Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ዋና ዋና የጣጉት አይነቶች
🔻【ክፍል 5⃣2⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

هداية المستفيد ክፍል 01
Voice changer with effects (https://play.google.com/store/apps/…
ክፍል አንድ 0⃣1⃣
📚 የኪታቡ ስም #ሒዳየቱል_ሙስተፊድ_ፊአህካሚ_ተጅዊይድ❵
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚(هدايةالمستفيد في احكام التجويد)
📝 አዘጋጅ " ሸይኽ ሙሀመድ መህሙድ አቡ ሪማ በመባል የሚታወቁት "
📝تأليف، (الشيخ محمد محمود المشهور بأبي ريمة)
🎙 አቅራቢ #በወንድም_አቡ_ሒበቲላህ
🗂 የኪታቧን PDF ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/5793
ኪታቧን ለመቅራት በቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

قال الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:
"النّساء أيضا فيهنّ مؤمناتٍ؛ فيهنّ داعيات وفيهنّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المُنكر، ليس خاصّا بالرجال، فلتنتبه النساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهِم فتربيهم على الطاعة."
•|التعليق على رسالة: وجوب الأمر بالمعروف ص٦٢

📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~~~~~
✍ الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله
🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله
✅ ክፍል => 4⃣
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የኪታቧን PDF ለማገኘት⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2721

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ትዕግስት ➖➖➖➖ ➽ክፍል አራት 〰〰〰〰〰 ➥ይህ ፣ ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ላይ ለመታገስ ከሚያግዙ ነገሮች ሁለተኛው ከዚህ በፊት ባሳለፍነው ነጥብ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የባሮች ስራ ፍጡር መሆኑን ካስተዋለ ፣ በእርሱ ላይ መከራ እንዲመጣ ያደረገውን አካል ከተመለከተ ሰዎችን ከመውቀስ ፣ ከማማረር ይልቅ በእኔ ላይ የደረሰብኝ መከራ ነፍሴ በፈጸመችው…
➲ትዕግስት "الصبر"
〰〰〰〰〰〰
➳ክፍል አምስት
➖➖➖➖➖
➳ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ለሚታገሱና ይቅር ለሚሉ ሰዎች አላህ ቃል የገባው ምንዳ እንዳለ ማረጋገጥ ነው፡፡
➽የትዕግስት ደረጃዎች ሁለት
ሲሆኑ አንዱ ከሌላው ከፍ ያለ ደረጃ አለው፡፡ የመጀመሪያው ፡ ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ላይ መታገስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በደል እየተፈጸመበት ይቅርታ ማድረጉ ነው፡፡ ይቅር ማለት ከትዕግስት ደረጃዎች ላቅ ያለው ደረጃ ነው፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ ۗ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ
“ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለሆኑት (ተደግሳለች)፡፡ አላህም በጎ ሰሪዎችን
ይወዳል” አል ዒምራን፡ 140
➠ይህ ደረጃ ማንም ሊደርስበት የማይችለው የኢህሳን (የበጎ ሰሪነት) ደረጃ ነው፡፡ ከዚህ ደረጃ የሚደርሱት በጎ ሰሪና የአላህ ቅርብ ባለሟሎች ናቸው፡፡
➲ለዚህ አጋዥ የሚሆነው ታጋሾች አጅር ወይም ምንዳ እንዳላቸው ማረጋገጡ ነው፡፡ ከአላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ ተስፋ አድርጎና ቋምጦ ሰዎች በሚያደርሱበት ስቃይ ሁሉ ታጋሽ በመሆን ከአላህ ዘንድ የሚያገኘውን ምንዳ ተስፋ አድርጎ ሰዎችን ይቅር ማለት ነው፡፡ አላህ ይቅር
የሚሉ ሰዎችን ይወዳል፡፡
ሸይኹ ራሂመሁሏህ የሚከተለውን የቁርኣን አንቀጽ ለማስረጃነት አቅርበዋል፡-
● وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِّثْلُهَا ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ
“የመጥፎም ነገር ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡” (አሽ’ሹራ፡ 40)
➠በዚህ አንቀጽ መሰረት ሰዎች ከሚደርስባቸው መከራ አኳያ በሶስት ደረጃዎች ይከፈላሉ፡-
የመጀመሪያው ደረጃ፡- መጥፎ ድርጊት ሲፈጸምባቸው በተመሳሳይ የሚበቀሉ ናቸው፡፡
ድንበር ሳያልፉ ወሰን አላፊዎችን በተመሳሳይ የሚቀጡ ናቸው፡፡ ይህ በሸሪዓ የተፈቀደ ነው፡፡ ይህ የተወሳው በሚከተለው የቁርኣን አንቀጽ ነው፡-
●وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِّثْلُهَا ۖ
➳የመጥፎም ነገር ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡” አሽ ሹራ፡ 40
●وَإِنْ عَاقَبْتُمْ فَعَاقِبُوا بِمِثْلِ مَا عُوقِبْتُم بِهِ ۖ وَلَئِن صَبَرْتُمْ لَهُوَ خَيْرٌ لِّلصَّابِرِينَ
“ብትበቀሉም በርሱ በተቀጣችሁበት ብጤ ተበቀሉ፡፡ ብትታገሱም እርሱ
ለታጋሾች በእርግጥ በላጭ ነው፡፡” አን ነህል፡ 126
ሁለተኛው ደረጃ፡- ይቅር የሚሉ ሰዎች ናቸው፡፡ ይህ ከፍተኛው ደረጃ ነው፡፡ ይህን
አስመልክቶ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ
“ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡” አሽ ሹራ፡ 40
➻ስጦታ በሰጭው መጠን ነው፡፡ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ “ምንዳው በአላህ ላይ ነው” በማለት የተነባበረ ክፍያ ለመክፈል ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡ ታጋሾች እና ይቅር ባዮች ከእርሱ ዘንድ የሚሰጣቸው ምንዳና ዋጋ የተነባበረና ላቅ ያለ ነው፡፡
➠ኢንሻአላህ ይቀጥላል
https://t.me/https_Asselefya1

03 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትናንት ሰኞ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =03
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ክፍል =03
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኢማሙል አውዛዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:–
እምነት አይፀናም በመናገር ቢሆን እንጂ
መናገርም አይፀናም በተግባር ቢሆን እንጂ
እምነትም መናገርም ተግባርም አይፀናም በትክክለኛ ኒያና ሱንናን በመግጠም ቢሆን እንጂ።
ከቀደምቶቻችን ያለፉ ትውልዶች እምነትን ከተግባር አይለያዩም ነበር፣ ተግባር ከእምነት ነው፣ እምነትም ከተግባር ነው።
[አል ኢባነቱል ኩብራ ሊብኒ በጠህ 1183]

Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
عقيدة أهل السنة والجماعة.pdf
4.3 MB
➳አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ!ሰላምም ካንተ ነው። ሃገራችንን ሰላም አድርግል!
Audio
...........
اللهم اغفر لنا وارحمنا يا رب
🎤 أبو ماهر الأثري.
اللهم اغفر لنا وارحمنا يا رب
🎤 أبو ماهر الأثري.
➽ትክክለኛና የተረጋገጠ ዓቂዳ (እምነት)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➠ትክክለኛ አቂዳ ማለት ረሡል صلى الله عليه وسلم የተላኩበትና ወደርሱ ጥሪ ያደረጉበት ነው፡፡
➻የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በሚከተለው መልኩ ግልጽ አድርገውታል፡-
●"أن الأمة ستفترق من بعده على ثلاث وسبعين فرقة كلها في النار إلا واحدة"
قالوا: من هي يا رسول الله؟ قال: "من كان على مثل ما أنا عليه اليوم وأصحابي"
➳ከእርሳቸው በኋላ ኡመታቸው (ህዝባቸው) ከሰባ ሶስት ክፍል እንደሚከፈል ፤ አንዷ ብቻ ስትቀር ሁሉም የእሳት እንደሚሆን ተናገሩ፡፡ ሶሃቦች “የአላህ መልክተኛ ሆይ! (ይህች ቡድን) ማን ነች?” በማለት ጠየቁ፡፡ “ዛሬ እኔ እና ሶሃቦች በነበርንበት አይነት የሆኑት ናቸው፡፡” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ አህመድ፡ አቡዳውድ፡ አድ ዳሪሚይ፡ ሐዲሱን አልባኒ ሐሰን ብለውታል ሶሂህ አት ተርጊብ፡
➠አንድ ሰው እርሱ የያዘው ዓቂዳ ከረሡል صلى الله عليه وسلم እና ከሶሃቦች ዓቂዳ ጋር ከተስማማ ከአላህ ቅጣት ነጻ ሆኖ ጀነት ይገባል፡፡ ለዚህ ነው ይህን ትክክለኛ የሆነ ዓቂዳ አጥብቃ
የያዘች ቡድን “ፊርቀቱ አንናጅያ” በመባል የተጠራችው፡፡
➠የዚህ ስያሜ መልዕክት የሚያጠነጥነው ከአላህ ቅጣት ነጻ መሆኗን ነው፡፡ ይህች ፣ ከሰባ ሶስቱ መካከል የምትገኝ አንዷ ቡድን ነች፡፡ ቀሪ ቡድኖች - አላህ ይጠብቀንና - የእሳት ናቸው፡፡
➛ስለዚህ ፣ “ፊርቀቱ አንናጅያ” በማንኛውም ዘመን አህለሱና ወልጀማዓ ናቸው፡፡
መነሻቸው ከረሡል صلى الله عليه وسلم ሶሃቦች ተነስቶ የሙሀመድ ኡመት ፍጻሜ እስከሚሆንበት የትንሳኤ ቀን ድረስ ይዘልቃል፡፡
የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ሐዲስ ተናግረዋል፡-
"لا تزال طائفة من أمتي على الحق ظاهرين، لا يضرهم من خذلهم، ولا من خالفهم، حتى يأتي أمر الله وهم على ذلك"
➠"ከኡመቶቸ - በሀቅ ላይ ይፋ ከመሆን የማትወገድ ፤ ከእነርሱ ላይ እርዳታን ያቋረጠ ፣ እነርሱን የተቃረነ (ምንም ዓይነት) ጉዳት የማያደርስባቸው ፣ የአላህ ትእዛዝ እስኪመጣ ድረስ በዚያው በሐቅ ላይ ጸንታ የምትቆይ - አንዲት ቡድን አትወገድም፡፡” ሙስሊም፡1920
➴ኢንሻአላህ
ክፍል ሁለት ይቀጥላል
🖊ام فاروق
=

سورة النجم - الآية [27 - 62] - هزاع البلوشي
www.tvQuran.com
🌸የማለዳ ምርጥ ቲላዋ🌸
أَفَمِنْ هَٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ
ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?
وَتَضْحَكُونَ وَلَا تَبْكُونَ
ትስቃላችሁምን? አታለቅሱምን?
وَأَنتُمْ سَامِدُونَ
እናንተም ዘንጊዎች ናችሁ፡፡ 📖አል ነጅም
ቃሪእ፦ ሀዛእ አልብሉሽይ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
أَفَمِنْ هَٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ
ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?
وَتَضْحَكُونَ وَلَا تَبْكُونَ
ትስቃላችሁምን? አታለቅሱምን?
وَأَنتُمْ سَامِدُونَ
እናንተም ዘንጊዎች ናችሁ፡፡ 📖አል ነጅም
ቃሪእ፦ ሀዛእ አልብሉሽይ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
➲በተለይ ወላሂ ወጣቶች አዳምጡት
ልብ ገሳጭ ምክር ነው
➳በወጣትነት የኢልም ጠቃሚነት
➳ የወጣት ሶሃቦች ታሪክ
➳ወጣትነት የኡማው ተቀባይ ናቸው
➳የዛሬ ወጣቶች የነገ ኡለማዎች ናቸው
➳ወጣቱ ና ፋሽን
➳ወጣቱ ና ቻት
➳ኢኽትላጥና አላስፈላጊ ግኑኝነት
➛አላህ ቀልባችንን ይሰብስብልን!!
🎙ኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ