💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏كُلّما ضاقتْ عليك نفسك لا تشتكي لإنسان بل ردد : "ربي إني مسي الضر وأنت أرحم الراحمين"
   
በማንኛውም ጊዜ ነፍስህ በተጨነቀች ጊዜ ለማንም ሰዉ  አትናገር ነገር ግን ደጋግማት  "ጌታዬ ሆይ፣ መከራ ነካኝ፤ አንተም ከአዛኞች ሁሉ እጅግ አዛኝ ነህ" በል

=
t.me/https_Asselefya1
«ما هو اليقين ؟

«የቂን (እርግጠኝነት) ምንድን ነው?

اليقين هو أن تعلم أن الله قادر حتى وأن كانت كل الأسباب حولك مستحيله !

" የቂን (እርግጠኝነት) ማለት በዙሪያህ ያሉ ሁሉም ሁኔታዎች የማይቻል ቢመስሉም እንኳ «አላህ ችሎታ» እንዳለው ማወቅ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
المرأة الصالحة 🌿(MP3)
መልካም ሚስት ሪዝቅ ናት

ራሷን ለባሏ ታሱባለች ፣
ፈገግታዋ ጭንቀት ያስረሳል ! ባል ቤት ሲገባ ልጆች ንፁህ ሁነዉ ያገኛል ቤት ንፁህ (የተስተካከለ) ሁኖ ያገኛል።

=
t.me/https_Asselefya1
أخطر فخاخ الشيطان للصالحين_ ⚡️📱 _ الشيخ سليمان الرحيلي__سليمان_الرحيلي…
↝ሸይጧን ወደ መልካሞች መዳረሻን መግቢያ ቦታ አላገኘም ይሄ አፀያፊ በሆነ ማህበራዊ ሚድያ( መገናኛ ቢሆንጅ። ቁጥብ የሆነች ሴት ትመጣለች መልካም ወንድ ጋር ትገናኛለች ። በመልካም ነገር በመካከላቸዉ ሸይጧን ይገባል። ወንድሞቸ ሆይ በአላህ እምላለሁ ለአማኝ ወንድና ሴት መካሪ ነኝ! በማህበራዊ ሚድያ ሴትን አትቅረብ።ሴቷም አትቅረብ ሸይኽ እንኳን ቢሆን ፣ ከአስፈለጋትም በመህረሞቿ በኩል ትጠይቅ ! ይህ ማህበራዊ ሚድያ ትልቅ መልካም ነገር አለዉ። ትልቅ የሆነ ሸርም(ጥፋት) አለዉ። የተገጠመ የሆነ አካል በመልካም ላይ በመስራት የተጠቀመ ነዉ ። የሸር (የፊትና) በሮችን የዘጋ ነዉ። ነገር ግን በአላህ እምላለሁ አፀያፊ የሆነ የሸይጧን መረማመጃ ነዉ ።

الشَّيْخُ سُلَيْمَانُ الرُّحَيْلِيُّ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
↝ሸይጧን ወደ መልካሞች መዳረሻን መግቢያ ቦታ አላገኘም ይሄ አፀያፊ በሆነ ማህበራዊ ሚድያ( መገናኛ ቢሆንጅ። ቁጥብ የሆነች ሴት ትመጣለች መልካም ወንድ ጋር ትገናኛለች ። በመልካም ነገር በመካከላቸዉ ሸይጧን ይገባል። ወንድሞቸ ሆይ በአላህ እምላለሁ ለአማኝ ወንድና ሴት መካሪ ነኝ! በማህበራዊ ሚድያ ሴትን አትቅረብ።ሴቷም አትቅረብ ሸይኽ እንኳን ቢሆን ፣ ከአስፈለጋትም በመህረሞቿ በኩል ትጠይቅ… – أخطر فخاخ الشيطان للصالحين_ ⚡️📱 _ الشيخ سليمان الرحيلي__سليمان_الرحيلي…
በግርድፍ አማረኛ ትርጉም የሞከርኩት

ማህበራዊ ሚድያ የአብዘሀኞቻችን ፈተና የወደቅንበት ሂወት የተበላሸበት ነዉ እስኪ አሁንኳ እንስተካከል ! አላህ ያግራልንና ! በመልካምም ቢሆን ከአጅ ነብይ ወንድ ኡስታዝ ሆነ ሸይኽ መራቁ ጥሩ ነገር ነዉ ። ወንዶች ሆይ እናንተም ወደ እኛ ባለመምጣት ራሳችሁ በመቻል በሮች ዝጉ ራሳችሁ ቻሉ! ከሴቶች ራቁ ሚስቶቻችሁ ያዙ እነሱን እዘዙ ሌሎች ሴቶች ተዋቸዉ በቃ! ምን ያክል አደጋ እንደሚያመጣ እያወቃችሁ ነገር አተበለሻሹ ! የሚድያ እገዛም ከሆነ ወንድ ደረሶቻችሁ አሰልጥኑ እነሱ ያግዟችሁ። ከአጅ ነብይ ሴት ራሳችሁ አርቁ !

"የሸይጧን መግቢያ በሮች እንዝጋ ! ራሳችን ላይ እንስራ እናተኩር ! 🙌

=
↜اللھـم﮼ اهدِ قلبي﮼ إذا﮼ ضلّ،﮼ واسقِني﮼ حُبك﮼ إذا﮼ ظمِئت،﮼ وطمِّن﮼ قلبي﮼ إذا﮼ خاف

አላህ ሆይ፣ ልቤን ከተሳሳተ ምራኝ፣ በተጠማሁ ጊዜ በፍቅርህ ጥሜን አርካው፣ ፈርቶም ከሆነ ደግሞ ልቤን አረጋጋው።

 =
t.me/https_Asselefya1
الثبات على السنة - ٦
Abu hizam
የ "الثبات على السنة" ደርስ

ክፍል   ⓺

📜የኪታብ pdf ↓↓↓
t.me/durusuabihizam/3068

🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም « حفظه الله»

       ⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘
https://t.me/durusuabihizam
በሰው ሃገር የምትኖሩ ወገኖቻችን በሃገር በቀየው እንዳለ ሰው ሀሳባችሁን ጥላችሁ አትኑሩ። ወደ ሀገራችሁ የመመለስ ሃሳብ እስካላችሁ ድረስ ለዚያ የሚሆን የልብ ዝግጅት ይኑራችሁ። ገቢ የሚያስገኝ ጥሩ ሙያ መያዝ ከቻላችሁ ሞክሩ። ገንዘብ ያዙ። ወጪያችሁን ቀንሱ። አኗኗራችሁን አስተካክሉ። ወዝቶ መውጣት፣ ለብሶ መድመቅ፣ በውድ ስልኮች መቋመጥ አይሁን ትኩረታችሁ። እንደምንም ብላችሁ በሃገራችሁ አንገት ማስገቢያ ጎጆ ለመቀለስ፣ ውሎ መግቢያ ስራ ለመክፈት የሚያስችላችሁ ወረት ለመያዝ ሞክሩ። ለሁሉ ባይደላም የምትችሉትን ጣሩ። አላህ ያግዛችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
{ وَسِيقَ الَّذِينَ اتَّقَوْا رَبَّهُمْ إِلَى الْجَنَّةِ زُمَرًا حَتَّى إِذَا جَاءُوهَا وَفُتِحَتْ أَبْوَابُهَا وَقَالَ لَهُمْ خَزَنَتُهَا سَلَامٌ عَلَيْكُمْ طِبْتُمْ فَادْخُلُوهَا خَالِدِينَ }

=
خلق التواضع_صالح بن عبد العزيز آل الشيخ حفظه الله
<unknown>
خلق التواضع
የመተናነስ ባህሪ !

للشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله

°°°°°°°°

#رسائل لمن كان له قلب
" መልእክት ልብ ላለዉ (ለሚያስተነተን .

اللهم أرزقنا التواضع وحُسن الخلق

"አላህ ሆይ መተናነስንና መልካም ስነ_ምግባርን ወፍቀን.


=
t.me/https_Asselefya1
-التّوبة وعلاقتها بالإستغفار

•الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-
~ ድካም  የልብ እንጅ የጉልበት አይደለም  ልብ ከደከመ  ሜዳም ዳገት ነዉ። እና ልብህን ጠበቅ!

=
t.me/https_Asselefya1
«والدنيا ليست للبقاء،

«ዱኒያ መዘዉተሪያ አይደለችም....

«الذي ما مات اليوم سيموت غدًا...

«ዛሬ ያልሞተ ነገ ይሞታል ...!

«الشيخ ابن عثيمين رحمه الله »

=
t.me/https_Asselefya1
«إذا علَّمتَ ولدًا فقد علّمتَ فردًا،

«ወንድ ልጅን ብታስተምር አንድን ግለሰብ ታስተምራለህ !

«وإذا علَّمتَ بنتًا فقد علّمت أمّة

«ሴት ልጅን ብታስተምር ግን ኡማን ታስተምራለህ

=
t.me/https_Asselefya1

رسالة إلى قلبك الجميل
«ለቆንጆ ልብህ መልእክት፡-

‏سَيطيبُ ڪل شيء ذات يوم لاتَحزن...

«አንድ ቀን ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል፣ አትዘን...

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል ❶❺】 🛑👉ተቀባይነት  የሌላቸዉ  አዳራሽ አይነቶች፦ { وَقُلِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِی لَمۡ یَتَّخِذۡ وَلَدࣰا وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ شَرِیكࣱ فِی ٱلۡمُلۡكِ وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ وَلِیࣱّ مِّنَ ٱلذُّلِّۖ وَكَبِّرۡهُ تَكۡبِیرَۢا…
الواسطة بين الحق والخلق

🔖አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል  ⓵⓺

ولا يجُوزُ أنْ يكونَ  فِي الْوُجُودِ   مِنْ يُكْرِهُهُ  عَلی  خِلَافِ مُرَادِهِ  أوْ يُعَلِّمُهُ مَالمْ يَكُونْ يَعْلمُ  أوْ مَنْ يَرْجُوهُ  الرَّبُ  ويَخَافُهُ. وَلِهَذَا قَالَ النبي  صلی الله  عليهِ وسلم  ﴿ لا يَقُلنَّ أََحَدُكُمْ الهُمّ اغْفرْلي إنْ شِئت ، الهُمّ ارْحَمْني  إنْ شِئت، ولكِنْ لِيَعْزِمْ الْمسأَلةَ، فَإنَّهُ لا مُكْرِهَ لَهُ، ﴾ ( رواه البخاري 6339 ومسلم 2679}

በፍላጎቱ ተቃራኒ  ሳይፈልገዉ  የሚያስገድደዉ ሊኖር አይገባም ወይም የማያቀዉ የሆነን ሊያሳዉቀዉ ወይም ጌታ የሚፈራዉ የሚከጅለዉ  የለም።    ለዚህማ  ነብዩ  እንዲህ ብለዋል፦ አንዳችሁ አላህ ሆይ!  ከፈለክ ማረኝ ፤አላህ ሆይ  ከፈለክ እዘንልኝ አይበል።  ነገር ግን  ጥያቄዉን ቁርጠኛ ያድርግ። ለእርሱ አስገዳጅ የለዉምና።  (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበዉታል።)

⎗ وَشُّفَعَاءُ الذِينَ يشْفَعُونَ  عِنْدَهُ .لا يشْفَعُونَ إلَّا بإِذْنِهِ  كَمَا قَالَ : {  مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ}

⎘ እርሱ ዘንድ  የሚያማልዱ አማላጆች በፍቃዱ ቢሆን እንጅ አያማልዱም። አላህ እንዳለዉ።  " እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ?  (አል በቀራህ :255)

وقال تعالی : { وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ }

⎘  አላህም እንዲህ ይላል፦  " ለወደደዉም ሰዉ ቢሆን እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። (አል _አንቢያእ:28)

وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ )

አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያን ከአላህ ዉጭ  (አማልክት ብላችሁ)  የምታስቧቸዉን ጥሩ።  በሰማያትም በምድርም ዉስጥ  የብናኝ ክብደት ያክል  ምንንም አይችሉም።  ለእነርሱም በሁለቱም ዉስጥ  ምንም ሺርክና የላቸዉም። ለእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም በላቸዉ።   ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ  ቢሆን እንጅ እርሱ ዘንድ ምንም አይጠቅምም።  (ሰበእ፡ 22_23)

⎗ فبينَ أنَّ كُلَّ مَنْ دُعِيَ مِنْ دُونِهِ : لَيْس لَهُ مُلْكٌ ولا شِرْكٌ  فِي الْمُلْكِ  ولا هُوَ ظَهِيرٌ . وأَنَّ شَفَاعَتَهُمْ لا تَنْفَعُ إلَّا لِمَنْ أذِنَ لَهُ . وهَذَا بِخِلَافِ المُلُوكِ فإِنَّ الشَّافِعَ عِنْدَهُمْ قَدْ يَكُونُ لهُ مُلْكٌ ، وقَدْ يَكُنُ شَرِيكًا لَُهمْ فِي المُلْكِ، وَقَدْ يَكُونُ مُظَاهِرًا  لَهُمْ مُعَاوِنًا لَهُمْ علی مُلْكِهِمْ ،

⎘  አላህ  ከእርሱ ዉጭ የተጠራ ሁሉ ስልጣንም ስልጣን ላይም መጋራት እንዴሌለዉ  አጋዥም እንዳልሆነ  አብራርቷል። እርሱ ለፈቀደለት እንጅ ምልጃቸዉም አትጠቅምም። ይህ ቀንጉሶች ተቃራኒ(ተፃራሪ) ነዉ። እርሱ ዘንድ  አማላጅ ስልጣን ሊኖረዉ ይችላል። አልያም ስልጣን ተጋሪያቸዉ ሊሆን ይችላል። ወይም ለእርሱ በስልጣናቸዉ ላይ አጋዥና ረዳት ሊሆን ይችላል።

✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....!

╭┈──── ●📚
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1