➧አላህ እንድህ ይላል
▪️وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ
➛ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
سورة البقرة 186
➛ የአርሹ ጌታ እኔ ቅርብ ነኝ ልምኑኝ እቀበላችኃለሁ ይለናል የተቸገረን ችግሩን ከሱ ላይ የሚያነሳው ፣ የተጨነቀን ጭንቀቱን የሚፈርጀው ፣ የታመመን ለበሺታው ፈውስን የሚሰጠው አላህ ብቻና ብቻ ነው። ይሄ ሁሉ ባጋጠመህ ጊዜ እጅህን አስተህ ጌታህን መለመን ብቻ የእኛ ጌታ መልካም ባሪያው ለምኖት ባዶውን አይመልስም!
➧ በጌታህ ላይ ማጋራትህን ትተህ የአለማቱ ጌታ ወደሆነው ወደ አላህ ተመለስ።
https://t.me/https_Asselefya1

«ልብ በይ ውዷ እህቴ»
➧« ሀያእ ከሁላችንም የሚያስፈልገን ነገር ነው ። ጌታችንን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ማፈር አለብን ።
ሀያእ ካለን ነው ከወንጀል የምንርቀው ፣ ኸይር ነገር የምንሰራው፣ በተለይ "ሴቶች" ላይ ሀያእ በጣም ያስፈልጋል።
➧ ካልተፈቀደላት ወንድ ጋር ዝም ብላ ማውራት የለባትም። ዝም ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ቻትን ማድረግ የለባትም ። ጉዳይ ካላት ጉዳይዋን ተናግራ ትውጣ, ሀጃ ካላት ሀጃዋን ተናግራ ትውጣ ። ከዚያ በሀላ ያለውስ ጊዜዋን በኸይር ነገር ትጠቀም።
➧ሀያእ ከሌላትስ ከማንም ወንድ ጋር ታወራለች ፣ነገ ከዚያ ጋር እያለች ትሄዳለች የሷን ሀያእዋን እያጣች ትሄዳለች ሰዎች ዘንዳ ።
▪ وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الْإِيمَانِ !!
📚 " ከሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሀ
ከሚለው ክፍል 23 ደርስ የተወሰደ ነው "
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ
(ሐፊዘሁሏህ ተዓላ)

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲አትራፊው የንግድ ማዕከላት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አስራ አንድ ➛➛➛➛➛➛➛➛ ➲እያንዳንዱ ሙስሊም ይብዛም ይነስም ለመልካም ስራዎች አላህ ከገጠመው በሰራው ስራ ሊሸነገል አይገባውም፡፡በተለይ የስራው ቁጥርና ጥራት ቢበዛም ሊታለል አይገባም፡፡ ▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ ስለሙእሚኖች ባህሪ የሚከተለውን ተናግሯል፡ وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَا…
➧አትራፊው የንግድ ማዕከላት
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➻ክፍል አስራ ሁለት
➲እነዚህ ሰዎች መቃብር ውስጥ የተነባበረና የማያቋረጥ ምንዳ ማግኘታቸው በጣም ያስገርማል፡፡ ይህ ነው ከሞት በኋላ ያለው ሁለተኛው እድሜ፡፡ በዚህ ተቃራኒ በምድር ላይ ሌሊት እና ቀን እየተንቀሳቀሱ - አላህ ይጠብቀንና - መልካምን ስራ ሳይሆን
ሐጢያትን የሚያስመዘግቡ አሉ፡፡ ሱብሃን አላህ! የሁለቱን ልዩነት ተመለከታችሁ! የሰው ልጅ አዕምሮ ተሰጦት እያለ ማስተንተኑ መገንዘቡ የት ላይ ነው?!
➧እያንዳንዱ ሙስሊም ጸጸት የማይፈይድበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ነፍሱን በእውቀት ማነጽ ይኖርበታል፡፡ ያጓደለ ወይም ያጠፋ ብርቱ ጸጸት የሚጸጸትበት ቀን አለ፡፡ በበርካታ ቦታዎች ቢጸጸትም ጸጸቱ አይጠቅመውም፡፡
የሰው ልጅ በኢማን እና በመልካም ስራ ላይ በማጓደሉ በሚከተሉት ቦታዎች ላይ ጸጸት እንደሚያደርግ የሚከተሉት ቁርኣናዊ አንቀጾች ይጠቁማሉ፡፡
➲የሰው ልጅ በሞት ጊዜ ይጸጸታል
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
▪️حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ◆لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
➧“አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል ፤ “ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ
ዓለም) መልሱኝ፡፡ “በተውኩት ነገር በጎን ስራ ልሰራ እከጅላለሁና፡፡” (ይህን
ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የሆነች ከንቱ ቃል ናት፡፡
ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አል፡፡” አል ሙእሚኑን፡99_100
➲ሰዎች በሚቀሰቀሱበት ጊዜ ይጸጸታል
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
▪️وَأَنذِرِ النَّاسَ يَوْمَ يَأْتِيهِمُ الْعَذَابُ فَيَقُولُ الَّذِينَ ظَلَمُوا رَبَّنَا أَخِّرْنَا إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ نُّجِبْ دَعْوَتَكَ وَنَتَّبِعِ الرُّسُلَ ۗ أَوَلَمْ تَكُونُوا أَقْسَمْتُم مِّن قَبْلُ مَا لَكُم مِّن زَوَالٍ
➧“ሰዎችንም ቅጣቱ የሚመጣባቸውን ቀን አስፈራራቸው፡፡ እነዚያም የበደሉት
“ጌታችን ሆይ! ወደ ቅርበ ጊዜ ድረስ አቆየን፡፡ ጥሪህን እንቀበላለንና
መልክተኞችንም እንከተላለንና” ይላሉ፡፡ “ከአሁን በፊት (በምድረ ኣለም)
ለእናንተ ምንም መወገድ የላችሁም በማለት የማላችሁ አልነበራችሁምን”(ይባላሉ)” ኢብራሂም ፡44
➲ከአላህ ዘንድ ሲቀርብ ይጸጸታል
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል
◀وَلَوْ تَرَىٰ إِذِ الْمُجْرِمُونَ نَاكِسُو رُءُوسِهِمْ عِندَ رَبِّهِمْ رَبَّنَا أَبْصَرْنَا وَسَمِعْنَا فَارْجِعْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا إِنَّا مُوقِنُونَ
➤“አመጸኞችም በጌታቸው ዘንድ ራሶቻቸውን ያቀረቀሩ ሆነው “ጌታችን ሆይ! አየን ፣ ሰማንም ፡፡ መልካምን እንሰራለንና (ወደ ምድረ ኣለም) መልሰን፡፡ እኛ አረጋጋጮች ነን፡፡” (የሚሉ ሲሆኑ) ብታይ ኖሮ (አስደንጋጭን ነገር ታይ
ነበር)፡፡” አስ ሰጅዳህ፡12
➲እሳት ውስጥ ሲገባ በጣም ከፍተኛ የሆነ ጸጸት ይጸጸታል
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል
▪️وَالَّذِينَ كَفَرُوا لَهُمْ نَارُ جَهَنَّمَ لَا يُقْضَىٰ عَلَيْهِمْ فَيَمُوتُوا وَلَا يُخَفَّفُ عَنْهُم مِّنْ عَذَابِهَا ۚ كَذَٰلِكَ نَجْزِي كُلَّ كَفُورٍ ◆ وَهُمْ يَصْطَرِخُونَ فِيهَا رَبَّنَا أَخْرِجْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا غَيْرَ الَّذِي كُنَّا نَعْمَلُ ۚ أَوَلَمْ نُعَمِّرْكُم مَّا يَتَذَكَّرُ فِيهِ مَن تَذَكَّرَ وَجَاءَكُمُ النَّذِيرُ ۖ فَذُوقُوا فَمَا لِلظَّالِمِينَ مِن نَّصِيرٍ
“እነዚያ የካዱትም ለእነርሱ የገሀነም እሳት አልላቸው፡፡ ይሞቱ ዘንድ በእነርሱ ላይ (በሞት) አይፈረድም፡፡ ከቅጣቷም ከእነርሱ አይቀለልላቸውም፡፡ እንደዚሁ
ከሃዲን ሁሉ እንመነዳለን፡፡ እነርሱም በርሷ ውስጥ እርዳታን በመፈለግ በሃይል
ይጮሃሉ፡፡ “ጌታችን ሆይ! ከእዚያ እንሰራው ከነበርነው ሌላ በጎ ስራን እንሰራ ዘንድ አውጣን”(ይላሉ)፡፡ “በእርሱ ውስጥ ያስታወሰ ሰው የሚገሰጽበትን
ዕድሜ አላቆየናችሁምን አስጠንቃቂውም መጥቶላችኋል ስለዚህ ቅመሱ። ለበደለኞችም ምንም ረዳት የላቸውም”(ይባላሉ)፡፡ፋጢር 36_37
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➭ ኢንሻ አሏህ ክፍል አስራ ሶስት ይቀጥላል◉◉◉✍
▪️ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ
【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

🔺ጅልባብሽ በያመቱ አዲስ ቅያሬና አዲስ ዲዛይን በመጣ ቁጥር ዘመን ከዘመን በተለወጠ ቁጥር‼️
🔺አችም አለባበስሽ ልትቀይሪ አይገባም ‼️
🔺በታዘዝሽው ሸሪአዊ ሂጃብ እጅ መልበስ ያለብሽ ዘመናዊ አይደለም‼️
🔺ጅልባብሽ ሸሪአ ባዘዘሽ አለባበስ ልትለብሽ ይገባል!!
💎የነዛ ብርቅየ እንቁ እናቶችሽ አርአያ ወራሽ እጅ የነዛ የዲን ጠላቶችን አልጋ ወራሽ አትሁኝ ‼️
💎በምትሰሪያቸው በምተገብርያቸው ሰለፎች አርገውታል ብለሽ አገናዝቢ ስም ይዞ መዞር ሸክም ነው እቁ እንስት ሁኝ እቁ የሆኑ ልጆችን ታፈርያለሽ ‼️
➷https://t.me/https_Asselefya1

Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑦∅➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑦∅➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
د (3) توجيهات للفتاة المسلمة - الثاني - الإخلاص العمل لله - الأستاذ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ (ሀፊዘሁሏህ)
Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
አንተ የሱና ወንድሜ ሆይ ‼
የሰለፍይ ጃሂል የለም መፍትሔውስ ካለከኝ
ከሱና አሊሞች ስር ቁጭ ብለህ ቅራ ተማር።
ኢልም የሚገኘው በልፋት እንጂ በምኞት አይደለም።
✍ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
የሰለፍይ ጃሂል የለም መፍትሔውስ ካለከኝ
ከሱና አሊሞች ስር ቁጭ ብለህ ቅራ ተማር።
ኢልም የሚገኘው በልፋት እንጂ በምኞት አይደለም።
✍ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፃም እና ውሸት
◾️ፃም እና ሀሜት
◾️ፃም እና ነገር ማዋሰድ
《ክፍል 2⃣3⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፃም እና ውሸት
◾️ፃም እና ሀሜት
◾️ፃም እና ነገር ማዋሰድ
《ክፍል 2⃣3⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐 ሰዎች የሰለፍያ ዳእዋ ለምን ይዋጋሉ⁉️
➡️ የሰለፍያ ዳእዋ መሰረታዊ መርሆዎች
➡️ በሰለፍዮች ላይ የሚረጩ ሹብሀዎች
➲ ውሀብያ
➲ መዳሒላ
➲ ጃሚያ
➲ ሰዎችን የሚያከፍሩ
➲ ያለአግባብ የሚቸኩሉ…
➡️ ለሀቅ እንጂ ለግለሰቦች አለመወገን
➡️ የቢድአ ባለቤቶች መዋጋትና መተቸት
➡️ በጀርህ ተእዲል ጊዜ ፍይሀዊ መሆን
➲ በጀርህ ላይ ድምበር አለማለፍ
➲ በተእዲል ጊዜ አለመዘናጋት
➡️ የጀርህና ተእዲል ወሳኝ ነጥቦች
➡️ ሙብተዲእ ከሆኑ ሰዎች መማር
➡️ በሙብተዲኦች ላይ አቋማችን
፧፧ ፧፧ ፧፧
➲ሌሎችም ብዙ ነጥቦች ተወስቷል
♦️ከስሜትና ከችኩልነት ነፃ ሆኖ ላዳመጠው ብዙ ፋይዳ ያገኝበታል!!
✅ እሁድ በቀን 29/5/2014 ከሚሴ በኢብኑ አባስ መድረሳ የተደረገ ወሳኝና ጣፋጭ ሙሐደራ
🎙በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሀ
➴➴➷➷➘➘➴➴➷➷➘➘➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲ከሰለፎች መንገድ ማፈንገጥ አደጋ አለው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : -【"كل من أعرض عن الطريقة السلفية الشرعية فإنه لابد أن يضل و يتناقض ، و يبقى في الجهل المركب أو البسيط"】
➧ከሰለፎች (ከሶሀባዎች፣ ከታብእዮችና ከአትባእ አታብኢን) መንገድ የሚያፈነግጥ ሰዉ፦➴➴➴➴➴
①) ከመጥመም ቅሮት የለውም
②) እርስ በርሱ ይጋጫል
③) ድርብርብ ወይም መለስተኛ በሆነው ጅህልና ውስጥ ይሆናል።
📚[درء تعارض العقل و النقل (ج٥ ص٣٥٦)]

አማናንን መጣስ
ወንድም ሰዒድ አቡ ዑበይዳህ
አማናንን መጣስ
የ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ብርቅዬ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው
ወንድም ሰዒድ አቡ ዑበይዳህ
https://t.me/UstazKedirAhmed/6621
የ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ብርቅዬ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው
ወንድም ሰዒድ አቡ ዑበይዳህ
https://t.me/UstazKedirAhmed/6621
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑦①➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑦①➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
☞መቼም ይሁን መቼም!
➫➫➫➫➫➫➫➫
➧የሴት ልጅ ትልቁ ንብረቷ ውበቷ ሀያእ ነው።
➧ሀያእን ከላይዋ ላይ ገፋ ከጣለች ትልቅ ንብረቷን አጥታለች።
➧በሒጃባሽ ስትሸፈኒ፥
ከቤተሰብሽና ከራስሽ አልፈሽ ለመላው ማህበረሰብ ኩራት ነሽ!።
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫➫
➧የሴት ልጅ ትልቁ ንብረቷ ውበቷ ሀያእ ነው።
➧ሀያእን ከላይዋ ላይ ገፋ ከጣለች ትልቅ ንብረቷን አጥታለች።
➧በሒጃባሽ ስትሸፈኒ፥
ከቤተሰብሽና ከራስሽ አልፈሽ ለመላው ማህበረሰብ ኩራት ነሽ!።
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፃም እና ማጭበርበር
◾️ፃም እና ዘፈን
◾️ፃም እና ነሺዳ
◾️የሙዚቃ መሳሪያ በኢስላም
《ክፍል 2⃣4⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፃም እና ማጭበርበር
◾️ፃም እና ዘፈን
◾️ፃም እና ነሺዳ
◾️የሙዚቃ መሳሪያ በኢስላም
《ክፍል 2⃣4⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ከአሊሞች አንደበት
➧ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ አነስ ረሂመሁሏሁ ተአላ እንዲህ ይላሉ:-
༄"ይህ(ኢስላማውይ) እውቀት ደምህ እና ስጋህ ነው የወመልቂያማ ስለሱ ትጠየቃለህ (ስለሱ መጠየቅህን ካወቅክ) ከማን እንደምትይዘው ተመልከት"
[አል-ካፊያህ(21)]
https://t.me/https_Asselefya1
➧ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ አነስ ረሂመሁሏሁ ተአላ እንዲህ ይላሉ:-
༄"ይህ(ኢስላማውይ) እውቀት ደምህ እና ስጋህ ነው የወመልቂያማ ስለሱ ትጠየቃለህ (ስለሱ መጠየቅህን ካወቅክ) ከማን እንደምትይዘው ተመልከት"
[አል-ካፊያህ(21)]
https://t.me/https_Asselefya1
➲ሶላት ላይ ስትሆን ልብህን ፈልገው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️قال ابن قدامة رحمه الله:【"فمتى رأيت قلبك لا يحضر فى الصلاة،
فاعلم أن سببه ضعف الإيمان، فاجتهد فى تقويته "】
➧ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ሶላት ላይ ቆመህ ልብህ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቅ። ስለዚህ ልብህ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገለው ይገባል።
📚 مختصر منهاج القاصدين (ص30)

➧ለዲንሽ ➴ለአኽላቅሽና ➴ለትዳርሽ የማይበጁ ጓደኞችን ራቂያቸው!!
➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።
➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።
https://t.me/https_Asselefya1
➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።
➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።
https://t.me/https_Asselefya1
➧እንደፈለግሽው እየለበሽ ዲን በቀልብ ነው ትያለሽ🚫
ዲን በቀልብ ነው ማለትሽ እኮ
• #ምሳሌው
➧የፈተና ነጭ ወረቀትን📄 አቅርበሽ ሳፅፊ
ኣይ እውቀቱ እኮ በጭንቅላቴ ነው
እንደማለት ነው ‼️ እውነት ይሄ ትክክል ነውን?
➧አስተንትኚ የተከበርሽዋ እህቴ
እውቀት ብቻ ሳይሆን
ተግባርም ይፈልጋል ካንቺ!!!
تلبسي گمآ تشآئن وتقولي"الدين في القلب🚫
فأن تقولي الدين في القلب
•>>>>>>>>>>>>>>> #ميثال
ورقةبيضاء📄 الإمتحان دون ماتكتبي
وتقولي العلم بالرأس‼️ فهل هذا صحيح؟
تفكري يا آختي الكريمة
https://t.me/https_Asselefya1
ዲን በቀልብ ነው ማለትሽ እኮ
• #ምሳሌው
➧የፈተና ነጭ ወረቀትን📄 አቅርበሽ ሳፅፊ
ኣይ እውቀቱ እኮ በጭንቅላቴ ነው
እንደማለት ነው ‼️ እውነት ይሄ ትክክል ነውን?
➧አስተንትኚ የተከበርሽዋ እህቴ
እውቀት ብቻ ሳይሆን
ተግባርም ይፈልጋል ካንቺ!!!
تلبسي گمآ تشآئن وتقولي"الدين في القلب🚫
فأن تقولي الدين في القلب
•>>>>>>>>>>>>>>> #ميثال
ورقةبيضاء📄 الإمتحان دون ماتكتبي
وتقولي العلم بالرأس‼️ فهل هذا صحيح؟
تفكري يا آختي الكريمة
https://t.me/https_Asselefya1