💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴቶች ቀብር መዘየር ይችላሉን?
Sheikh Muhammed Zain
ሴቶች ቀብር መዘየር ይችላሉን?

🎙በታላቁ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን "ሐፊዞሁሏህ"

https://t.me/FewaidSheikhMuhammedZain/181
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑤②➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كن سلفيا على الجادة (08)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي



◾️ክፍል ስምንት ⓼
〰〰〰〰〰〰〰

↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن ክፍል ⑤
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
✅ ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

↪️ ክፍል አምስት ↩️
〰〰〰〰〰

【ደዋቢጡል ፊተን】

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሙስሊሞች አመት በአል ሲደርስ ምሳሌ የኢደል አድሀና የኢደል ፊጥር ቀን ሰዎች በደስታ፣ በፍቅር፣ ያለምንም ስጋት በሰላም ይውላሉ። ሙስሊም ያልሆነው ራሱ ምንም ሳይከፋውና በምንም ሳይሰጋ ተደስቶ በሰላም ይውላሉ። ምክንያቱም ኢስላም ሰላም ነውና።

ጥምቀትንም ጨምሮ ሌሎች የነሱ አመት በአል ሲሆን ግን በደል፣ ስቃይ፣ ድብደባ፣ ትንኮሳ፣ ግድያ፣ ዘለፋ፣ ፓለቲካ በቃ የማይሆነው ነገር የለም። በዛ ቀን ከነሱ ሀይማኖት ውጪ የሆነ ሰው አስፓልት ለመውጣት ራሱ ይሰጋል። አላህ ቅናቻውን መንገድ ይምራቸው ሌላ ምን ይባላል።
➧አላህን ማውሳት
➫➫➫➫➫➫➫

▪️قال الإمام ابن القيم -رحمه الله تعالى- : "ما ذُكر الله على صعبٍ إلا هان ، و لا على مشقةٍ إلا خَـفَّت ، و لا على شدةٍ إلا زالت ، و لا كربة إلا انفرجت"

➲ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል።

➧ነገራቶችን ከበድ ባለ ጊዜ አላህን አይወሳም ያንን ነገር የቀለለ ቢሆን እንጂ
➧በችግር ጊዜ አላህን አይወሳም ያንን ችግር የቀነሰና የተወገደ ቢሆን እንጂ
➧በጨነቀና ጥብብ ባለ ጊዜ አላህን አይወሳም ጭንቁን የተወገደ ቢሆን እንጂ
➧ መውጫ መግቢያ በጠፋ ሰአት አላህን አይወሳም ፈረጅ (እርዳታ) ቢገኝ እንጂ


📚 [الوابل الصيب(٧٧)]

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➲ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ትችላለህ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️ قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】

▪️ከእብ አልአህባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል

➠አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።

➧ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱአው ወደደለት። ከዱአውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱአ ሲያደርግ የተኛው ወንድሙን አረሳውም ዱአ አደረገለት። ጌታዬ ሆይ እገሌ የሚባለው ወንድሜ ወንጀሉን ማረው አለ። በዚህ ወንድሙ ዱአ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።

📚‏[ حلية الأولياء (ŮŚ /ŮŁŮĄ)].

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑤③➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كن سلفيا على الجادة (09)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي



◾️ክፍል ዘጠኝ ⓽
〰〰〰〰〰

↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧አንድ ሴት በኢስላማዊ አደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች፡ በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ (ትኖራለች)።

➲ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች፡፡

➲አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይወት እንደምትተወው ታስታውስ፡ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ ሚፈትን መጋጌጧ ጋር በሷ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…


➢ ወደጉድጓድ የምትገባበት
➢ አፈር በሷ ላይ ሚደፋበት
➢ ምስጦች የሚበሏት
➢ ክብሯና ውበቷ ጥሏት ሚሄድበት
➢ በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች፡ በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ!


➲ ከሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ፡ ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ!

➢ሙስሊም ሴት አላህን ትፍራው! ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ!>>

📚 ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/Asselefya1
فضائل يوم الجمعة

የጁሙዓ ቀን ትሩፋቶች

⑦ ሓዲሶች ትርጉም

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3875
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3875

አረበኛዉን ለማግኘት👇
t.me/selefiyya_ethiopia/1758
t.me/selefiyya_ethiopia/1758
سورة الكهف
الشيخ محمد ايوب
🎙ሸይኽ ሙሐመድ አዩብ ረሒመሁላህ

🎧ሱረት ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!


✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ኹጥባ_አራቱ መርሆዎች…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ

← القَو‌اعِدُ الأَربَعُ الَّتِي يَعْرِفُ بِهَا الْمُسلِمُ حَقِيقَةَ التَّوحِيدِ

→ አንድ ሙስሊም የተዉሂድን እዉነታ የሚያዉቅባቸዉ የሆኑ አራት መርሆዎች

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4517
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4517
Audio
◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር
➖➖➖➖➖➖➖➖

♦️የሰለፎች መንሀጅ አሳሳቢነት
♦️የትክክለኛ ሰለፍይ መገለጫዎች
♦️ሰለፍይነት በተግባር ወይስ በስም

▪️ከሸህ ፈውዛን ፅሁፍ የተወሰደ

ፅሁፋን ለማግኘት ይህን ይጠቀሙ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/5285

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
وَدِيعٌ اليَمَنِي
<unknown>
بعيداً عن أيّ ضجيج.. أرح مسمَعك"

✅ ማራኪ ቲላዋ
✅ የቁርአን ግብዣ
✅ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ

➧ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

📚(አል -ረዕድ 28)
كن سلفيا على الجادة (10)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي



◾️ክፍል አስር⓵⓪
〰〰〰〰〰

↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w