠር ግድ ይልሃል። ምክንያቱም ይህ አላህን ከማውሳት በመዘንጋት የሚከሰት ነው።
ያለፉ ታሪኮችን ብትመለከት፣ የኢስላም ሊቃውንቶች እንዴት ውጤታማ ሆነው መፅሃፎችን እንዳዘጋጁ፣ በነርሱ ምክንያት ለውጤት የበቁ ዓሊሞችን ብትመለከት በእርግጥም አንት ከኖርካት እድሜ በታች ሆነ (ትገኛለች)።

ይህ የሆነውም አላህ ልባቸውን በሞላው ዚክር (አላህን ማስታወስ) ሰበብ ነው። በእድሜያቸው አንድ አፍታ እንኳን ያለ አግባብ የምትጠፋ ወቅት እስከማትኖር ደርሰዋል

አደራህን!! ለዚህ የልብ በሽታ ትኩተረት ስጥ። መድኃኒቱን በመፈለግ ላይ በርታ። ምክንያቱም በሽታው በልብህ ከተሰራጨ (አላህን ጤናማነትን እንጠይቀዋልን) ይሞታል። በርሱ ላይም የታተመ/የታሸገ ይሆናል። ሀቅን ሀቅነቱን አይገነዘብም፣ ባጢልንም ባጢልነቱን አይገነዘብም። [ተፍሲሩ ሱረት አል_አህዛብ]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 🎧قناة تلاوة خاشعة🎧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ማራኪ ቲላዋ

➧ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
لا تتزوجي رجلاً غنيًا، تزوجي رجلاً طيبًا ..

ننصح المرأة بألاَّ تختار في النّكاح إلا رجُلًا صاحب دين وخلق وألاَّ تتعجّل المرأة بقبول الخاطب حتى يبحث عنه من جميع الجوانب ولا أعني أن المرأة لا تتزوج من لا يأتي شيئًا من الذنوب لأنّ هذا متعذر لكن سدِّدوا وقاربوا

لشيخ العـلامـة محمـد بـن صالح العثيمين رحمه اللّـه تـعالى

فتاوى نور على الدرب (10/31)


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑧⑥


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️‏المرء على دين خليله !!

🎙الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى

https://t.me/https_Asselefya1
♦️#التوحيد_قبل_كل_شيء..

‏قال الشيخ صالح #الفوزان حفظه الله:

«لا فائدة من ‎#الصلاة بدون توحيد

لا فائدة من ‎#الصيام بدون توحيد

لا فائدة من ‎#الزكاة بدون توحيد

لا فائدة من ‎#الحج بدون توحيد

لا فائدة من #جميع_الأعمال بدون توحيد».


📚 محاضرة: أهمية ‎التوحيد.


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ለቅርብ ዘመድ ዘካ መስጠት
②) ሚስት ለባሏ ዘካ መስጠት
③) ዘካ ለሚሰጥ ሰው ጥንቃቄ


ክፍል 4⃣3⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from 🎧قناة تلاوة خاشعة🎧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምንኛ ያማረ አቀራር ነዉ

➧ቁርአን የልብ ብርሃን ነዉ።

https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የጧት ዚክር
➱➱➱➱➱➱

▪️اللَّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ، اللّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في دِيْنِي وَدُنْيَايَ وَأهْلي وَمالي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتي، وَآمِنْ رَوْعَاتي، اللَّهُمَّ احْفَظْني مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِيْنِي وَعَنْ شِمَالي، وَمِنْ فَوْقي ، وَ أعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي.

አላህ ሆይ በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡ አላህ ሆይ ከፊት ለፊቴ ፥ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡

▪️اللَّهُمَّ عَالِمَ الغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَ الأرْضِ، رَبَّ كلِّ شَيءٍ وَمَلِيْكَه، أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءاً، أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ.
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የጧት ዚክር ➱➱➱➱➱➱ ▪️اللَّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ، اللّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في دِيْنِي وَدُنْيَايَ وَأهْلي وَمالي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتي، وَآمِنْ رَوْعَاتي، اللَّهُمَّ احْفَظْني…
ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ፥ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፡፡ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፡፡ ከአንተ ሌላ የሚመለክ ሀይል የለም፡፡ ከነፍስ ክፉ ነገር፣ ከሸይጣንና አጋሮቹ ተንኮል፣ በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልጽምም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ከተውሂድ አርማዎች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➛ክፍል ስድስት ➭➭➭➭➭➭➭➭ ➧የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم” ወላጆቹ ሙስሊም ያደርጉታል” የሚል ሳይሆን “ወላጆቹ አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወይም መጁስ ያደርጉታል” የሚል ቃል ነው የተናገሩት፡፡ ምክንያቱም ያደገው የተወለደው በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ነው፡፡ ➭ተውሒድ…
➧ከተውሂድ አርማዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል ሰባት
➛➛➛➛➛➛

የተውሂድ መለያዎችና ትሩፋቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሰባተኛው፡- በዚህ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም በዘውታሪነትና በቀጣይነት በትክክል የሚያስተሳስር እርሱ ብቻ ነው፡፡ እንደተውሒድ በሰው ልጆች መካከል እርስ በርስ የሚያስተሳስር አንድም ነገር የለም፡፡ ምክንያቱም ተውሒድ በኢማን ባለቤቶች መካከል በዚህ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም ቀሪ ፣ ቀጣይነት ያለውና ዘላለማዊ የሆነ የማስተሳሰሪያ ገመድ ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯ

▪️الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ
“ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ
ሲቀሩ፡፡” አዝ ዙኽሩፍ፡ 67

▪️وَتَقَطَّعَتْ بِهِمُ الْأَسْبَابُ

በእነርሱ መካከል ምክንያቶች በተቆረጡ ጊዜ (የሚሆኑትን ባወቁ ኖሮ በተጸጸቱ ነበር)፡፡” አል በቀራህ፡166

➧ይህ ማለት በመካከላቸው የነበረው ትስስር በተቋረጠ ጊዜ ማለት ነው፡፡በተውሒድ እና በኢማን የተመሰረተ ግንኙነት እና ውዴታ ካልሆነ በቀር ማንኛውም ግንኙነት ይቆራረጣል ፤ በመካከል ያለው ፍቅር ይወገዳል፡፡

ለአላህ የሆነው የትስስር ገመድ ይዘወትራል ፣ ግንኙነቱ የተቀጠለ ይሆናል፡፡ በሌላ ኣላማ ላይ የተመሰረተ የትስስር ገመድ ይቆራረጣል ፤ ይለያያል፡፡ ግንኙነቱ የፈለገው ጠንካራና ጥልቅ ቢመስል እንኳ ፣ በተውሒድ ወይም ባማረ ኢማን የተመሰረተ ካልሆነ በቀር በዚህ ምድራዊ ዓለምም ወይም በወዲያኛው ዓለም መቋረጡ አይቀርም፡፡የተውሒድ ውዴታ ግን በዚህ ምድራዊ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም ቀጣይነትና ዘውታሪነት አለው፡፡

ስምንተኛው፡- የተውሒድ ምንጭ ሰላማዊ ነው፡፡ ተውሒድ የተቀዳው ከጥሩና ከጣፋጭ ምንጭ ነው፡፡ እርሱም ከአላህ ኪታብና ከልብ ወለዳቸው ከማይናገሩት ረሡል صلى الله عليه وسلمሱና የተቀዳ ነው፡፡

ዘጠነኛው፡- ተውሒድ ጽኑ እንዲሁም ጥብቅ ነው፡፡ ተውሒድን ወይም ዲኑን እስከትንሳኤ ቀን ድረስ በጽናት ሊያቆየውና ሊጠብቀው አላህ ዋስትና ወስዷል፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️هُوَ الَّذِي أَرْسَلَ رَسُولَهُ بِالْهُدَىٰ وَدِينِ الْحَقِّ لِيُظْهِرَهُ عَلَى الدِّينِ كُلِّهِ وَلَوْ كَرِهَ الْمُشْرِكُونَ

➲“እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን (ሙሐመድን) በቅን መንገድና በእውነተኛ ሐይማኖት ላይ ከሃይማኖቱ ሁሉ በላይ ይፋ ያደርገው ዘንድ የላከው ነው፡፡” አት ተውባህ፡33

۞ إِنَّ اللَّهَ يُدَافِعُ عَنِ الَّذِينَ آمَنُوا ۗ

አላህ ከእነዚያ ካመኑት ላይ ይከላከልላቸዋል፡፡” ሐጅ 38

▪️يُثَبِّتُ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا بِالْقَوْلِ الثَّابِتِ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ ۖ

አላህ እነዚያን ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም (በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ያረጋቸዋል፡፡” ኢብራሒም፡27

አሥረኛውተውሒድ በርካታ ፍሬዎችንና ትሩፋቶችን የሰበሰበ ነው፡፡ በዚህ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም የተለያዩ መልካም አሻራዎች አሉት፡፡



✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል】

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w