💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :

➬" ሴት ልጅ ባዳ ወንድ ስታናግር ንግግሯ ጠንካራና ሀያል ባለው ሁኔታ መሆን አለበት ለስላሳና ቅላፄ የተሞላበት መሆን የለበትም ይህ እሷን ከመከጀል የራቀና ከጥርጣሬ የፀዳ ነው "


➹ሚፍታህ ዳሩ ሰዓዳ ( 111)

ሱብሀናላህ !!!

➧ምን አይነት ወርቃማ ንግግር ነው በዚህ ምክንያት ስንቶች ናቸው የተፈተኑት በሶሻል ሚዲያ ወንድና ሴት ያለ ገደብ የሚለዋወጡዋቸው ፁፎችና ንግግሮች ብዙዎችን ከአላህ አንዲርቁና ከሸይጣን እንዲቀርቡ አድርጓል አላህ ይጠብቀን!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የፃመኞች ደስታ በአሔራ
◾️ሁለት አይነት ፃመኞች
◾️መጥፎ ነገር ለአላህ ብሎ መተው

ክፍል 2⃣7⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦④


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ብቻ በሀቅ ላይ ሁን የሰዎች ዋይታ አይረብሽህ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:【ما دام أنّك على الحق؛ّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ؛ فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.
➧ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ፦➴➴➴➴

ሰዎች ባነተ ላይ ለሚያወሩት ወሬ አያሳስብህ
➧አንተን ለማዋረድ በሚያረጉት ጥረትም አይግረምህ


♦️በስህተት ላይ ከሆንክ ግን ሰዎች ቢያወዱሱህም እንኳ ቶሎ ተመለስ

♦️በስህተት ላይ አትፅና
♦️በስህተት ላይ አትዘውትር


ሰዎች ቢያወድሱህና ቢያበረታቱህም እንኳ ከስህተትህ ከመመለስ እንዳይሸነግልህ።

📚شرح فتح المجيد (٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🇸🇦የኔዎች🇸🇦

ዘር ያላጎራበተን … በደም ያልተዛመድን
ኢስላም ብቻ ያገናኘን … በሱና፞ የተጋመድን
የልቦቻችን ስስቶች … የፍቅራችን አሻራ
ከስልጤ፣ ከጉራጌ … ከኦሮሞ፣ ከአማራ
ከትግሬ፣ ከሱማሌ … ከአፋር፣ ከአርጎባ
ከበርታ፣ ከወለኔ … ከአደሬ፣ ከሀላባ



በዘር ነውጥ ያልተናጡ … ለኢስላም እጅ የሰጡ
በሱና፞ የሚለኩ … በሱና፞ የሚቆርጡ
ለልባችን የቀረቡ … አእላፍ ወዳጆች አሉ
ለአላህ ሲሉ የሚወዱ … ለአላህ ሲሉ የሚጠሉ።
አሉኝ "የኔ" የምላቸው … በምስራቅ በምእራብ
ከወንድም፣ ከእህቶቼ … በሰሜኑም በደቡ


✍️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/IbnuMunewor
💎ሷሊህ_የሆነች_ሴት_(ከስህተት_ጥብቅ አይደለችም!!

➧ነገር ግን ስትገሰፅ ትገሰፃለች፣ስትመከር ትቀበላለች ከስህተቷ ተመልሳ ጌታዋን(አላህን)ምህረትን ትጠይቃለች።

https://t.me/https_Asselefya1
አላህ ብቻ የሚያውቃቸው የሩቅ ቁልፎች አምስት ናቸው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ነገ ምን እንደሚከሰት አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
በማህጸን (በሽል)ውስጥ የተረገዘን አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
ዝናብ መቼ እንደሚመጣ አላህ እንጅ አንድም አያውቅም
ማንኛዋም ነፍስ የት ቦታ ላይ እንደምትሞት አታውቅም
የቂያም ቀን መቼ እንደሆነ አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
➲እነዚህን እውቀቶች አላህ ብቻ የሚያውቃቸው መሆኑ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አስተምረውናል

📚ምንጭ፦ [ሶሒሑል ቡኻሪ ፤ 4697 ]
🖊Ibnu Seid
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
نصيحة الشيخين رسلان وربيع للشباب
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
محاضرة جديدة
አዲስ ሙሓደራ

نصيحة الشيخين رسلان وربيع للشباب
የሸይኽ ረስላን እና የሸይኽ ረቢዕ ምክር ለወጣቶች

📱በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት
በወንድም አብዱረህማን አቡ ኡሰይሚን ቻናል

📅 ليلة الأربعاء 15 رجب 1443 الموافق 16/02/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4829
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4829
وَدِيعٌ اليَمَنِي
<unknown>
بعيداً عن أيّ ضجيج.. أرح مسمَعك"

ማራኪ ቲላዋ
የቁርአን ግብዣ
አድስ ተከታታይ ፅሁፍ


ከተውሂድ አርማዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል አንድ

➲“ተውሒድየዲኑ መነሻም መድረሻም ፤ ውስጡም ውጩም ነው፡፡ተውሒድ የመልእክተኞች ሁሉ የመጀመሪያም የመጨረሻም ጥሪ ነው፡፡ ተውሒድ “ላኢላሃ ኢል'ለሏህ” ለሚለው ቃል ትርጉም ነው፡፡ ለተውሒድ ሲባል ፍጥረታቶች ተፈጠሩ ፣ መልክተኞች ሁሉ ተላኩ ፣ መጽሓፎች ሁሉ እንዲወርዱ ተደረገ፡፡ በተውሒድ ምክንያት ሰዎች አማኝና ከሐዲ ፣ መልካምና ጠማማ ፣ የጀነትና የእሳት በሚል ከሁለት ተከፈሉ፡፡

ተውሒድ ለአካለ መጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ነው፡፡ተውሒድ አላህ ከእርሱ ውጭ የማይቀበለው የሆነ ትክክለኛ የእስልምና እምነት ነው፡፡ተውሒድ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ፣ ስለርሱ ማወቅና መተዋወስ ለእኛ በጣም
አስፈላጊያችን የሆነ ጉዳይ ነው፡፡
በመሆኑም በዚህች “ሚን መዓሊሚ አት'ተውሒድ”በተባለች አጭር ኪታብ ውስጥ የሚከተሉትን አንኳር ነጥቦች መሰረት ያደረጉ የተውሒድ አርማዎችና ምልክቶች ማብራሪያ በዝርዝር ይገኛሉ፡

የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች
የተውሒድ ትርጉምና እውነታ
ተውሒድን ማረጋገጥና ማሟላት
የተውሒድ አፍራሾችና አጉዳዮች
የተውሒድ ምንጭና መነሻ
የተውሒድ ፍሬዎችና ፋይዳዎች
በዚህች አጭር ኪታብ የምንነጋገረው ከላይ በተጠቀሱት ስድስት አንኳር ነጥቦች ዙሪያ ይሆናል፡፡

➭እነዚህ አንኳር ነጥቦች በስፋት መብራራት የሚፈልጉ ሲሆኑ ነገር ግን በአላህ ፈቃድ የተፈለገውን አላማ በሚያሳካ መልኩ እጥር ምጥን አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡እግገዛን ፣ ከመጥፎው መንገድ ጠብቆ የመልካሙን መንገድ እንዲያመቻችልን አሏህን ሱብሃነሁ ወተዓላ - ብቻ እንማጸናለን፡፡


ኢንሻአላህ ይቀጥላል

🖊HAYAT

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

📚አንብብያነበበ ተጠቀመ ያላነበበ ተጎዳ

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርዓን የደስታ ምንጭ ነው

➴የማለዳ የቲላዋ ግብዣየ➶

➲ሼኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
↪️ቁርአን የሚያዳምጥ ሰው

ከሚቀራው ሰው ጋር እኩል አጅር(ምንዳ) ያገኛል።
نور على الدرب (٣٥١
/٢٦)

#اللهم إجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا و نور صدورنا و جلاء همومنا و أحزاننا

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦⑤


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
የውመል ቂያማ ቁርአን የሚከራከረውና የሚመሰክርበት ሰው
➲ ቁርአን ቃሪኦችና ሀፊዞች ሊኖራቸው የሚገባ አደብና ስነ ስርአት


《ክፍል 2⃣9⃣

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w