➲ኢማሙ አሕመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይሉ ነበር:–
«እኔ ቀብር እስከምገባ ድረስ እውቀትን እፈልጋለሁ።» [መናቂቡል ኢማሙ አሕመድ 1/37]

➲ኢማም ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:–
➧ሱንናን አጥብቆ መያዝ ቢድዓን መጠንቀቅ አላህን ከማመስገን ነው!።
በእርግጥ ብዙ ሰዎች ሌላውን አካል አርዓያ በማድረግና በጭፍን በመከተል በቢድዓ ላይ ይፈተናሉ! መንስዔውም መሃይመነት ነው! ቢድዓ የአላህን ፀጋ ከማስተባበልና ለአላህ سبحانه وتعلى ምስጋና ካለመኖር ነው!።}
[መጅሙዕ አልፈታዋ (5/175)]

➲ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ፈውዛን ቢን ሷሊህ አልፈውዛን የሚከተለው ጥያቄ ቀረበላቸው➴➴➴➴➴➴
➧ጥያቄ አራት ማግባትን የመጥላትና ሰዎችም እንዲጠሉት የማድረግ ብይኑ ምንድነው??
➲መልስ:– ለሙስሊሞች አላህ የደነገገውን ነገር ሊጠሉና ሰዎችም እንዲርቁት ማድረግ አይፈቀድላቸውም!! ይህም ከዲነል ኢስላም ወደ ኋላ እንደመመለስ (እንደ ኩፍር) ይቆጠራል።
➭ምክንያቱም➛ አላህ እንዲህ ብሏል:–
▪️﴿ذلِكَ بِأَنَّهُم كَرِهوا ما أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحبَطَ أَعمالَهُم﴾ محمد ٩
➧“ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን የጠሉ በመሆናቸው ስራቸውን አበላሸባቸው።” ሙሀመድ (9)
➲ነገሩ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነው!። ምክንያቱ ደግሞ ኩፋሮች ኢስላማዊ ድንጋጌዎችን ጠንቅቀው የማያውቁ ሙስሊሞች ላይ ብዥታዎችን በመፍጠር እንዲጠሉት በማድረግ ሰዎች ከእስልምና እንዲርቁ ማድረጋቸው ነው። በተለይ ከወንዶች በፊት ለሴቶች ከሚያስገኘው ጥቅም አንፃር እስልምና ውስጥ የተደነገገውን ከአንድ በላይ ጋብቻን እንዲጠሉ ያደርጋሉ። [አል ሙንተቃ ሚን ፈታዋ ሸይኽ ፈውዛን 3/251
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

➲ጊዜያችን በአጋጉል ነገር አናጥፋ!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧በጊዜም ጉዳይ መጠየቅ አለና ጊዜያችን በአግባቡ እንጠቀምበት!። እናንብብ፣ ራሳችንን በእውቀት እንገንባ፣ በዒልም እንታጠቅ ውዷ እህቴ በዚህ በአሁኑ ጊዜ ፊትና በበዛበት ሰአት አንገትሺን ደፍተሺ ኪታብሺን ቅሪ! እሱ ነው በዱኒያም በአኼራም ነፃ የሚያወጣሺ!!
➲የሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ምክር አጥብቀን እንያዛት በጣም ጠቃሚ ስለሆነች በአግባቡ እንጠቀምባት፣ እንዲህ ይላሉ:-
➧ጊዜህ በማይረባ ነገር እየባከነብህ (እየጠፋብህ) መሆኑን ካገኘሀው፣ ልብህን መቆጣጠር ግድ ይልሃል። ምክንያቱም ይህ አላህን ከማውሳት በመዘንጋት የሚከሰት ነው።
ያለፉ ታሪኮችን ብትመለከት፣ የኢስላም ሊቃውንቶች እንዴት ውጤታማ ሆነው መፅሃፎችን እንዳዘጋጁ፣ በነርሱ ምክንያት ለውጤት የበቁ ዓሊሞችን ብትመለከት በእርግጥም አንት ከኖርካት እድሜ በታች ሆነ (ትገኛለች)።
➭ይህ የሆነውም አላህ ልባቸውን በሞላው ዚክር (አላህን ማስታወስ) ሰበብ ነው። በእድሜያቸው አንድ አፍታ እንኳን ያለ አግባብ የምትጠፋ ወቅት እስከማትኖር ደርሰዋል።
አደራህን!! ለዚህ የልብ በሽታ ትኩተረት ስጥ። መድኃኒቱን በመፈለግ ላይ በርታ። ምክንያቱም በሽታው በልብህ ከተሰራጨ (አላህን ጤናማነትን እንጠይቀዋልን) ይሞታል። በርሱ ላይም የታተመ/የታሸገ ይሆናል። ሀቅን ሀቅነቱን አይገነዘብም፣ ባጢልንም ባጢልነቱን አይገነዘብም። [ተፍሲሩ ሱረት አል_አህዛብ]
https://t.me/https_Asselefya1

አቡ ረይስ የቁረአን ቲላዋ
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
➲የቁረአን ቲላዋ ግብዣ
🎙በወንድማችን አቡ ረይስ መሀመድ ኢማም
➛መልካም ምሺት
🎙በወንድማችን አቡ ረይስ መሀመድ ኢማም
➛መልካም ምሺት
Forwarded from 🎧قناة تلاوة خاشعة🎧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لا تتزوجي رجلاً غنيًا، تزوجي رجلاً طيبًا ..
ننصح المرأة بألاَّ تختار في النّكاح إلا رجُلًا صاحب دين وخلق وألاَّ تتعجّل المرأة بقبول الخاطب حتى يبحث عنه من جميع الجوانب ولا أعني أن المرأة لا تتزوج من لا يأتي شيئًا من الذنوب لأنّ هذا متعذر لكن سدِّدوا وقاربوا
لشيخ العـلامـة محمـد بـن صالح العثيمين رحمه اللّـه تـعالى
فتاوى نور على الدرب (10/31)

Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑧⑥➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑧⑥➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▪قال الشيخ فوزان حفظه الله
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"
▪ታላቁ ሸይኽ ሸይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
•
➧"ሰኬትን፣ እድለኛነትንና ሰላምን ከፈለግህ የሰለፎችን(የቀደምት አበውን) መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ"
📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
https://t.me/https_Asselefya1
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"
▪ታላቁ ሸይኽ ሸይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
•
➧"ሰኬትን፣ እድለኛነትንና ሰላምን ከፈለግህ የሰለፎችን(የቀደምት አበውን) መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ"
📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
https://t.me/https_Asselefya1
♦️#التوحيد_قبل_كل_شيء..
قال الشيخ صالح #الفوزان حفظه الله:
«لا فائدة من #الصلاة بدون توحيد
لا فائدة من #الصيام بدون توحيد
لا فائدة من #الزكاة بدون توحيد
لا فائدة من #الحج بدون توحيد
لا فائدة من #جميع_الأعمال بدون توحيد».
📚 محاضرة: أهمية التوحيد.
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ صالح #الفوزان حفظه الله:
«لا فائدة من #الصلاة بدون توحيد
لا فائدة من #الصيام بدون توحيد
لا فائدة من #الزكاة بدون توحيد
لا فائدة من #الحج بدون توحيد
لا فائدة من #جميع_الأعمال بدون توحيد».
📚 محاضرة: أهمية التوحيد.
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ለቅርብ ዘመድ ዘካ መስጠት
②) ሚስት ለባሏ ዘካ መስጠት
③) ዘካ ለሚሰጥ ሰው ጥንቃቄ
《ክፍል 4⃣3⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ለቅርብ ዘመድ ዘካ መስጠት
②) ሚስት ለባሏ ዘካ መስጠት
③) ዘካ ለሚሰጥ ሰው ጥንቃቄ
《ክፍል 4⃣3⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from 🎧قناة تلاوة خاشعة🎧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የጧት ዚክር
➱➱➱➱➱➱
▪️اللَّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ، اللّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في دِيْنِي وَدُنْيَايَ وَأهْلي وَمالي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتي، وَآمِنْ رَوْعَاتي، اللَّهُمَّ احْفَظْني مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِيْنِي وَعَنْ شِمَالي، وَمِنْ فَوْقي ، وَ أعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي.
➧አላህ ሆይ በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡ አላህ ሆይ ከፊት ለፊቴ ፥ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
▪️اللَّهُمَّ عَالِمَ الغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَ الأرْضِ، رَبَّ كلِّ شَيءٍ وَمَلِيْكَه، أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءاً، أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ.

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የጧት ዚክር ➱➱➱➱➱➱ ▪️اللَّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ، اللّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ العَفْوَ وَ العَافِيَةَ في دِيْنِي وَدُنْيَايَ وَأهْلي وَمالي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتي، وَآمِنْ رَوْعَاتي، اللَّهُمَّ احْفَظْني…
➧ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ፥ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፡፡ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፡፡ ከአንተ ሌላ የሚመለክ ሀይል የለም፡፡ ከነፍስ ክፉ ነገር፣ ከሸይጣንና አጋሮቹ ተንኮል፣ በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልጽምም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1