💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአንዳንድ እኛ ብቻ ነን ጉልበተኛ ባይዎች ጥሩ ትምህርት አለዉ! የቻለ፣ ዝም ያለ ሁሉ ጉልበት የለዉም ማለት አይደለም! የተነሳ ቀን አፈር ደሜ የሚያስግጥ¡

=
~ ሊወርድ ያለን እንባ  እንደመመለስ ትልቅ «ጥንካሬ» የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ገበሬ ግን ጠንካራ ሰራተኛ አለ?! ከዚህ ሁሉ ለይተዉ እኮ ነዉ ጥሩ ምርቱ የሚያወጡ! #ጀግኖች
~ አልወደቅንም እንጅ የፈራነዉ ሁሉ ደርሶብናል
የቀረን «ስኬታችን» ነዉ  እሱን ደግሞ እናየዋለን።

=
t.me/https_Asselefya1
الثبات على السنة - ٥
Abu hizam
የ "الثبات على السنة" ደርስ

ክፍል   ⓹

📜የኪታብ pdf ↓↓↓
t.me/durusuabihizam/3068

🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም « حفظه الله»

       ⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘⇓⇘
https://t.me/durusuabihizam
~ አንድ ነገር ከወደድሽዉ ልቀቂዉ ተመልሶ ከመጣ የአንችነዉ ተመልሶ ካልመጣ ቀድሞዉንም የአንች አልነበረም።

=
t.me/https_Asselefya1
"ما أجمل اللباس لما يجمع بين البساطة والاحترام."

↝መካከለኛ እና  አክብሮትን የሚያጣምር ልብስ እንዴት ያምራል።"

"سترٌ يكسوه الوقار، وجمال لا تراه العيون بل تشعر به القلوب

↝በክብር የተጌጠ መሸፈን፣ እና በዓይን የማይታይ ዉበት ግን በልብ የሚሰማው ውበት ።

وراء هذا السواد راحة وكرامة وطمأنينة لا توصف"

↝ከዚህ ጥቁር(ጁልባብ) በስተጀርባ ሊገለጽ የማይችል ምቾት፣ ክብር እና መረጋጋት አለ ።"
 
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትልቁ ፋና በአላህ ላይ ሳታጋራ መሞትህ ነዉ። በአላህ ላይ ማንንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ይገባል።

التوحيد يا عبد الله
=
هذا تواصل حرام لا يجوز _الشيخ_ابو_عبد_الرحمن_المتوكل _سبحان_الل…
~ ወጣት ሴቶች እና ወንዶች ጊዜቸዉን በሀራም ያሳልፋሉ። በሀራም ይገናኛሉ ! ሴቶች ለወንዶች ፎቶ ይልካሉ ፣ ሴቶች ክብራቸዉን አርክሰዋል ፣ አፀያፊ ነገሮች ላይ ወድቀዋል ! በዚህ ስልክ ምክንያት!

=
t.me/https_Asselefya1
Facebook 1500944281328297
ከኩትራት ለመጥፋት የምታስቡ አድምጡት ይጠቅማችኋል!

👆👆👆👆👆👆
በሰዉ ሀገር ህገ ወጥ  ሆኖ መስራት መዘዙ ብዙ ነዉ ብዙ ነገር ያሳጣል  ሂወት ያበላሻል ብዙ ዋጋ ያስከፍላል። መጥፋት አታስቡ ጨርሳችሁ ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ!  ከሌሎች ተማሩ !

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔖 الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ  【ክፍል  ❶❹】 أنواع الوسائط المردودة !! 🛑👉 ተቀባይነት የሌላቸዉ አዳራሽ አይነቶች ፦ وَفِي الْقُرْآنِ  مِنْ الرَّدِّ عَلَی  هَؤُلَاءِ  .  مَا لَمْ تَتَّسِعُ لَهُ هَذِهِ الْفَتْوَی  . فَإنَّ الْوَسَائِطَ الَّتِي  بَيْنَ الْمُلُوكِ …
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ


      ክፍል ❶❺】

🛑👉ተቀባይነት  የሌላቸዉ  አዳራሽ አይነቶች፦


{ وَقُلِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِی لَمۡ یَتَّخِذۡ وَلَدࣰا وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ شَرِیكࣱ فِی ٱلۡمُلۡكِ وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ وَلِیࣱّ مِّنَ ٱلذُّلِّۖ وَكَبِّرۡهُ تَكۡبِیرَۢا }

አላህ እንዲህ ይላል፦  ምስጋና ለዚያ ልጅን ላልያዘዉ፣  ለእርሱም በንግስናዉ ተጋሪ በሌለዉ፣ ከዉርደትም ረዳት ለሌለዉ  አላህ የተገባ ይሁን በል። ማክበርም አክብረዉ። ( አል ኢስራእ፡ 111)

«وَكُلُّ مَا فِي الْوُجُود  مِنْ الْأسْبَابِ . فَهُوَ خَالِقُهُ وَرَبُهُ وَمَلِيكُهُ فَهُوَ الْغَنِيُ عَنْ كُلِّ مَا سِواَهُ وَكُلُّ مَا سِواَهُ فَقِيرٌ إَلَيْهِ . بِخِلَافِ الْمُلُكِ الْمُحْتَاجِنَ إِلَی ظَهرائهم وهُمْ فِي الْحَقِيقَةِ  . شُرَكَاؤُهُمْ  فِي الْمُلْكِ .وللهُ تعالی  . لَيْس لَهُ  شَرِيكٌ فِي الْمُلْكِ  بَل لَا إِله إلا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ لَهُ الْمُلْكُ  وَلَهُ الْحمْدُ  وَهُو عَلی كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ .

የማንኛዉም  ግኝት ምክንያት ሁሉ ፈጣሪዉ እርሱ አላህ ነዉ። ጌታዉ ባለቤቱ እርሱ ነዉ።  አላህ  ከእርሱ ዉጭ ካለዉ ሁሉ የተብቃቃ ሐብታም ነዉ። ከእርሱ ዉጭ ያሉ ሁሉ  ከእርሱ ከጃይ ድሃ ናቸዉ። ከረዳቶቻቸዉም  እርዳታ ከሚፈልጉት ነገስታቶች በተቃራኒ።  እነርሱ በእዉነቱ በንግስናቸዉ ላይ ተጋሪዎች ናቸዉ። አላህ ግን በንግስናዉ ተጋሪ የለዉም። እንድሁም ከእርሱ በቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ። ብቸኛ ሲሆን ለእርሱ አጋር የለዉም። ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነዉ። እርሱ በነገሩ ላይ ሁሉ ቻይ ነዉ።

«وَالْوَجْهُ الثالِثُ: أَنْ يَكُونَ الْمَلِكَ ليْسَ مَرِيدًا لِنفْعِ رَعِّيِتهِ وَلْإحْسانِ  إِليْهِمْ وَرحْمَتِهِمْ : إلا بِمُحَرِّكِ يَحرِّكُهُ مِنْ خَارِجٍ . فَإذَا خَطَبَ الْمَلِكُ مَنْ يَنْصَحَهُ وَيُعَظِمُهُ  أوْ  مَنْ يَدُلُّ عَلَيْهِ ، بِحَيْثُ يَكُونُ يَرْجُوهُ وَيَخَافُهُ  ،  تَحَرَّكَتْ إِرَادَةُ الَمَلِكِ وَهِمَّتُهُ  فَي قَضَاءِ حَوَائجِ رَعِيَّتِهِ إِمَّا لِما حَصَلَ فِي قَلْبِهِ مِنْ كَلَامِ  النَّاصِحِ الْوَاعِظِ الْمُشِيرِ وإمَّا يَحْصُلُ مِنْ الرَّغْبَةِ أوْ الرَّهْبَةِ مِنْ كَلَامِ الْمُدِلِّ عَلَيْهِ.

ሶስተኛዉ አይነት፦  ንጉሱ ሰዎችን ሊጠቅማቸዉና ፣መልካም ሊዉልላቸዉ ፣ሊያዝንላቸዉ አይፈልግም፣ ከዉጭ ። በሚያንቀሳቅሰዉ  አንቀሳቃሽ ሐይል ቢሆን እንጅንጉሱን የሚመክረዉ፣ የሚያልቀዉ(የሚያከብረዉ) ወይም የሚያመላክተዉ ሲያናግረዉ ይፈልገዉና ወይም ይፈራዉና የህዝቡን ፍላጎት ለማሳካት የንጉሱ ፍላጎትና የመስራቱ ጥረቱ ይንቀሳቀሳል(ይነሳሳል) ወይም የተናጋሪዉ ፣ የአማካሪዉ፣ የአመላካቹ ንግግር ልቡ ላይ መዉደቁ ነዉ። ወይም ደግሞ አመላካቹን የመዉደድና የመፍራት ሁኔታ ነዉ።

و الله تعال هُو رَبُّ كُلِّ شَيءٍ وملِيكُهُ . وهُو أْرحمُ بِعِبَدِهِ مِنْ الْوَالِدَةِ بِوَلَدِهَا، وكُلُّ الْأشْيَاء إنَّمَا تَكُونُ بِمَشِيئَتِهِ ، فَمَا شَاءَ كَانَ ومَا لَمْ يشأْ لَمْ يَكُنْ . وهُوَ إِذَا أجْرَی نفْعَ الْعِبَادِ بَعْضِهِمْ علَی بَعْضٍ. فَجَعَلَ هَذَا يُحْسِنُ إِلَی هِذَا وَيدَعُو  لَهُ  ويُشَفَّعُ فِيهِ  وَنَحْوَ ذَلِكَ، فَهُوَ الَّذِي خَلَقَ ذَلِك كُلَّهُ . وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ فِي قَلْبِ هَذَا  الْمُحْسُنِ الدَّاعِي  الشَّافِيِ إرَادَةَ الْإحْسَانِ وَالدُعَاءِ وَالشَّفَاعَةِ ،

አላህ ግን  የነገሩ ሁሉ ጌታ እና ባለቤት ነዉ። እሱም (አዛኝ)  እናት ለልጇ ካላት እዝነት የበለጠ ለባሮቹ አዛኝ ነዉ። ሁሉ ነገር የሚከሰተዉ በፍላጎቱ  ነዉ። የፈለገዉም ይሆናል። ያልፈለገዉም አይሆንም። ባሮችን በመጥቀም ሲያሳልፍ  ከፊሉን ባሪያ  በከፊሉ ይጠቅመዋል።  አንዱ ለአንዱ  መልካም ይዉላል።  ይለምንለታል ፣ያማልድለታል እና እንደዚሁ አምሳያ {ይተገብርለታል}።  ይህን ሁሉ የፈጠረ እርሱ ነዉ።  በእዚህ መልካም ተግባሪ፣ ጌታዉን ለማኝ፣ አማላጅ ፣መልካምን  ዱዓእ ማድረግንና ምልጃን በፈለግ በልቡ ዉስጥ  የፈጠረ አላህ ነዉ።

ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ...!

╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
‏كُلّما ضاقتْ عليك نفسك لا تشتكي لإنسان بل ردد : "ربي إني مسي الضر وأنت أرحم الراحمين"
   
በማንኛውም ጊዜ ነፍስህ በተጨነቀች ጊዜ ለማንም ሰዉ  አትናገር ነገር ግን ደጋግማት  "ጌታዬ ሆይ፣ መከራ ነካኝ፤ አንተም ከአዛኞች ሁሉ እጅግ አዛኝ ነህ" በል

=
t.me/https_Asselefya1
«ما هو اليقين ؟

«የቂን (እርግጠኝነት) ምንድን ነው?

اليقين هو أن تعلم أن الله قادر حتى وأن كانت كل الأسباب حولك مستحيله !

" የቂን (እርግጠኝነት) ማለት በዙሪያህ ያሉ ሁሉም ሁኔታዎች የማይቻል ቢመስሉም እንኳ «አላህ ችሎታ» እንዳለው ማወቅ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
المرأة الصالحة 🌿(MP3)
መልካም ሚስት ሪዝቅ ናት

ራሷን ለባሏ ታሱባለች ፣
ፈገግታዋ ጭንቀት ያስረሳል ! ባል ቤት ሲገባ ልጆች ንፁህ ሁነዉ ያገኛል ቤት ንፁህ (የተስተካከለ) ሁኖ ያገኛል።

=
t.me/https_Asselefya1
أخطر فخاخ الشيطان للصالحين_ ⚡️📱 _ الشيخ سليمان الرحيلي__سليمان_الرحيلي…
↝ሸይጧን ወደ መልካሞች መዳረሻን መግቢያ ቦታ አላገኘም ይሄ አፀያፊ በሆነ ማህበራዊ ሚድያ( መገናኛ ቢሆንጅ። ቁጥብ የሆነች ሴት ትመጣለች መልካም ወንድ ጋር ትገናኛለች ። በመልካም ነገር በመካከላቸዉ ሸይጧን ይገባል። ወንድሞቸ ሆይ በአላህ እምላለሁ ለአማኝ ወንድና ሴት መካሪ ነኝ! በማህበራዊ ሚድያ ሴትን አትቅረብ።ሴቷም አትቅረብ ሸይኽ እንኳን ቢሆን ፣ ከአስፈለጋትም በመህረሞቿ በኩል ትጠይቅ ! ይህ ማህበራዊ ሚድያ ትልቅ መልካም ነገር አለዉ። ትልቅ የሆነ ሸርም(ጥፋት) አለዉ። የተገጠመ የሆነ አካል በመልካም ላይ በመስራት የተጠቀመ ነዉ ። የሸር (የፊትና) በሮችን የዘጋ ነዉ። ነገር ግን በአላህ እምላለሁ አፀያፊ የሆነ የሸይጧን መረማመጃ ነዉ ።

الشَّيْخُ سُلَيْمَانُ الرُّحَيْلِيُّ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1