💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب


➡️ የሀሜት አስከፊነት
➡️ ሰዎችን ለማሳቅ መዋሸት
➡️ ሰዎችን በፊታቸው ማወደስ
➡️ ጥሩ ስነምግባርና ምንዳዎቹ

↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹قصيدةُ أنا السّلفي يا أبتِ لحسّانة إبنة الشيخ ابن باز رحمه ﷲ🌹
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #50
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ርዕስمسائل:
بَابُ مَا جَاءَ فِي الاسْتِسْقَاءِ بِالْأَنْوَاءِ


↪️ ክፍል 5⃣0⃣↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧“የተዘረጋው የአላህ ገመድ” የሚለው ስያሜ ክቡር ለሆነው የአላህ ቁርኣን የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ስያሜው በነብዩ صلى الله عليه وسلم ትክክለኛ ሐዲስም ተረጋግጦ ይገኛል፡፡

فقد روى الإمام مسلم في "صحيحه" من حديث زيد بن أرقم رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "ألا وإني تارك فيكم ثقلين : أحدهما كتاب الله عز وجل ، هو حبل الله، من اتبعه كان على الهدى ، ومن تركه كان على ضلالة"

◆በሙስሊም ዘገባ ዘይድ ብን አርቀም رضي الله عنه የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፏል፡-

➠“ንቁ! እኔ በእናንተ ውስጥ ሁለት ታላላቅ ነገሮችን ትቸላችኋለሁ፡፡ አንደኛው የአላህ ኪታብ ነው፡፡ እርሱም የአላህ ገመድ ነው፡፡ እርሱን የተከተለው በቅን ጎዳና ላይ ይሆናል፡፡ እርሱን የተወው ደግሞ በጥመት ላይ ይሆናል፡፡” ሙስሊም፡ (2408)

"وروى الإمام أحمد في "مسنده" من حديث أبي سعيد الخدري رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "كتاب اللّٰه حبل ممدود من السماء إلى الأرض"

◆ኢማም አህመድ በዘገቡት ደግሞ አቡሰዒድ አል'ኹድርይ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

➠“የአላህ መጽሐፍ ከሰማይ ወደምድር የተለቀቀ የአላህ ገመድ ነው፡፡” አህመድ፡11104 ቲርሚዚይ፡3788

وروى ابن أبي شيبة في "مصنفه" من حديث أبي شريح الخزاعي رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "أبشروا أبشروا ، أليس تشهدون أن لا إله إلا الله وأني رسول الله ؟" قالوا : نعم ، قال : "فإن هذا القرآن سبب طرفه بيد الله، وطرفه بأيديكم فتمسكوا به ، فإنكم لن تضلوا ، ولن تهلكوا بعده أبدا"

➧ኢብን አቢ ሸይባ በዘገቡት አቡ'ሹረይህ አል'ኹዛዒይ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

➲“አብሽሩ! አብሽሩ! ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለ ፣ እኔም የአላህ መልክተኛ እንደሆንኩ ትመሰክራላችሁ አይደል?” በማለት ረሡል صلى الله عليه وسلمሶሃቦችን ጠየቁ
፡፡ ሶሃቦችም “አዎ!” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ የአላህ መልክተኛም “ይህ ቁርኣን ገመድ ነው፡፡ አንዱ ጫፍ በአላህ እጅ ነው ፤ ሌላኛው ጫፍ ደግሞ በእናንተ እጅ ነው፡፡

እርሱን አጥብቃችሁ ያዙ ፣ ከእርሱ በኋላ ፍጹም አትጠፉም” በማለት ተናገሩ፡፡ ሙሰነፍ ሊብኒ አቢ ሸይባ፡ አልባኒ ሐዲሱን በሙስሊም መስፈርት ሶሂህ ነው ብለውታል አስ ሶሂህ፡

وروى الدارمي عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه أنه قال : "إن هذا الصراط محتضر تحضره الشياطين ينادون يا عبد الله هذا الطريق ، فاعتصموا بحبل الله ، فإن حبل الله القرآن"
አድ ዳሪሚይ በዘገቡት ዓብደሏህ ብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

➳“ይህ (ቀጥተኛ የኢስላም) መንገድ ሰይጣናት ይገኙበታል ፤ (ሰይጣናት) “አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ! ቀጥተኛ ያልሆነውን መንገድ ይህ ትክክለኛው መንገድ ነው” እያሉ ጥሪ ያደርጋሉ። የአላህን ገመድ አጥብቃችሁ ያዙ ፤የአላህ ገመድ በእርግጥ ቁርኣን ነው” አድ ዳሪሚይ፡ 3360

➢ኢንሻአላህ
ይቀጥላል

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚 አዲስ የተጀመረ ኪታብ
~~~~~~~~~~~~~~~~

#ኡሱሉ_አስሱናህ ፨

📓 متن أصول السنۃ

✍ إمام أحمد بن حنبل رحمه الله

✅ ክፍል => 1⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ልጄን ልዳረው ወይ Fejr Ena Zeweje
Sheh Fewzan
✅ልጄን ልዳረው ወይ

የሸኽ ፈውዛን አስደማሚ መልስ

የሴት ልጅ አባት አስተዋይነት ስንቶች ይሁን ኢሄን ጥያቄ ሚጠይቁት በልጃቸው ትዳር ላይ

ትርጉም፦
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب


➡️ ወደ ኸይር ማመላከት
➡️ ለሰዎች መልካም መዋል
➡️ መተናነስና ዝቅ ማለት

↪️ ክፍል 4⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ወንድማችን ኸዲር አሕመድ ከሚሴን አሁን ስልክ ደውሎ አጊንቼዋለሁ። አካባቢው ሰላም ነው ብሎኛል። አብዛኛው የሚወራው ነገር ውሸት ነውና አትሸበሩ። ዱ0 ላይ እንበርታ።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧“የተዘረጋው የአላህ ገመድ” የሚለው ስያሜ ክቡር ለሆነው የአላህ ቁርኣን የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ስያሜው በነብዩ صلى الله عليه وسلم ትክክለኛ ሐዲስም ተረጋግጦ ይገኛል፡፡ فقد روى الإمام مسلم في "صحيحه" من حديث زيد بن أرقم رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "ألا…
➲የተዘረጋ የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➳ክፍል ሁለት

➧ይህ ፣ የተዘረጋ ገመድ (ቁርኣን) የሰውን ልጅ ለመምራት ፣ ለማስተካከል አማኞችን ለመገሰጽ ፣ በደረቶች ውስጥ ያለውን በሽታ ለመፈወስ ፣ ለቁርኣን ባለቤቶች በረከትን ፣ ብርሃንን እና ነጸብራቅን ለማጎናጸፍ አላህ ያወረደው መንገድ
ነው
፡፡

➧አሏህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡


كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ لِّيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ وَلِيَتَذَكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ

➻ይህ ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡


إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا

➛ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡

قَدْ جَاءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ كَثِيرًا مِّمَّا كُنتُمْ تُخْفُونَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ ۚ قَدْ جَاءَكُم مِّنَ اللَّهِ نُورٌ وَكِتَابٌ مُّبِينٌ◍يَهْدِي بِهِ اللَّهُ مَنِ اتَّبَعَ رِضْوَانَهُ سُبُلَ السَّلَامِ وَيُخْرِجُهُم مِّنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ بِإِذْنِهِ وَيَهْدِيهِمْ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ

➻ “ከአላህ ዘንድ ብርሐንና ገላጭ መጽሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አላህ
ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል፡፡
በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሐን ያወጣቸዋል፡፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ
ይመራቸዋል፡፡” አ
ል ማኢዳህ፡
ቁርኣንን ፣ ለሰዎች ሒዎት ለስነ-ምግባራቸው ፣ ለስነ-ስርዓታቸው ፣ ለማህበራዊ ሒዎታቸው ፣ ለአምልኳቸው ፣ በአጠቃላይ ወደአላህ ለመቃረብ የሚጓዙበት ጎዳና አድርጎ አላህ አውርዶታል
፡፡
ለዚህ ነው የአማኞች እናት ዓኢሻ ረድየላህ አንሃ ስለነብዩ صلى الله عليه وسلم ስነ-ምግባር በተጠየቀች ጊዜ የሚከተለውን ምላሽ የሰጠችው፡-
"كان خلقه القرآن"

“ስነ-ምግባራቸው ቁርኣን ነበር” አህመድ፡

➧ማንኛውም በቁርኣን ውስጥ የአምልኮት ፣ የስነ-ምግባር ፣ የስነ-ስርዓት ፣የማህበራዊ ህይዎት እና የሌሎችም ሰዎች የሚገለጹባቸው ባሕሪያት አይኖርም ፣የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚገለጹበት ቢሆን እንጅ፡፡ ረሡል صلى الله عليه وسلم ከሰዎች ሁሉ አላህን በጣም ተገዥ ፣ በብዛት ፈሪው ፣ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠንቃቂው ፣ በስነ-ምግባራቸው የተሟሉ ፣ ስርዓታቸው በጣም ያማረ ፣ ከሰዎች ጋር የነበራቸው ማህበራዊ ግንኙነት መልካም የነበሩ ናቸው፡፡

➛ኢንሻአላህ
ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍
https://t.me/https_Asselefya1
أصول السنۃ ٢.mp3
Abu Useymin
📚 አዲስ የተጀመረ ኪታብ
~~~~~~~~~~~~

#ኡሱሉ_አስሱናህ ፨

📓 متن أصول السنۃ

✍ إمام أحمد بن حنبل رحمه الله

✅ ክፍል => 2⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
PDF ለማገኘት⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2926
https://t.me/Asselefya1/2926