💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲ ፃማችንን ሊያፈርሱ የሚችሉ ነገሮች

《ክፍል 3⃣3⃣》


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑦⑨➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ሱና ሁሌም የበላይ ነው አላዋቂወች ቢቃረኑትም!!

✅አብደሏህ ኢብን መስዑድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦

➻ሱንናን ማሰብ(መመኘት) በላጭ ነው ቢድዐ ላይ ጥረት ከማድረግ፡፡

[ አልፈቂህ ወልሙተፈቂህ 1/383]
منكرات_شائعة_في_المجتمعات_يجب_الحذر.pdf
1.1 MB
አድስ በቀጥታ ስርጭት የሚጀመር ኪታብ

የሚቀራበት ሰአት ከቀኑ 11:30

የኪታቡ ስም👇👇👇👇👇👇
📚 كتاب منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها
የኪታቡ አዘጋጅ 👇👇
✍ للشيخ ابي عبد الله محمد بن حزام الفضلي البعداني
የኪታቡ PDF 👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/7905

አቅራቢ ወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን

ኪታቡ የሚቀራቀት ቻናል 👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) ሲጋራ ⑤) ሽቶ
②) ሽሻ ⑥) የበሽታ መርፌ
③) ጭስ ⑦) ዋግምት
④) ብኹር ⑧) ደም መለገስ
🔻እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሰዋል።

《ክፍል 3⃣4⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
0️⃣1️⃣منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذ
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➡️የኪታቡ ስም كتاب منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها

📝የኪታቡ አዘጋጅ ➷➷➷➷➷
▪️ للشيخ ابي عبد الله محمد بن حزام الفضلي البعداني

➲የኪታቧን PDF ለማገኘት

➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/7905
🎙በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➲ሸይኹል ኢሰላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብሏል ፦

تُحرس السنّةُ بالحق والصدق
لا تحرس بكذبٍ ولا ظُلم ..!

« ሱናህ በሀቅ እና እውነተኝነት እንጂ በውሸትም በበደልም አይደለም የምትጠበቀው»

[ደርኡ ተዓሩድ አልዐቅል ወንነቅል(7/182)
➧ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ


"የሴት ልጅ ውበቷ ቁጥበነቷ ነው"

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✅ የቢድአ ባለቤቶችን፦
♦️ማወደስ
♦️በነሱ መማር
♦️እነሱን መርዳት
♦️ከነሱ መከላከል

➡️ የጠነከረ የሰለፎች አቋም በሙብተዲኦች ላይ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪أهل السنة والجماعة أمة واحدة
تجمعهم السنة ويحنوا بعضهم على بعض

🎙الشيخ عبد السلام بن برجس رحمه الله

┏━  🍃🌸🍃   ━━┓   
  
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 80➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በውስጡ የተነሱ ነጥቦች
①) ማስታወክና ተያያዥ ነገሮች
②) የሀይድና ወሊድ ደም አስመልክቶ
🔻እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሶበታል።

《ክፍል 3⃣5⃣》
〰〰〰〰〰


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▪️وَأَنفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ

✅በአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡ አልበቀራህ 195
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➭ክፍል ሶስት ➻➻➻➻➻➻ ➲የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➧ተውሂድ ፦ የነብያቶች እና የሩሡሎች ጥሪ መሰረት ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ህዝቦቻቸው ከመልእክተኞች ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደምጡት ቃል የተውሒድን ቃል ነው፡፡ ወደአላህ ጥሪ ሲያደርጉ አንድ ብለው የሚጀምሩት በተውሒድ ነው፡፡ ምክንያቱም የኢስላም እምነት በእርሱ ላይ…
➧ከተውሂድ አርማዎች
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➻ክፍል አራት
➫➫➫➫➫

➲የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➧ተውሒድ፡ ለአካለ መጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ነው፡፡ ሰዎች ወደዚህ ዲን መጀመሪያ የሚገቡት በእርሱ ነው፡፡ የዲኑ መሰረት ተውሒድ ነው ፤ ዲኑ በእርሱ ላይ ይቆማል ፤ በእርሱም ላይ ይጀመራል።

➲አራተኛው፡- ሰላም ለማግኘትም ይሁን በሁለቱ አገር ወደቅኑ ጎዳና ለመመራት
ምክንያቱ ተውሒድ ነው፡፡

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ

“እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፡፡” አል አንዓም፡82

➠ጸጥታ ወይም ሰላም በአላህ እጅ ነው፡፡አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - ዲኑን ፍጹም ለእርሱ ብቻ ለሚያጠሩ የተውሒድ ሰዎች እንጅ ጸጥታን ለማንም አይሰጥም፡፡ከዚህ በላይ የጠቀስነው የቁርኣን አንቀጽ በወረደ ጊዜ ሶሃቦች -ረዲየሏሁ ዓንሁም-በጣም ተጨነቁ፡፡ ወደረሡል صلى الله عليه وسلم በመምጣት የሚከተለውን ጥያቄ አቀረቡ፡-
▪️"يا رسول الله ! أينا لم يظلم نفسه؟"

“የአላህ መልክተኛ ሆይ! ማንኛችን ነን ነፍሳችንን የማንበድለው?”ይህ ማለት “ከእኛ መካከል አንድም ሰው አይኖርም ፤ ነፍሱን የሚበድል ቢሆን እንጅ” ማለታቸው ነው፡፡ ወይም “እያንዳንዳችን ነፍሳችንን እንበድላለን በመሆኑም ከጸጥታም ይሁን ከመመራትምንም አይነት ድርሻ አይኖረንም” ማለታቸው ነው፡፡
➲ከዚያም ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ምላሽ ሰጡ፡-
"ليس ذاك"
➧“ነገሩ እንደዚያ (እናንተ እንደተገነዘባችሁት) አይደለም”


“በቁርኣን አንቀጹ ላይ የተጠቀሰው በደል ፣ እናንተ የተገነዘባችሁት ዓይነት በደል
አይደለም፡፡” “የዚያ ጥበበኛና ደግ የሆነው ባሪያ - ሉቅማን - የተናገረውን ንግግር አላነበባችሁምን?”
አሏቸው፡፡

▪️إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ

➲ማጋራት ታላቅ በደል ነውና” ያለውን (አስታውስ)” (ሉቅማን፡ 13)

➧በዚህ አንቀጽ የሚገኘውን “ዙልም” ሽርክ ወይም ማጋራት በሚለው የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم ተርጉመውታል፡፡ ቡኻሪ፡6937

✅ይህ የቁርኣን አንቀጽ ምንም ሳያጋራ በአላህ ያመነ ሰው በሁለቱም አገር ጸጥታና መመራት እንዳለው ይጠቁመናል፡፡ የተውሒድ ሰው ከሆነ በሁለቱም አገር አላህ ጸጥታን እና መመራትን ይሰጠዋል፡፡ ይህ ደግሞ የተውሒድ ልዩ ገጽታው ነው፡፡

➲አምስተኛው፡- በሌሎች እምነቶች ተቃራኒ እርስ በርስ ከመጋጨትና ከመዋዥቅ ነጻ የሆነ እምነት ነው፡፡
➲ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡

▪️وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللَّهِ لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَافًا كَثِيرًا
“ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡” አን ኒሳእ፡82

➲ሰዎች በሚፈጥሯቸው እምነቶች ውስጥ በአብዛኛው እርስ በርስ የሚጣረሱና የሚምታቱ ነገሮች ይገኙበታል፡፡ከአላህ ኪታብና ከረሡል صلى الله عليه وسلم ሱና የመነጨ ትክክለኛና ጥልቅ የሆነ እምነት ፣ ሰላማዊ የሆነ ዓቂዳ ከሆነ ግን ከዚህ ሁሉ ነጻ ነው፡፡

〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】📚📚📚📚📚

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1