💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
Kitabu Tewhid #47
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ርዕስ
باب قول الله تعالى: وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ ٱللَّهِ أَندَادٗا يُحِبُّونَهُمۡ كَحُبِّ ٱللَّهِۖ


↪️ ክፍል 4⃣7⃣↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የተውሂድ አሳሳቢነት በሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ( ሐፊዘሁላህ?)

➠አቂዳቸውን ሳያስተካክሉ ዚናን ፣ኸምርን ፣ሪባን ቢተዉ አላህ ዘንድ ምንም አይጠቅማቸውም ምንም ነገርም አይጨምርላቸውም።

ነገር ግን ተውሂድ ከተስተካከለ በተውሂዱ ምክንያት አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ዚናን,ሪባን  ወንጀሎችን እና ከሺርክ ውጭ ያሉ ትላልቅ ወንጀሎችን ሊምርለት ይችላል።ነገር ግን ሺርክን አላህ አይምረውም
።

➳እንዴት በአቂዳ ላይ ይሰላቻል የሰው ልጅ። እንዴትስ ሰዎች ባሉበት አቂዳ ላይ ይተዉ ይባላል። ይህን የሚል ሰው ጠሞ አጥማሚ ነው አላህ ይጠብቅንና። ይህ አካሄድ የሩሱሎች(መልእክተኞች) አካሄድ አይደለም።የሩሱሎች (የመልእክተኞች) አካሄድ የነበረው ዳእዋቸውን የሚጀምሩት በተውሂድ ነው።

➻ነቢዩ   áˆˆáˆ™áŠ á‹ ቢኑ ጀበል ወደ የመን ሲልኩት እንዳሉት "....መጀመሪያ የምትጠራቸው ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሀመድም  የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን እንዲመሰክሩ ነው ይህን ከተቀበሉህ አላህ ( ሱበሀን ወተአላ ) አምስት አውቃት ሰላቶችን በቀንና በለሊት ግዴታ እንዳደረገባቸው ንገራቸው"......እያሉ ቀጠሉ 
ሙሉ ሀዲሱን ቡኻሪ፡1496 እና ሙስሊም፡19 ላይ ያገኙታል
ከሀዲሱ ላይ እንደምናየው ሰላት የሚመጣው ከተውሂድ በኋላ
ነው።

➽ሰላት ከተውሂድ ቀጥሎ ትልቁ ግዴታ ትእዛዝ ነው ግን የሚመጣው ተውሂድ ከተገኘ በኋላ ነው።ምክንያቱም ለሊትና ቀን ቢሰግድ እንኳን በአላህ ላይ የሚያጋራ (ሺርክ የሚሰራ) ከሆነ ምንም አይጠቅመውም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ወንድሜ አደራህን ‼️
➖➖➖➖➖
በዚህ አፍላ እድሜ በወጣትነትህ
ሰላትህን ስገድ ወደ መስጅድ ሂደህ
ዒልምን በደንብ ተማር መንገዱ እንዲለይህ

ሃቁ ከባጢሉ እንዲገለፅልህ
መልካምን አስቀድም ለአኼራ የሚሆንህ
አሁን ካላስቀደምክ ኋላ ላይ ዜሮ ነህ

ወንጀልን ተዳፍሮ ከአላህ መጣላት
አላህን አምፆ ሸይጧንን ማስደሰት
በዚህ መጥፎ ተግባር ሞትን መገናኘት
መውደቂያ ይሆናል ለጅሃነም እሳት‼️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹ዋና ዋና የጣጉት አይነቶች

🔻【ክፍል 5⃣2⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
هداية المستفيد ክፍል 01
Voice changer with effects (https://play.google.com/store/apps/…
ክፍል አንድ 0⃣1⃣

📚 የኪታቡ ስም
#ሒዳየቱል_ሙስተፊድ_ፊአህካሚ_ተጅዊይድ❵
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚(هدايةالمستفيد في احكام التجويد)

📝 አዘጋጅ " ሸይኽ ሙሀመድ መህሙድ አቡ ሪማ በመባል የሚታወቁት "

📝تأليف، (الشيخ محمد محمود المشهور بأبي ريمة)

🎙 አቅራቢ
#በወንድም_አቡ_ሒበቲላህ

🗂 የኪታቧን PDF ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/5793

ኪታቧን ለመቅራት በቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
‏قال الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:

‏"النّساء أيضا فيهنّ مؤمناتٍ؛ فيهنّ داعيات وفيهنّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المُنكر، ليس خاصّا بالرجال، فلتنتبه النساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهِم فتربيهم على الطاعة."

‏•|التعليق على رسالة: و؏وب الأمر بالمعروف ؾٌ٢
Audio
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻
#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~~~~~
✍ الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله

🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله

✅ ክፍል => 4⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የኪታቧን PDF ለማገኘት⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2721
https://t.me/Asselefya1/2721
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ትዕግስት ➖➖➖➖ ➽ክፍል አራት 〰〰〰〰〰 ➥ይህ ፣ ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ላይ ለመታገስ ከሚያግዙ ነገሮች ሁለተኛው ከዚህ በፊት ባሳለፍነው ነጥብ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የባሮች ስራ ፍጡር መሆኑን ካስተዋለ ፣ በእርሱ ላይ መከራ እንዲመጣ ያደረገውን አካል ከተመለከተ ሰዎችን ከመውቀስ ፣ ከማማረር ይልቅ በእኔ ላይ የደረሰብኝ መከራ ነፍሴ በፈጸመችው…
➲ትዕግስት "الصبر"
〰〰〰〰〰〰

➳ክፍል አምስት
➖➖➖➖➖

➳ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ለሚታገሱና ይቅር ለሚሉ ሰዎች አላህ ቃል የገባው ምንዳ እንዳለ ማረጋገጥ ነው፡፡

➽የትዕግስት ደረጃዎች ሁለት
ሲሆኑ አንዱ ከሌላው ከፍ ያለ ደረጃ አለው፡፡ የመጀመሪያው ፡ ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ላይ መታገስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በደል እየተፈጸመበት ይቅርታ ማድረጉ ነው፡፡ ይቅር ማለት ከትዕግስት ደረጃዎች ላቅ ያለው ደረጃ ነው
፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

●وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ ۗ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ


“ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለሆኑት (ተደግሳለች)፡፡ አላህም በጎ ሰሪዎችን
ይወዳል” አል ዒምራን፡ 140

➠ይህ ደረጃ ማንም ሊደርስበት የማይችለው የኢህሳን (የበጎ ሰሪነት) ደረጃ ነው፡፡ ከዚህ ደረጃ የሚደርሱት በጎ ሰሪና የአላህ ቅርብ ባለሟሎች ናቸው
፡፡

➲ለዚህ አጋዥ የሚሆነው ታጋሾች አጅር ወይም ምንዳ እንዳላቸው ማረጋገጡ ነው፡፡ ከአላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ ተስፋ አድርጎና ቋምጦ ሰዎች በሚያደርሱበት ስቃይ ሁሉ ታጋሽ በመሆን ከአላህ ዘንድ የሚያገኘውን ምንዳ ተስፋ አድርጎ ሰዎችን ይቅር ማለት ነው፡፡ አላህ ይቅር
የሚሉ ሰዎችን ይወዳል
፡፡

ሸይኹ ራሂመሁሏህ የሚከተለውን የቁርኣን አንቀጽ ለማስረጃነት አቅርበዋል፡-

● وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِّثْلُهَا ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ

“የመጥፎም ነገር ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡” (አሽ’ሹራ፡ 40
)

➠በዚህ አንቀጽ መሰረት ሰዎች ከሚደርስባቸው መከራ አኳያ በሶስት ደረጃዎች ይከፈላሉ፡-

የመጀመሪያው ደረጃ፡- መጥፎ ድርጊት ሲፈጸምባቸው በተመሳሳይ የሚበቀሉ ናቸው፡፡
ድንበር ሳያልፉ ወሰን አላፊዎችን በተመሳሳይ የሚቀጡ ናቸው፡፡ ይህ በሸሪዓ የተፈቀደ ነው፡፡ ይህ የተወሳው በሚከተለው የቁርኣን አንቀጽ ነው፡-

●وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِّثْلُهَا ۖ

➳የመጥፎም ነገር ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡” አሽ ሹራ፡ 40

●وَإِنْ عَاقَبْتُمْ فَعَاقِبُوا بِمِثْلِ مَا عُوقِبْتُم بِهِ ۖ وَلَئِن صَبَرْتُمْ لَهُوَ خَيْرٌ لِّلصَّابِرِينَ

“ብትበቀሉም በርሱ በተቀጣችሁበት ብጤ ተበቀሉ፡፡ ብትታገሱም እርሱ
ለታጋሾች በእርግጥ በላጭ ነው፡፡” አን ነህል፡ 126


ሁለተኛው ደረጃ፡- ይቅር የሚሉ ሰዎች ናቸው፡፡ ይህ ከፍተኛው ደረጃ ነው፡፡ ይህን
አስመልክቶ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

●ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ

“ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡” አሽ ሹራ
፡ 40

➻ስጦታ በሰጭው መጠን ነው፡፡ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ “ምንዳው በአላህ ላይ ነው” በማለት የተነባበረ ክፍያ ለመክፈል ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡ ታጋሾች እና ይቅር ባዮች ከእርሱ ዘንድ የሚሰጣቸው ምንዳና ዋጋ የተነባበረና ላቅ ያለ ነው፡፡

➠ኢንሻአላህ ይቀጥላል

https://t.me/https_Asselefya1
03 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትናንት ሰኞ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =03

📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር

🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኢማሙል አውዛዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:–

እምነት አይፀናም በመናገር ቢሆን እንጂ
መናገርም አይፀናም በተግባር ቢሆን እንጂ
እምነትም መናገርም ተግባርም አይፀናም በትክክለኛ ኒያና ሱንናን በመግጠም ቢሆን እንጂ።

ከቀደምቶቻችን ያለፉ ትውልዶች እምነትን ከተግባር አይለያዩም ነበር፣ ተግባር ከእምነት ነው፣ እምነትም ከተግባር ነው።

[አል ኢባነቱል ኩብራ ሊብኒ በጠህ 1183]