ፈጣሪን መካድ
Muhammed Sirage
" ፈጣሪ የለም " በማለት ፍጣሪን የሚክዱ ...
Audio
◾️አስደናቂው የመልእክተኛው ፅናት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☑️ በነብያችን ላይ የደረሱ ሙሲባዎች
🔘በእሁ ዘመቻ ላይ የተከሰተው
🔘የእናት አባታቸው ማጣት
🔘የአብዱል ሙጠሊብን ማጣት
🔘የአቡ ጣሊብና የኸድኛ ሞት
🔘የልጆቻቸው ተከታታይ ሞት
🔘በጧኢፍ ሰዎች የደረሰባቸው ግፍ
🔘የመካ ሚሽሪኮች ተንኮልና ሴራ
➡️ ይህ ሁሉ ሙሲባ በምን ተሻገሩት⁉️
▪️የሙእሚን ትልቁ ሙሲባ…
▪️የመልእክተኛው መሞት…
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ➭ክፍል አምስት ➧ከመሳሳት ነጻ ሆነ ማለት ቅን የሆነውን ጎዳና ተመራ ማለት ነው፡፡ ከውስብስብ ችግሮች ነጻ ሆነ ማለት ደግሞ መልካም ህይዎትን ተጎናጸፈ ማለት ነው፡፡ ቅኑን ጎዳናእንዲሁም መልካምን ህይዎት ለመጎናጸፍ የፈለገ ቁርኣንን አጥብቆ ይያዝ፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡ ●طه ◍مَا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➻ክፍል ስድስት
➧የሰዎች መጥፋትና መክሰር ዋናው ምክንያቱ ቁርኣንን ከማስተንተን በመራቃቸው እንደሆነ አላህ ተናገረ፡፡
ሰዎች ቁርኣንን አስተንትነው ቢያነቡት ለደረቶቻቸው መድሓኒት ፣ ለልቦቻቸው
መስተካከል መፍትሄ ፣ በዚህ ምድራዊ ኣለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም መልካም ነገሮችን ለመጎናጸፍ ምክንያት ይሆናቸው እንደነበረ አላህ በግልጽ ተናገረ፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
قَدْ كَانَتْ آيَاتِي تُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ فَكُنتُمْ عَلَىٰ أَعْقَابِكُمْ تَنكِصُونَ◍مُسْتَكْبِرِينَ بِهِ سَامِرًا تَهْجُرُونَ◍أفَلَمْ يَدَّبَّرُوا الْقَوْلَ أَمْ جَاءَهُم مَّا لَمْ يَأْتِ آبَاءَهُمُ الْأَوَّلِينَ
➠“አንቀጾቹ በእናንተ ላይ በእርግጥ ይነበቡላችሁ ነበር፡፡ በተረከዞቻችሁም ላይ ወደኋላችሁ ትመለሱ ነበራችሁ፡፡ በእርሱ (በተከበረው ቤት ካዕባ) ኩሩዎች
ሌሊት ተጫዋቾች (ቁርኣንንም) የምትተው ሆናችሁ (ትመለሱ ነበራችሁ
ይባላሉ) ፡፡ (የቁርኣንን) ንግግሩንም አያስተነትኑምን? ወይስ ለመጀመሪያዎቹ
አባቶቻቸው ያልመጣ ነገር መጣባቸውን?” አል ሙእሚኑን፡66_68
➧ይህ ማለት ፣ የንግግሩን ትርጉም ቢያስተነትኑና ቢገነዘቡ ፣ መልእክቱን ቢረዱት በተረከዞቻቸው ወደኋላ ባልተንሸራተቱ ፣ ወደጥመት ጎዳና ባልተመሙ ነበር፡፡ የሰው ልጅ የኪሳራ ፣ የጥፋት ፣ የጥመት ፣ ከሐቁ የመዘንበል ምክንያቱ በቅርቢቱም ይሁን በወዲያኛው ዓለም መልካም ነገር የሚጎናጸፉበት የሆነውን ታላቁን ቁርኣን በመራቃቸው
እንደሆነ በግልጽ ይጠቁመናል፡፡
➧ይህ የተከበረ ቁርኣን“ዚክራ” (ግሳጼ) በሚል ስያሜ በበርካታ ቦታዎች ላይ አላህ ጠርቶታል፡፡
◍قَدْ أَنزَلَ اللَّهُ إِلَيْكُمْ ذِكْرًا
“አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ፡፡” አጥ ጦላቅ፡10
➽ቁርኣን ከዚህ በፊትና ወደኋላ ስለመጡ ሰዎች ፣ የጌታችን ስሞችና ባህሪዎች ፣ የጀነት እና የእሳት ትውስታ ነው፡፡ በቁርኣን ውስጥ ህግጋቶች፣ ትዕዛዛትና ክልከላዎች ተወስተዋል ፤ የአላህ ባሮች በዚህ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው መልካምን እንደሚጎናጸፉ ተወስቷል፡፡
➢አላህ በበርካታ ቦታዎች ላይ የቁርኣን አንቀጾች “ዚክራ” (ግሳጼ) በሚል ስያሜ ከጠራው ከተከበረው ቁርኣን የራቁ ሰዎች ከዝንጉዎች እንደሚሆኑ ይጠቁማል ማለት ነው፡፡
➳ባሮች ለልቦናቸው ሕይዎት የሚያገኙበት ፣ ብሩክ ፣ በዚህ ምድራዊ ዓለምምይሁን በወዲያኛው ዓለም መልካምን የሚጎናጸፉባቸው ነገሮች ከተወሳበት ታላቁ ቁርኣን ድርሻ ካልኖራቸው በቀር እርሱን ከመዘንጋት ነጻ ሊሆኑ አይችሉም ፡፡ ይህ ቁርኣን በተራራ ላይ ቢወርድ ሊሰነጣጠቅ እንደሚችል አላህ ተናግሯል፡፡
لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّه
➭ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ
ተሰንጣቂ ሆኖ ባየኸው ነበር፡፡” አል ሐሽር፡21
◉
◉
◉
◉🖊ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📚አንብብ!!ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!
https://t.me/https_Asselefya1

لاَيُكلِفُ الله نَفساً إِلا وُسعَهَا-أحمد الشافعي 💙
<unknown>
🌸የማላዳ ምርጥ ቲላዋ🌸
➥ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
➲ለአንድ የአላህ ባሪያ ለዱንያውም ሆነ ለአሔራው ቁርአንን በማስተንተን ከመቅራት የተሻለ ይበልጥ የሚጠቅመው ምንም ነገር የለም።
📙 مدَارِجُ السَالِكِين
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي.
➲ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው!
►ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች💎
اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው!
►ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች💎
اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የነብይና የረሱል ልዩነት
☑️ የሂዳያ አይነቶችና ምንነት
➰ክፍል ④➰
〰〰〰〰

➧የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
○ قال رسول الله - ﷺ -: أعمارُ أمتي ما بينَ الستِّينَ إلى السبعينَ وأقلُّهم من يجوزُ ذلِكَ `[ صحيح الترمذي ٣٥٥٠.]
➲ የህዝቦቼ ዕድሜ ከ60 እስከ 70 ዓመት ነው ከዚህ የሚያልፉት ጥቂቶች ናቸው"
[ ሶሒሑ ቲርሚዚይ፤ 3550 ]
➽አይ ልባችን !አይ ዱንያን ፈላጊዎች መሆናችን ! ይችን ጥቂት እድሜ ይዘን እንጣላለን፣ ዘላለም የማንኖርባትን ዱንያን እንገነባለን የአኼራው ቤታችንን ረስተናል የኢማን ጥፍጥናን በሴትና በገንዘብ ቀይረናል ሞት ሲራጥ ሚዛን እና ምርመራ መኖሩ ከልባችን ጠፍቷል።
አላህ ሆይ! በማይጠቅመን ነገር ያለፈው ህይወታችንን ማርልን ቀሪውን ዕድሜያችንንም ባርክልን
🖊 Ibnu Seid

🖊 እህቴ ሆይ..
የአንቺ ውበት
በኒካህ ለተሳሰርሽው ባልሽ
ብቻ እንጂ ለተለያዩ የሶሻል
ሚድያ ተኩላዎች አይደለም!!
የአንቺ ውበት
በኒካህ ለተሳሰርሽው ባልሽ
ብቻ እንጂ ለተለያዩ የሶሻል
ሚድያ ተኩላዎች አይደለም!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ➻ክፍል ስድስት ➧የሰዎች መጥፋትና መክሰር ዋናው ምክንያቱ ቁርኣንን ከማስተንተን በመራቃቸው እንደሆነ አላህ ተናገረ፡፡ ሰዎች ቁርኣንን አስተንትነው ቢያነቡት ለደረቶቻቸው መድሓኒት ፣ ለልቦቻቸው መስተካከል መፍትሄ ፣ በዚህ ምድራዊ ኣለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም መልካም ነገሮችን ለመጎናጸፍ ምክንያት ይሆናቸው እንደነበረ አላህ በግልጽ ተናገረ፡፡…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➳ክፍል ሰባት
➤ምንም የማይናገር የሆነው ደረቅ ተራራ ቁርኣን በእርሱ ላይ ቢወርድበት አላህን
ከመፍራቱ የተነሳ ይሰነጣጠቅ ነበር፡፡ የቁርኣን ማስጠንቀቂያዎች ፣ የቁርኣን
ማስፈራሪያዎችና ተግሳጾች በበርካታ ልቦች ላይ ይወርዳሉ፡፡ ነገር ግን የሰው ልጅልቦናዎች በድርቅናቸው ላይ መዘውተር እንጅ ፍጹም ለሐቁ ሲንቀሳቀሱ አይስተዋልም፡፡
➽ኢብን አል'ቀይም - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“ስለርሷ ፈጣሪዋና ተንከባካቢዋ የሆነው ጌታዋ ነግሯታል፡፡ በእርሷ ላይ ንግግሩን
ቢያወርድ ትፈራ ነበር፡፡ አላህን ከመፍራቷ የተነሳ ትሰነጣጠቅ ነበር፡፡
የስጋ ቁራጭ የሆነችው የሰው ልጅ ልቦና ከዚህ ተራራ በጣም መድረቁ አስገራሚ ነው! የሰው ልጅ በእርሱ ፈጣሪው የሚወሳበት ቁርኣን እየተነበበ ፣ በደንብ አድምጦ እና ሰምቶ መቀበል ሲገባው ጭራሽ ልቦናው አይለዝብም አይፈራም አይጸጸትም ፤በእርሱ ንግግር ፣ በእርሱ ተግሳጽ የማትለዝብ ከሆነ የሰውን ልጅ ስጋ የሚያቀልጥ እና የሚያለዝብ እሳት አላህ መፍጠሩ (ማዘጋጀቱ) በእርሱ ላይ ጥበቡን የሚቃረን ተግባር አይደለም፡፡
➧ በዚህች የቅርቢቱ ዓለም ወደርሱ የማይጸጸት ልቦናው ለአላህ ቃል በፍቅሩ
እንዲሁም ከፍርሀት የተነሳ በለቅሶው የማይለዝብ ከሆነ ትንሽን ብቻ (በዚህች ዓለም)ይጣቀም ፤ ከፊት ለፊቱ ትልቅ አለዛቢ አለ ፤ ስውሩን ገሀዱንም አዋቂና ሁሉንም ተመልካች ወደሆነው ጌታ ይመለሳል፡፡” ሚፍታሁ ዳሪ አስ ሳዓዳህ፡ 1/221
የልቦች አስታዋሽ ፣ የነፍሶች አንቂ ማስተካከያዋ ብቸኛው መድሐኒት ልቦናን
ከቁርኣን ጋር ማስተሳሰር ብቻ ነው፡፡ ቁርኣን ለልቦና ጨፌ ከሆነ ባሪያው ከእርሱ ጋር መልካምና ደስተኛ የሆነ ህይዎት ይኖራል፡፡ሀሳብን እና ጭንቀትን የሚያስወግድ ዱዓ ከረሡል صلى الله عليه وسلم መጧል፡-
"أسألك بكل اسم هو لك سميت به نفسك ، أو علمته أحدا من خلقك ، أو أنزلته في
كتابك ، أو استأثرت به في علم الغيب عندك ، أن تجعل القرآن ربيع قلبي ، ونور
صدري ، وجالء حزني ، وذهب همي"
➧ትርጉሙ፡ “ቁርኣንን ለልቤ (ለምለም) ጨፌ ፣ ለደረቴ ብርሃን ፣ ለሀዘኔ ማስወገጃ ፣ለሀሳቤ ማራቂያ እንድታደርግልኝ ነፍስህን እራስህ በጠራህበት ወይም ከፍጥረታትህ ለአንዱ ባስተማርከው ወይም በኪታብህ ባወረድከው ወይም ከአንተ ዘንድ ባለው የሩቅ እውቀትህ የተለየህበት በሆነው ስምህ ሁሉ እጠይቅሃለሁ፡፡ አህመድ፡3712
➧ወንድሜ ሆይ! አስተውል - አላህ ለሐቁ ይግጠምህ - እነዚህ በሐዲሱ ውስጥ
የተጠቆሙት ትርጉሞች ሁሉ የቁርኣን ፍሬዎችና መልካም አሻራዎች ናቸው፡፡
የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
أن تجعل القرآن ربيع قلبي،
“ቁርኣንን የልቦናዬ (ለምለም) ጨፌ አድርግልኝ” አህመድ 3712
➤ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍
📚አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም
☑️ የእስልምና የበላይነት
➰ክፍል ⑤➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም
☑️ የእስልምና የበላይነት
➰ክፍል ⑤➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
مشاري راشد العفاسي أذكار الصباح لعام 1434هـ - Mishari Alafasy Azkar…
🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
🎙شخ مشاري راشد العفاسي
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
🎙شخ مشاري راشد العفاسي
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ሶስት 〰〰➰➰➰ ➲ከሰው ልጆች ሁሉ አባት ነብዩላህ አደም (አለይሂ ሰላም)እስከ መጀመሪያው መልእክተኛ ኑሕ(አለይሂ ሰላም)ድረስ አስር ክፍለ ዘመን ነበር።በዚህ ወቅት የሰው ልጆች ሁሉ በአንድ ሃይማኖት በእስልምና ውስጥ ነበሩ። ችግሩ የተፈጠረው አንድነቱ የፈረሰው ኑሕ(አለይሂ ሰላም) የተላኩባቸው ሰዎች በደጋጎች ላይ ድንበር አልፈው የባእድ አምልኮት ላይ ሲወድቁ ግዜ ነው። 🔁በዚህም…
➲መንዙማ
እውነታው፣ አደጋዎችና መዘዞቹ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➻ክፍል አራት
➧በሌላ ጎኑ ድል ለአሏህ፣ ለመልክተኛው እና ለአማኛች ነውና አሏህ ለነብዩሏህ ኑሕን (አለይሂ_ሰላም) በጣም ጥቂት ከሆኑ ተከታዮቻቸው ጋር ከእንስሳት ጥንድ ጥንድ በመሆን እዛች መርከብ ላይ ተጭነው በዚህ ምድራዊ ህይወት ከመስመጥ ተጠበቁ። በአላህ ፍቃድ የሚቀጥለው አለም ላይ ካለው አሳማሚ ቅጣት ተጠብቀው የሰላም አገር የሆነችው ጀነት ውስጥ ይገባሉ። ይህ ከባድ የሆነ የሰይጣን ወጥመድ ትኩረት ይሻልና እስቲ ትንሽ ጠለቅ ብለን እንየው፦
➳የሰው ልጆች ከአንድነታቸው በኃላ የተበታተኑት በአሏህ ላይ በማጋራታቸው ነው። አሏህ ይህን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦
كَانَ النَّاسُ أُمَّةً وَاحِدَةً فَبَعَثَ اللَّهُ النَّبِيِّينَ مُبَشِّرِينَ وَمُنذِرِينَ وَأَنزَلَ مَعَهُمُ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ لِيَحْكُمَ بَيْنَ النَّاسِ فِيمَا اخْتَلَفُوا فِيهِ ۚ وَمَا اخْتَلَفَ فِيهِ إِلَّا الَّذِينَ أُوتُوهُ مِن بَعْدِ مَا جَاءَتْهُمُ الْبَيِّنَاتُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۖ فَهَدَى اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا لِمَا اخْتَلَفُوا فِيهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِهِ ۗ وَاللَّهُ يَهْدِي مَن يَشَاءُ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
➲ሰዎቹ ሁሉ አንድ ሕዝብ ነበሩ፤ (ተለያዩ)፡፡ አላህም ነቢያትን አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች አድርጎ ላከ፡፡ ከእነርሱም ጋር መጻሕፍትን በሰዎቹ መካከል በዚያ በርሱ በተለያዩበት ነገር ይፈርድ ዘንድ በእውነት አወረደ፡፡ በእርሱም (በሃይማኖት) ግልጽ አስረጂዎች ከመጡላቸው በኋላ በመካከላቸው ለኾነው ምቀኝነት እነዚያው የተሰጡት እንጂ አልተለያዩበትም፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትን ሰዎች ለእዚያ ከእውነት በርሱ ለተለያዩበት በፍቃዱ መራቸው፡፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡ [አል-በቀራህ-213]
➧ከአድነት በኃላ የተለያዩት በሺርክ ነው። ወደ ሽርክ እነዚያ ኑሕ የተላኩባቸው ህዝቦች የፈፀሙት ደግሞ ይህን የበደሎች ሁሉ ታላቅ በደል በሆነው ሺርክ ነው። ወደሺርክ ደግሞ የወሰዳቸው ከአሏህ እዝነት የተባረረው ሸይጧን እነሱን ቢድዐን በማሰራት ነው።
وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًا
አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡ [ኑሕ -23]
➠እነዚህ አምስት "አማልክት" ተብለው የተጠሩ ግለሰቦች እንማን ናቸው? እነዚህ ግለሰቦች በታላቁ ሶሐባ አብደላህ ኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ እንሁን) አንደበት "ሷሊሆች(መልካም የአሏህ ባሪያዎች)" መሆናቸው የተመሰከረላቸው ናቸው። እነዚህ አምስት ሷሊሆች ሲሞቱ ሸይጧን ለህዝቦቻቸው አዛኝ መስሎ “ይቀማመጡ የነበረበት ቦታ ላይ ሃውልት ብታደርጉላቸው” አላቸው። እነሱም እሺ ብለው ተቀበሉት።
📘ዝግጅት መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ።
✍ኢንሻአሏህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉
✏️መጻፍ ካልቻልክ አንብብብ!ማንበብ የተሻለ ሰው ያድርጋል።
ጆይን በማለት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➳ክፍል ሰባት ➤ምንም የማይናገር የሆነው ደረቅ ተራራ ቁርኣን በእርሱ ላይ ቢወርድበት አላህን ከመፍራቱ የተነሳ ይሰነጣጠቅ ነበር፡፡ የቁርኣን ማስጠንቀቂያዎች ፣ የቁርኣን ማስፈራሪያዎችና ተግሳጾች በበርካታ ልቦች ላይ ይወርዳሉ፡፡ ነገር ግን የሰው ልጅልቦናዎች በድርቅናቸው ላይ መዘውተር እንጅ ፍጹም ለሐቁ ሲንቀሳቀሱ አይስተዋልም፡፡ ➽ኢብን…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
ክፍል ስምንት
〰〰〰〰〰
➭ልብን “ረቢዓ ቀልቢ” (የልቦናዬ (ለምለም) ጨፌ) በማለት ሲያወሳ ደረትን ደግሞ“ኑረ ሶድሪ” (የደረቴ ብርሃን) በማለት ገለጸው፡፡ ምክንያቱም ደረት ልቦናን ያቀፈ ወይም ያካበበ ነው፡፡ ደረት ሲያበራ በውስጥ ያለው አካል ሁሉ ያንጸባርቃል፡፡
ልብ ለመልካም ነገሮች ከተገጠመች የትሩፋቶች ሁሉ ምንጭ በመሆኗ “ረቢዕ” (ለምለም ጨፌ) በሚል ቃል ተገለጸች፡፡
የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
" ألا وإن في الجسد مضغة إذا صلحت صلح الجسد كله ، وإذا فسدت فسد الجسد كله ألا وهي القلب" متفق عليه
➧“ንቁ! በአካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች ፤ እርሷ ከተስተካከለች አካል ሁሉ ይስተካከላል፤ እርሷ ከተበላሸች ደግሞ አካል ሁሉ ይበላሻል፡፡ ንቁ! እርሷ ልብ ነች፡፡” ቡኻሪ፡ ሙስሊም፡
➲በዚህ ሐዲስ ውስጥ ልብ በቁርኣን ሲስተካከል ለምለም ጨፌ እንደሚሆን የረቀቀ ጥቆማ አለው፡፡ ረቢዕ (በልግ ወራት) ጣፋጭ የሆኑ ፍሬዎችን ፣ ያማሩ አበቦችን ፣ጽጌረዳዎችን ያፈራል፡፡ ወራቱ ምርጥ የሆኑ ሽታዎች የሚሰራጩበት ነው፡፡
➲“ወጀላአ ሁዝኒ” (የሀዘኔ ማስወገጃ) የሚለው ቃል በልብ ውስጥ የሚገኘውን ሀዘን ፣ ጭንቀት እና ሐሳብ በቁርኣን የመወገዱን ታላቅ ጥቅም ይጠቁመናል፡፡ ይህ የሚገኘው የሰው ልጆች መልካም ነገሮችን የሚጎናጸፉበት በሆነው ታላቁ ቁርኣን ነው፡፡
➧ቁርኣንን ሳታስተነትን ፣ ተገንዝበህ ሳታነበውና በእርሱም ሳትሰራበት በቤትህ ውስጥ በጌጥ በተዋበ ሸልፍ ላይ አሳምረህ በማስቀመጥ መልካም ነገሮችን መጎናጸፍ ፣ የእርሱን
ጣፋጭ ህይዎት ማጣጣም አትችልም፡፡ በቁርኣን መልካም መጎናጸፉ ፣ ጣፋጭነቱ ፣ደስታው ፣ ጥሩን ህይዎት ሰጭነቱ የሚገኘው የተከበረውን ቁርኣን በማስተንተን ፣በመገንዘብ ትርጉሙን በመረዳት እና በእርሱ በመስራት ብቻ ነው፡፡
ለዚህ ነው በርካታ የእውቀት ባለቤቶች የሚከተለውን የአላህ ቁርኣን እንደሚከተለው የተረጎሙት፡
●الَّذِينَ آتَيْنَاهُمُ الْكِتَابَ يَتْلُونَهُ حَقَّ تِلَاوَتِهِ أُولَٰئِكَ يُؤْمِنُونَ بِهِ ۗ
“እነዚያ መጽፉን የሰጠናቸው ተገቢ ንባቡን ያነቡታል፡፡ እነዚያ በርሱ ያምናሉ”
አል በቀራህ፡121
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📚አንብብ!!
➢ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴