💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ እንዴ ሀሳብ... ፓስፓርት ለማሳደስ እንዲሁም ኮፒ ለማዉጣት ከኦላይ ይልቅ በአላችሁበት ቆንስላ ብትሄዱ ጥሩ ነዉ። ሀቂቃ በኦላይ በጣም ዉድ ዋጋ ነዉ። ገንዘብ ባጨፈጭፉ በትክክለኛዉ መንገድ በሶብር ብትጠቀሙ መልካም ይመስለኛል።

=
~ ዲን የሌለዉ ወንድ አግብቸ አስተካክላለሁ ካም ነዉ ትርፉ ። ይልቅ የተስተካከለዉ ግጠመኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ !

=
ትዳር አዲስ ማንነት መገንቢያ እንዲሁም ድንበር ማበጀያ ተቋም ነው። ያገባን ሰው ድሮ ስለማውቀው ምናምን አይባልም፣ ነውር ነው። እንደ አዲስ መተዋወቅ እና ድንበርን ማመላከት ያስፈልጋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
القـــرآن فــي الدنيــا نافــع,وفي الجنـّـة لأهلـه رافـــع,اللهم اجعلنا من أهل القرآن

~ ቁርዓን በዱኒያ ጠቃሚ ነው፣በጀነትም ሕዝቦቹን ከፍ ያደርጋል።አላህ ሆይ፣ ከቁርዓን ሰዎች መካከል አድርገን።

=
t.me/https_Asselefya1
عوِّد نفسَك على الصّبر فليس كلّ يومٍ يأتي رائعًا كما تتمناه .. ولوكانت الدّنيا سهلة لما جعل الله جزاء الصابرين عظيمًا بلا حساب

ነፍስህን ሶብርን አስለምዳት ፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ ቀን እንደፈለከዉ ጥሩ አይሆንምዱኒያ  ቀላል ብትሆን ኖሮ አላህ ለታጋሾቹ ምንዳ እጅግ ታላቅና ያለግምት  ባላደረገላቸው ነበር።

 =
t.me/https_Asselefya1
ከፀቦች ሁሉ ፥ ከግጭቶች ሁሉ እጅጉን የሚከፋው በልብ እና በአዕምሮ መካከል የሚደረገው ማብቂያ የለሽ ፍጭት ነው። ሁለቱም ልክ ናቸው፤ ሁለቱም እውነት አላቸው። ግን የቱ ያሸንፍ? የአንዱ ማሸነፍ ለሌላኛው ህመም ነው። መሃል ቤት ሆኖ መሰቃየት ፥ ታድያ ከዚህ በላይ ምን አስከፊ ግጭት አለ? ከእራስ መጣላትን የሚያህል ምን አለ? ሰላም ለእነዛ በልባቸውና በአዕምሯቸው ፀብ መሃል ለሚዋልሉ!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሶሪያ ብር ተቀየረ!

እንዴት ነበረ እንዴት ሆነ🙌
ግን በጣም ዉበት ያለዉ ብር ነዉ ስላችሁ¡

ምን አልባች ያ የወደመ ሀገር እንዴ አዲስ ሊመለስ ይመስላል ብሩ ላይ እንዳለ አትክልቶች ናቸዉ የተሰሩበት..አላህ ያግዛቸዉ !


=
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ عَلَى "طَالِبِ الْعِلْمِ".

لِلشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرْ
حَفِظَهُ اللَّهُ .
🎧