💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
▪️فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاء
▪️القارئ ؛ #مختار_الحاج
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የአረብ ሀገር #ሴትችን ጨምሮ
ስደት የወጡ እህቶችን በጂምላ ለሚወርፉ
#ወንዶች ሸር በማድረግ #አድርሱልኝ!?
~~


#የአረብ_ሀገር_ሴት_ናት__!!
~~~
ምን አለሽ እያለ ጥቅሙን ልስ ውሎ፡
ትንሽ ክስተት ነገር ሲያገኝ ጎደሎ፡
ሲሳደብ ያመሻል፤
እርሷ በገዛችው ፍራሽ ላይ ተንጋሎ፡


ጆርዳን ወም ኩየት በሳዑድ ዱባይ፡
ሩሲያ አሜሪካ ወይም ህንድ ሞንባይ፡
የትም ሀገር ቢሆን በስደት ላይ ያለ፡
ሲረክስም ሲቀደስ እየተስተዋለ፡

~
እርሷ እሱን ስትወደው ንከባክባ እንደ እናት፡
ሲሳደብ ይውላል አንዳንዱ በቅናት፡
ግን የስኬቱ ምንጭ ስደተኛ ሴ ናት፡
~~~~
ኑረዲን አል አረቢ ከገጠር
(በፋሩቅ መስጅድ ጥላ ስር የተነበበች
)
~~

https://t.me/nuredinal_arebi/11921
https://t.me/nuredinal_arebi/11921
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎نـداء لـلأخـوات الـمـؤمـنـات

🎙️ الشيخ صالح السحيمي حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
إن شئتِ يا أختاهُ نيلَ كرامةٍ
أو منحةٍ من ربّنا الوهَّابِ

صوني جمالكِ بالحجابِ فإنهُ
سترٌ من النيرانِ يومَ حسابِ

أوما ترين الدّر في أصدافهِ
مُتحجبًا عن أعينِ النُّقابِ!

إنّ الحجابَ من الإلهِ فريضةٌ
فُرضَت لنا في سورةِ الأحزابِ
https://t.me/https_Asselefya1
💎 هدية 💎

قال مكحول رحمه الله:

من قــال:
لا حول ولا قوة إلا بالله
ولا مٓنْجى من الله إلا إليه ،

كشف عنه سبعين باباً من الضر
أدناهن الفقر .

📓 الألباني في صحيح الترمذي ٣١٨٦

https://t.me/https_Asselefya1
አላህ ሱበሃነሁ ወተአላ እንድህ ይለናል


▪️أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَأْتِكُم مَّثَلُ الَّذِينَ خَلَوْا مِن قَبْلِكُم ۖ مَّسَّتْهُمُ الْبَأْسَاءُ وَالضَّرَّاءُ وَزُلْزِلُوا حَتَّىٰ يَقُولَ الرَّسُولُ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ ۗ أَلَا إِنَّ نَصْرَ اللَّهِ قَرِيبٌ

በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ጀነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት «የአላህ እርዳታ መቼ ነው?» እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው (ተባሉም)፡፡ አል በቀራህ (214)

እስኪ ይችን ቁረአን አያ እናስተንትናት እኛ ለእራሳችን ምን አስቀምጠን ይሆን?በአሁኑ ሰአት አብዘሃኛዎቻችን የራሳችንን ችግር ስህተት ትተን ወደሰው ነውር ነው ጣታችንን የምንቀስረው እስኪ ሁላችንም በሰው ነገር ቢዚ መሆንን ትተን ወደራሳችን እንመለስ አላህን እንፍራ! ዛሬ ላይ ፅሁፍ ስለቻልን ብቻ የመጣልንን አንፃፍ መናገር ስለቻልን አንናገር በራሳችን ነገር ላይ ቢዚ እንሁን!!
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
) ዘካ የሚሰጣቸው ሰዎች
②) ልመና የተወገዘ ስለመሆኑ
③) ለኸይር ስራ መለመንና ማስተባበር ጀምእይ ያስብላልን?


ክፍል 4⃣2⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ኢማሙ አሕመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይሉ ነበር:–

«እኔ ቀብር እስከምገባ ድረስ እውቀትን እፈልጋለሁ።» [መናቂቡል ኢማሙ አሕመድ 1/37]
ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ፈውዛን ቢን ሷሊህ አልፈውዛን የሚከተለው ጥያቄ ቀረበላቸው➴➴➴➴➴➴

ጥያቄ አራት ማግባትን የመጥላትና ሰዎችም እንዲጠሉት የማድረግ ብይኑ ምንድነው??

መልስ:– ለሙስሊሞች አላህ የደነገገውን ነገር ሊጠሉና ሰዎችም እንዲርቁት ማድረግ አይፈቀድላቸውም!! ይህም ከዲነል ኢስላም ወደ ኋላ እንደመመለስ (እንደ ኩፍር) ይቆጠራል።

ምክንያቱም➛ አላህ እንዲህ ብሏል:–
▪️﴿ذلِكَ بِأَنَّهُم كَرِهوا ما أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحبَطَ أَعمالَهُم﴾ محمد ٩

➧“ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን የጠሉ በመሆናቸው ስራቸውን አበላሸባቸው።” ሙሀመድ (9)

➲ነገሩ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነው!። ምክንያቱ ደግሞ ኩፋሮች ኢስላማዊ ድንጋጌዎችን ጠንቅቀው የማያውቁ ሙስሊሞች ላይ ብዥታዎችን በመፍጠር እንዲጠሉት በማድረግ ሰዎች ከእስልምና እንዲርቁ ማድረጋቸው ነው። በተለይ ከወንዶች በፊት ለሴቶች ከሚያስገኘው ጥቅም አንፃር እስልምና ውስጥ የተደነገገውን ከአንድ በላይ ጋብቻን እንዲጠሉ ያደርጋሉ። [አል ሙንተቃ ሚን ፈታዋ ሸይኽ ፈውዛን 3/251

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ጊዜያችን በአጋጉል ነገር አናጥፋ!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

በጊዜም ጉዳይ መጠየቅ አለና ጊዜያችን በአግባቡ እንጠቀምበት!። እናንብብ፣ ራሳችንን በእውቀት እንገንባ፣ በዒልም እንታጠቅ ውዷ እህቴ በዚህ በአሁኑ ጊዜ ፊትና በበዛበት ሰአት አንገትሺን ደፍተሺ ኪታብሺን ቅሪ! እሱ ነው በዱኒያም በአኼራም ነፃ የሚያወጣሺ!!

የሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ምክር አጥብቀን እንያዛት በጣም ጠቃሚ ስለሆነች በአግባቡ እንጠቀምባት፣ እንዲህ ይላሉ:-

ጊዜህ በማይረባ ነገር እየባከነብህ (እየጠፋብህ) መሆኑን ካገኘሀው፣ ልብህን መቆጣጠር ግድ ይልሃል። ምክንያቱም ይህ አላህን ከማውሳት በመዘንጋት የሚከሰት ነው።
ያለፉ ታሪኮችን ብትመለከት፣ የኢስላም ሊቃውንቶች እንዴት ውጤታማ ሆነው መፅሃፎችን እንዳዘጋጁ፣ በነርሱ ምክንያት ለውጤት የበቁ ዓሊሞችን ብትመለከት በእርግጥም አንት ከኖርካት እድሜ በታች ሆነ (ትገኛለች)።

ይህ የሆነውም አላህ ልባቸውን በሞላው ዚክር (አላህን ማስታወስ) ሰበብ ነው። በእድሜያቸው አንድ አፍታ እንኳን ያለ አግባብ የምትጠፋ ወቅት እስከማትኖር ደርሰዋል

አደራህን!! ለዚህ የልብ በሽታ ትኩተረት ስጥ። መድኃኒቱን በመፈለግ ላይ በርታ። ምክንያቱም በሽታው በልብህ ከተሰራጨ (አላህን ጤናማነትን እንጠይቀዋልን) ይሞታል። በርሱ ላይም የታተመ/የታሸገ ይሆናል። ሀቅን ሀቅነቱን አይገነዘብም፣ ባጢልንም ባጢልነቱን አይገነዘብም። [ተፍሲሩ ሱረት አል_አህዛብ]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 🎧قناة تلاوة خاشعة🎧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ማራኪ ቲላዋ

➧ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
لا تتزوجي رجلاً غنيًا، تزوجي رجلاً طيبًا ..

ننصح المرأة بألاَّ تختار في النّكاح إلا رجُلًا صاحب دين وخلق وألاَّ تتعجّل المرأة بقبول الخاطب حتى يبحث عنه من جميع الجوانب ولا أعني أن المرأة لا تتزوج من لا يأتي شيئًا من الذنوب لأنّ هذا متعذر لكن سدِّدوا وقاربوا

لشيخ العـلامـة محمـد بـن صالح العثيمين رحمه اللّـه تـعالى

فتاوى نور على الدرب (10/31)


https://t.me/https_Asselefya1