Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
🔹የምግብ ስነ ስርአቶች
🔹የመጠጥ ስነ ስርአቶች
🔹ቆሞ መጠጣት
🔹እየሄዱ መብላት
↪️ ክፍል 3⃣5⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

➠ከሰለፎች አንደበት
〰〰〰〰〰〰〰
➲አልሓፊዝ አዘሀቢይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
«ፊትና ሲከሰት፦
➳ሱናን አጠብቀህ ያዝ፣
➳ዝመታ ባህሪህ አድርግ፣
➳በማያገባህ ነገር ጥልቅ ብለህ አታውራ፣
➳ግራ ያጋባህን ነገር ወደ ቁርኣንና ሱና መልሰህ ቆም በል! ፣
➳አላሁ አዕለም(አላህ ከሁሉም በላይ አዋቂ ነው) በል።»
【ሲየሩ አዕላሙ ኑበላእ 20/141】

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
المحافظة على الأذكار
➲አዝካሮችን { ውዳሴዎችን} መጠባበቅ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
قال ابن الصلاح رحمه الله: - "من حافظ على أذكار الصباح و المساء، و أذكار بعد الصلوات، و أذكار النوم، عُدَّ من الذاكرين الله كثيراً"
[الأذكار للنووي (١٠)]
➢ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል ፦ የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን) ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።
[ አልአዝካር አንነወዊ (10)]

◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የተውሂድ ባለቤቶችን መውደድ
🔹የሽርክ ባለቤቶችን መጥላት
🔻【ክፍል 5⃣0⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➲የሙእሚኖች እናት የሆኑት ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሃ) እንዲህ ትላለች፦
«لو أن رسولﷲ صلىﷲ عليه وسلم رأى من النساء ما رأينا لمنعهن من المسجد كما منعت بنو إسراءيل نساءها»
“የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለ) አሁን እኛ የምናየውን ከሴቶች ቢያዩ ኖሮ የእስራኤል ልጆች ሴቶቻቸውን እንደከለከሉት ከመስጅድ ይከለክሏቸው ነበር።”
[ቡኻሪና ሙስሊም]
➠ኢማሙ አሽውካኒ (ነይሉል አውጣር) በሚባለው ኪታባቸው ላይ “እኛ ያየነውን ቢያዩ ኖሮ” የሚለውን የዓኢሻን ንግግር ያለፈውን አይነት ተመሳሳይ ትንታኔ ሠጥተዋል። ማለትም የልብሳቸውን ውበት፣ የሚቀቡትን ሽቶ፣ የሚያደርጉትን መዋዋብ እና መገላለጣቸውን ቢያዩ ኑሮ ከመስጂድ ይከለክሏቸው ነበር። ሴቶች ይወጡ የነበረው በቀሚሳቸው፣ በጋቢያቸው እና ወፍራም በሆነ መጠቃለያቸው ነበር። "
➠ኢማሙ ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁላህ “አህካሙ አብ‐ኒሳእ” በሚባለው ኪታባቸው ገፅ 39 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “በተቻለ መጠን ሴት ልጅ ከቤቷ መውጣት መቆጠብ አለባት። ምክንያቱም እርሷ ሰላም ብትሆን ሰዎች ከርሷ ሰላም አይሆኑም። ከቤቷ ለመውጣት ከተገደደች መውጣት ያለባት፦ በባሏ ፍቃድ፣ ያልተዋበች ሆና፣ የመንገዱን አውራ ጎዳና እና የገበያ ቦታ ሳይሆን ገለልተኛውን ቦታ መንገድ በማድረግ፣ ድምጿ እንዳይሰማ ጥንቃቄ በማድረግ፣ የመንገዱን መካከል ሳይሆን ዳሩን ይዛ በመጓዝ መሆን አለበት።”

Kitabu Tewhid #45
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስ باب ما جاء في الكهان ونحوهم
↪️ ክፍል 4⃣5⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى

كَشْفُ الشُّبُهَات ٣
<unknown>
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~~~~~~~~~
✍ الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله
🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله
✅ ክፍል => 3⃣
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
✍ الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله
🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله
✅ ክፍል => 3⃣
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲በሱና መርከብ እንሳፈር!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➠በሱና ላይ መጠናከር አዳዲስና መጤ ከሆኑ አመለካከቶችና አምልኮዎች እራስን ማላቀቅ ያስፈልጋል፡፡
➳በዲን ዉስጥ አዲስ መጤ ነገር ሁሉ ቢድዓ ነዉ፡፡ ቢድዓ ደግሞ የተወገዘ ነዉ፡፡ መልዕክተኛዉ እንዲህ ብለዋል፦
‹‹በዚህ በጉዳያችን (በዲናችን) ከእርሱ ያልሆነን ነገር የፈጠረ (ስራው) ተመላሽ ነው።››
📕[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል፡፡]
በሌላ ተመሳሳይ ሀዲስ ፡-
‹‹ትዕዛዛችን የሌለበትን ስራ የሰራ (ስራው) ተመላሽ ነው።››
📕[ሙስሊም ከዓኢሻ ዘግበውታል፡፡]
ኢስሊም የተሟላ በመሆኑ ምንም አይነት ጭማሪን አይቀበልም፡፡ የተላለፈልንን ሱና ብቻ ብንተገብር ተጠቃሚዎች እንሆናለን፡፡
ታላቁ ሰሀቢይ ኢብን መስዑድ አንዱህ ብለዋል፡-
"ተከተሉ! ቢድዓንም አትፍጠሩ! ሱና በቂያችሁ ነውና!!" ፡፡
ሁዘይፋ ኢብኑል የማን ደግሞ እንዲህ ይላል፡-
‹‹የመልዕክተኛው ሰሃቦች ባልሰሩት ማንኛውም የዒባዳ ተግባር አምልኮን አትፈፅሙ! የመጀመሪያዎቹ ለመጨረሻዎቹ ምንም የተዉት ነገር የለም!››
📕[አቡ ዳዉድና ሌሎች ዘግበውታል፡፡]
አንዳንዴ ሰዎች ‹ምንም እንኳ ቢድዓ ቢሆን ጥሩ ስለሆነ ቢድአቱል ሀሰናህ ነዉ› ይላሉ፡፡
ለዚህ ምላሹ ተከታዩ የዓብደላህ ኢብን ዑመር ንግግር ነዉ፡፡
‹‹ሁሉም የቢድዓ ተግባር ጥመት ነው! ሰዎች መልካም አድርገው ቢያዩት እነኳ!››
📚[ ኢብኑበጣናህና አል-ካኢይና ሌሎችም በትክክለኛ ሰነድ ዘግበውታል:: ]
አል-ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹አንድ ሰዉ፤ በኢስላም ውስጥ አዲስ ነገርን ፈጥሮ ያፈጠራ ጥሩ መስሎ ከታየው ነቢዩ መልእክታቸውን አጓድለዋል ብል ጠርጥሯል፤ ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም!›› ፡፡
➢ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች! ለብዙ ሰዎች ሱናን ተግብሮ ሱኒይ መሆንን ከባድ የሚያደርገዉ ለመጤ አመለካከቶችና ተግባሮች ልባቸዉን መስጠታቸዉ ነዉ፡፡ እያንዳንዱ ሙስሊም አላህን በመፍራት ሀቅን ሊከተል ይገባዋል፡፡
አቡበከር ኢብኑ-ዒያሽ ‹ሱኒይ ማን ነዉ?› ተብለዉ ሲጠየቁ ‹የፈጠራ መንገድች ሲጠቀሱለት ምንም ወገንተኝነት የማያሳይ ነዉ›
📚ኪታብ አሸሪዓ ሊልአጁሪይ ቁጥር 2058
አል- ኢማም ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዱህ ብለዋል፡-
‹‹ሱና የኑህ መርከብ ናት! የተሳፈረባት ይድናል! ወደኋላ የቀረ ይሰጥማል!››
ሚፍታሁልጀናህ 46

🔹የኢብራሂም መንገድ
🔹በሙሽሪኮች ላይ መልስ
🔻【ክፍል 5⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የኢብራሂም መንገድ
🔹በሙሽሪኮች ላይ መልስ
🔻【ክፍል 5⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #46
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስ باب ما جاء في النشرة
↪️ ክፍል 4⃣6⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስ باب ما جاء في النشرة
↪️ ክፍል 4⃣6⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
🔹የኢማን ቅርንጫፎች
🔹የመንገድ ሀቆች
🔹ሰላምታን ማብዛት
↪️ ክፍል 3⃣6⃣ ↩️

[]የመልካም ሴት ባህሪያት[] 4
[] مركز أبي موسى الأشعري []
↪️] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []
💫የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
↪️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዱ
↪️ክፍል አራት
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💫የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
↪️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዱ
↪️ክፍል አራት
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
۞ وَقَالَ الَّذِينَ لَا يَرْجُونَ لِقَاءَنَا لَوْلَا أُنزِلَ عَلَيْنَا الْمَلَائِكَةُ أَوْ نَرَىٰ رَبَّنَا ۗ لَقَدِ اسْتَكْبَرُوا فِي أَنفُسِهِمْ وَعَتَوْا عُتُوًّا كَبِيرًا
እነዚያም መገናኘታችንን የማይፈሩት በእኛ ላይ ለምን መላእክት አልወረደም፡፡
ወይም ጌታችንን ለምን አናይም አሉ፡ በነፍሶቻቸው ውስጥ በእርግጥ ኮሩ፡፡ ታላቅንም አመጽ አመፁ፡፡
"سورة الفرقان"_ القارئ شريف مصطفي
(Sherif Mostafa)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
እነዚያም መገናኘታችንን የማይፈሩት በእኛ ላይ ለምን መላእክት አልወረደም፡፡
ወይም ጌታችንን ለምን አናይም አሉ፡ በነፍሶቻቸው ውስጥ በእርግጥ ኮሩ፡፡ ታላቅንም አመጽ አመፁ፡፡
"سورة الفرقان"_ القارئ شريف مصطفي
(Sherif Mostafa)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Kitabu Tewhid #47
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ርዕስ
باب قول الله تعالى: وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ ٱللَّهِ أَندَادٗا يُحِبُّونَهُمۡ كَحُبِّ ٱللَّهِۖ
↪️ ክፍል 4⃣7⃣↩️