💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➳ትልቁ መርህ ሰለፎችን እንድንከተል
እንጅ ፈላስፋዎችን አይደለም
!!
1)እምነታዊ ኒፋቅ(اعتقادي) የሚባለው የኒፋቅ አይነት ከእስልምና ያሶጣል።
Anonymous Quiz
86%
እውነት
14%
ሀሰት
2)የእምነታዊ ኒፋቅን ያስገኘ የሆነ ሰው በታችኛው የጀሀነም አዘቅት ውስጥ ይቀጣል።
Anonymous Quiz
12%
ሀሰት
88%
እውነት
አልሀሰኑል በስሪይ እንድህ አሉ

በሱና ላይ ያለ ትንሽ ስራ፣ቢድዓ ላይ ካለ ትልቅ ስራ ይበልጣል

جامع بيان العلم وفضله [٣٧٤/٢]
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب

🔹ግርዛት ለወንድና ለሴት
🔹የሲዋክ አስፈላጊነት
🔹ማዛጋትና ማስነጠስ

↪️ ክፍል 3⃣2⃣ ↩️

عن عائشة أم المؤمنين -رضي الله عنها- حيث قالت: قال رسول الله عليه الصّلاة والسّلام: (عشرٌ من الفِطرةِ: قصُّ الشَّاربِ، وإعفاءُ اللِّحيةِ، والسِّواكُ، واستنشاقُ الماءِ، وقصُّ الأظافر، وغسلُ البراجمِ، ونتفُ الإبطِ، وحلْقُ العانةِ، وانتقاصُ الماءِ. قال زكريَّاءُ: قال مصعبٌ: ونسيتُ العاشرةَ، إلَّا أن تكونَ المضمضةَ. زاد قُتيبةُ: قال وكيعٌ: انتقاصُ الماءِ يعني الاستنجاءَ
(رواه مسلم)

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁላህ እንድህ ብለዋል፦ ከሰደቃ ሁሉ በላጩ ጃሂልን ማስተማር ወይም የዘነጋን (ከዝንጋቴው) ማንቃት ነው።

📚ምንጭ፦ مجموع الرسائل [ 186/ 1]
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል
➤"አላህን በማውሳትና ቁርኣን በማንበብ ጊዜውን በአግባቡ የተጠቀመ ፣ ምርጥ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ የያዘ ከአኼራ ዝንጉ ከሆኑ ጓደኞች የራቀ፤ ቀልቡ ደግ እና የለሰለሰ ይሆናል።"

📚 (አልፈታዋ 5/244)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



🔹ጥርት ያለ ሙናፊቅ መገለጫ
🔹የሙናፊቆች መታወቂያ ምልክት

🔻【ክፍል 4⃣6⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➻ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ " ሀሳብና ጭንቀት የበዛበት ሰው
( ﻻ ﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠّﻪ )
[ ላ ሀዉለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ] ማለትን ያብዛ "

[ ሀዲሱን ሰሂህ ]
Audio
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!

🔻ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله

🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله
ክፍል => 1⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
null (1).pdf
3.4 MB
null (1).pdf
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️

የከሺፉ ሹበሀት PDF ነው
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹ሶሀባዎች ለኒፋቅ የነበራቸው ፍራቻ
🔹ሰላተል ጀማአና ኒፋቅ አመልይ

🔻【ክፍል 4⃣7⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كَشْفُ الشُّبُهَات ٢
<unknown>
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!

🔻
#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله

🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله

ክፍል => 2⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የኪታቧን PDF ለማገኘት⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2721
https://t.me/Asselefya1/2721